ከምርጫ እርቅ እንዲቀድም ዶ/ር ያዕቆብ አሳሰቡ

June 18, 2014

ኢትዮጵያ የ2007ቱን አገር-አቀፍ ምርጫ ለሌላ ጊዜ አስተላልፋ በቅድሚያ የብሔራዊ እርቅ ጉባዔ መጥራት አለባት ሲሉ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ሃሣብ አቅርበዋል፡፡

በ1997ቱ አገር-አቀፍ ምርጫ ወቅት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ አመራር አባል የነበሩትና የህግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም “የአገሪቱ ህልውና ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል»ም ብለዋል።

እስክንድር ፍሬው አነጋግሯቸዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Source: voanews

Previous Story

ጦማሪያኑን እና ጋዜጠኞቹን በተመለከተ ችሎቱ ለፖሊስ ጠንካራ ትዕዛዝ አስተላለፈ

Next Story

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

Go toTop