ነፃ አስተያየቶች የወያኔን የጥፋት ድግስ እናምክን! June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን የሚገዛው ጉጅሌ ሀገራችንን እየወሰደበት ያለው አደገኛ አቅጣጫ አሳሳቢ ከመሆን አልፎ የአደጋውን መራራ ፍሬ ማየት ከጀመርን ሰነበትን። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ወሳኝ ከሆነው የወደፊቱ የጋራ Read More
ዜና ህወሓቶች የመቐለን ሰለማዊ ሰልፍ ለመከልከል ወስነዋል። (አብርሃ ደስታ) June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ሐሙስ ማታ (ከምሽቱ 4:30) አንድ የህወሓት ባለስልጣን ደውሎ እንደነገረኝ ከሆነ ህወሓቶች የመቐለን ሰለማዊ ሰልፍ ለመከልከል ወስነዋል። ትናንት ማታ አስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው “ሰልፉ በመቐለ Read More
ዜና ጀግናዋ (ይቅርታ “አሸባሪዋ”) አልጋነሽ ገብሩ! (አብርሃ ደስታ) June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ የወይዘሮ አልጋነሽ ፎቶግራፍ እስከምናገኝ ድረስ በቀበሌ መታወቅያዋ ላይ ያለ ፎቶ እንጠቀም እስቲ። “መታወቅያዋ አልታደሰም” ተብላ የህግ ጠበቃ ተከልክላ ነበር። ማን ያሳድስላታል? መንግስትኮ የለም። በቃ Read More
ዜና ክሽን ያለ የኢትዮጵውያን ሰላማዊ ሰልፍ ሲዊዝ – በርን። June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 26.06.2014 (26.06.2014) በሰከነችው ሲዊዝ ማዕከላዊ መዲና በበርን ዛሬ ዕለተ -ሃሙስ 26.06.2014 ከዚዊዝ ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ኢትዮጵውያን ሁለመናው ክሽን ያለ ሀገራዊ ሰላማዊ ሰልፍ Read More
ዜና ወደ ሰማያዊ ፓርቲ የተወረወረች ቀስት ማን ላይ ታርፋለች? June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው የሰንደቅ ጋዜጣ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለ ሊቀመንበሩ አንባገነንነት እተርካለው የሚል አቅመ ደካማ ጽሁፍ አነበብኩ፡፡ ጽሁፉን አንብቤ ስጨርስ የተሰማኝ ነገር ቢኖር ይህች ሀገር Read More
ዜና የፊታችን ቅዳሜ በመቐለ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ይካሄዳል June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና መድረክ ቅዳሜ ሰኔ 21, 2006 ዓም በመቐለ ከተማ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ያካሂዳል። ለሰልፉ የሚሆን ሙሉ ዝግጅት ተጠናቋል። የመቐለ ህዝብ በሰልፉ Read More
ዜና በእየሩሳሌም ከተማ ከኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ አባላት ጋር የተካሔደ ስብሰባ (Video) June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከማቲዮስ ፈቃደ በእየሩሳሌም ከተማ ከኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ አባላት ጋር የተካሔደ ስብሰባ (Video) Read More
ዜና ኢትዮጵያዊያን ሃኪሞች በሁለት ቢሊየን ብር ሆስፒታል ሊገነቡ ነው June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ደረጃውን የጠበቀ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል በመቶ ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ ሁለት ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጭ አዲስ አበባ ላይ ለመገንባት በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢትዮ-አሜሪካዊያን Read More
ዜና ምስራቅ እዝ የመከላከያ መኮንኖች መካከል ውስጣዊ ውጥረት መስፈኑ ተገለጸ June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከምኒልክ ሳልሳዊ በወያኔ መኮንኖች እና በኢትዮጵያ የመከላከያ ስራዊት መኮንኖች መካከል በፖለቲካ እና በጥቅማ ጥቅም ጉዳዮች ዙሪያ ውስጥ ውስጡን እየተካረረ የመጣው አተካራ ከባድ ውጥረት መፍጠሩን Read More
ጤና ‹‹ፋይብሮማያልጂያ›› የኢዮብን ትዕግስት የፈተነው ምስጢራዊ በሽታ ከ6000 ዓመታት በኋላ ህክምና ተገኘለት! June 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዶ/ር ነጂብ አል ኢማን ሜዲካል ጋዜጣ ፋይብሮማያልጅያ ምርምሮች እንደሚጠቁሙት ከሆነም ሴንትራል ነርቨስ ሲስተምን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ ምልክቶቹ ምንጫቸው ከየት መሆኑ በውል አለመታወቁ ሳይንሳዊ ሃኪሞችን Read More
ዜና በዓለም አቀፉ የሠላም ደረጃ ኢትዮጵያ ከ162 ሀገራት 139ኛ ደረጃን ያዘች June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በፀጋው መላኩ በየዓመቱ የየሀገራትን የሠላም ይዞታ በማጥናት ደረጃን የሚያወጣው ኢኒስቲትዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ የተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም የ2014 የዓለም ሀገራት የሰላም ደረጃ ከሰሞኑ Read More
ዜና ከዓለም ጠፍቶ የነበረው የጊኒ ዎርም በሽታ በደቡብ ሱዳን መታየቱ ተገለጸ! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር፡- ናትናኤል ፀጋዬ የእርስ በእርስ ግጭቱን ተከትሎ በሽታው በእጅጉ እንዳይስፋፋ አስግቷል በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከምድረ ገጽ ጠፍቶ የነበረው ጊኒ ዎርም እንዳዲስ ማንሰራራት መጀመሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት የአራተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ተቃዋሚነት ጎራ የተሰለፉ ኃይሎች በቅድሚያ ትግላቸውን በብሔራዊ ነፃነት ዙሪያ ያድርጉ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት ከሰኔ ፲፬ – Read More
ዜና ያልተፈታው የሰኔ ቋጠሮ! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንደሚታወቀው የኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት በሁለቱም አገሮች ከባድ የሚባል መስዋእትነት ተከፍሎበታል። ይህ ጦርነት ሲጀመር ምክንያቱ ምን ነበር? ለመንስ ተደረገ? መቸና ለመን እንዲቆም ተደረገ? በግዜው Read More