ነፃ አስተያየቶች የ2007 የመንግሰት በጀት ሚስጥር June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ሰይፉ ማርይ (የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል) የኢትዮጵያ በጀት በደንብ አድርጎ ለመረመረው ሀገሪቱ ያለችበትን ፖለቲካ ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡ ይህም ማለት በበጀቱ ውስጥ የቻይና፣ ምዕራባዊያን ሀገሮች Read More
ዜና ሰኔ 15 የሰማታት ቀን ነው! June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 15 የሰማእታት ቀን ነው። ሰኔ 15, 1980 ዓም በሐውዜን ከ2500 በላይ ንፁሃን ዜጎች በአንድ ፀሓይ የተጨፈጨፉበት ቀን ነው። ጭፍጨፋው የህወሓት እጅ እንደነበረበት ይነገራል። Read More
ጤና Health: የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች – ለአስም ህመምተኞች June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በዚህ የክረምት ወራት መግቢያ ወቅት የአስም ህመም የሚቀሰቀስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው፡፡ ህመሙ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰባቸው ደግሞ ወቅትና ጊዜ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ በሲያትል የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አደረገ፣ በሳንሆዜና በሚኒሶታ ይቀጥላል June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ወደ ፍቅር ጉዞ” በሚል መርህ ቴዲ አፍሮ በሰሜና አሜሪካ የሚያደርገው የሙዚቃ ኮንሰርት ትናንት በሲያትል ዋሽንግተን ተጀመረ። በሺህዎች የሚቆጠሩ የቴዲ አፍሮ አፍቃሪዎች ይህን ኮንሰርት Read More
ዜና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ተይዘው በቂሊንጦና ቃሊቲ የታሰሩት ፈቲያና ያሲን በወህኒ ቤት ተሞሸሩ June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን የሙስሊሞችን ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተከትሎ ብዛት ያላቸው የእምነቱ ተከታዩች ለእስራት መዳረጋቸው አይዘነጋም፡፡ፈቲያና ያሲንም ይማሩበት ከነበረው ጅማ ዩኒቨርስቲ ተይዘው በቂሊንጦና ቃሊቲ ወህኒ ቤቶች Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በሀዋሳ ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ አመራሮችንና አባላትን በማሰር ከተማዋን በፀጥታ ኃይሎች በመውረር ተደናቀፈ June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት በአዋሳ ከተማ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሀዋሳ ከተማ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የፓርቲው አባላት ከሐሙስ ዕለት ጀምሮ Read More
ዜና ከአሥር ወራት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ያጡ የፍቼ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሠልፍ ሊወጡ ነው June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ –ካህናትና የነዋሪዎች ተወካዮች ዋና መሥሪያ ቤቱን ተማፀኑላለፉት አሥር ወራት ከኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ኩራዝ ብርሃን ለመመለስ ተገደናል ያሉ በኦሮሚያ ክልል የፍቼ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች፣ ሰኔ Read More
ዜና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የምድር ባቡር የድሬዳዋ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ የፌደራሉ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቀድሞ የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ኩባንያ የድሬዳዋ ተጠሪንና አራት ሌሎች የአመራር አባላትን፣ በሙስና ወንጀል በመጠርጠር በቁጥጥር ሥር Read More
ዜና የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ሁለተኛ በኖርዌይ የሶስት ቀናት ጉብኝት አደረጉ June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኖርዌይን በመጎብኘት የመጀመርያ የኮፕት ፓትርያሪክ ናቸው የጉዳያችን ልዩ ጥንቅር -ፎቶዎች ይዘናል (Gudayachn Exclusive) የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ሁለተኛ በኖርዌይ Read More
ዜና ፖሊስ በሐዋሳ ከተማ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላትን በሙሉ አሰረ- የታሰሩትንም ደህንነት ማወቅ አልተቻለም June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፖሊስ በሐዋሳ ከተማ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላትን በሙሉ አሰረ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በነገው እለት ማለትም ሰኔ 15/2006 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ የጠራውን ሰላማዊ Read More
ጤና Health: የባህል መድሃኒት (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ) June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር) ባህላዊ ህክምና በነባር (ኢንዲጂኒየስ) ኀልዮቶች፣ እምነትና ልምዶች ላይ የተመሰረተ የእውቀት፣ ክህሎትና ድርጊት ድምር ውጤት ነው፡፡ ጤናን ለመጠበቅ እንዲሁም በሽታን Read More
ዜና በጎንደር የአንድነት ፓርቲ አባል ለአቤቱታ ባህርዳር ሄዶ የደረሰበት አልታወቀም June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት በሰሜን ጎንደር ምዕ/አርማጨሆ ወረዳ አብርሃጅራ ከተማ የአንድነት ፓርቲ የወረዳ የፋይናንስና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ የሆነው አቶ ደስታው ተገኝ ከአ.አ ዩኒቨርስቲ በ2000 ዓ.ም በቢዝነስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይናገረው ዘመን – ይዳኘው መንገዱን! (ሥርጉተ ሥላሴ) June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) …. ለቀጣዩ ቀናት …. ውል ብሏል ለውል …. ሽውታ ለናፍቆት ሕትምት! አደራውን ልኳል ወገኑን – ተማምኗል አርበኝነት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ) June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዮፍታሔ ሦስቱ ክልሎች ትግራይ – ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ Read More