ነፃ አስተያየቶች ምርጫ ይራዘምን ምን አመጣው? ማንን ይጠቅማሌ? June 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሰይፉ ማሩ [email protected] ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብይ ህንን ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 3 (ዮፍታሔ) June 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ክፍሎች ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ጎሳን መሠረት በማድረግ ከተዘጋጁ ሁለት የተለያዩ “የኢትዮጵያ ካርታዎች” በመነሣት የሕወኀት ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች ተጠቅሰዋል። የመጀመሪያው ከትግራይ ክልል ጋራ Read More
ዜና ኑ ፦ ኢትዮጵያዊነትን በኒውዮርክ እናክብር June 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊነት በዘረኛው የወያኔ ስርአት ፈተና ላይ በወደቀበት በዚህ ባለንበት ዘመን እውነተኛ ተቆርቋሪ ዜጎች የሆንን ሁሉ በያለንበት ሳንታክት የኢትዮጵያ አገራችንን የአንድነት እና የታሪክ ታላቅነት መስበክ Read More
ዜና በፊላደልፊያ 3 ሃበሾች በሴተኛ አዳሪዎች ወጥመድ ተያዙ June 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአሜሪካ ፔንስልቬኒያ ክፍለ-ግዛት ፊላደልፊያ ከተማ ሰሞኑን ፖሊስ ባዘጋጀው የሴትኛ አዳሪዎች ወጥመድ ሰባት ሰዎች የወጥመዱ ሰለባ ሲሆኑ ሶስቱ የሃበሻ ስምና ገፅታ ያላቸው ናቸው:: የሰዎቹ ስምና Read More
ዜና ከምእራብ እና ምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ፍትህ አሁንም ድረስ አለማግኘታቸውን ገለጹ June 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ምንጭ : ኢሳት ከምእራብ ወለጋ ዞን ከጊምቢ ወረዳ እንዲሁም ከቀሌም ወለጋ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ንብረታቸው ተዘርፎ ከአካባቢው እንዲወጡ ከተደረገ በሁዋላ፣ ችግራቸውን ለአማራ ክልል Read More
ዜና Sport: ናይኪ Vs አዲዳስ – ሌላኛው የብራዚሉ ዓለም ዋንጫ ጦርነት June 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፊፋ ለ64ቱ ጨዋታ 33 የመሐል ዳኞችና 57 ረዳት ዳኞችን መርጦ አዘጋጅቷል። ከ33ቱ የመሐል ዳኞች አፍሪካ፣ እስያ፣ የሰሜንና ደቡብ አሜሪካ ካሪቢያን ዞን አምስት- አምስት ዳኞችን Read More
ዜና በአ.አ ዩኒቨርሲቲ 52 ተማሪዎች በ”ዲሲፕሊን” ሰበብ ፖለቲካዊ ክስ ተመሰረተባቸው (ዝርዝራቸውን ይዘናል) June 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመብት ጥያቄ አንስተው በሃገራዊ ጉዳይ ነቃ ያለ ተሳትፎ የሚያደርጉ 52 ተማሪዎች ላይ የዲሲፕሊን ክስ መመስረቱ ተሰማ። የዲሲፕሊን ክስ የተመሰረተባቸውን ተማሪዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራን ህዝብ በማጥፋት ወያኔና ተቃዋሚው በጋራ እየሰሩ ነው – ከወለጋ ከቄለም አካባቢ እና ከግንቢም ቁጥራቸው ከ2 ሺ እስከ 3 ሺ የሚደርስ የአማረኛ ተናጋሪዎች ተባረሩ June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ አዲሱ አበበ አርብ ጁን 20 2014 welkait.com በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ያስተላለፉትን ቃለ መጠይቅ ቃል በቃል በጽሁፍ ገልብጨ ከአውዲዮው ጋር እንድልክላችሁ ያነሳሳኝ ሆን ተብሎ በአማራው Read More
ዜና የተቃዋሚ አባላትን ማሰር ማወከብና ማፈናቀሉ ቀጥሏል June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ የሚኖሩ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አባሎች የሆኑት – አቶ ሞላ ገረመው – አቶ ብርሃኑ ገረመው – አቶ ካሳሁን እንዳለ Read More
ዜና የመቐለ ሰልፍ፥ አስፈርሙን’ኮ! (አብርሃ ደስታ) June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት በመቐለ ሰልፍ ጉዳይ ወደ መቐለ ከተማ ከንቲባ ፅሕፈትቤት ሐላፊ ተጠርተን ነበር። “ዝግጅቱ ከጨረስን በኋላ ሊያግዱን ነው እንዴ” በሚል በስጋት ተወጠን እዛው Read More
ነፃ አስተያየቶች የታላቁን ወር ረመዳን መግባት አስመልክቶ ከታሳሪ ጀግኖቻችን የተላለፈ አጭር የ‹‹እንኳን አደረሳችሁ›› መልእክት – ከድምጻችን ይሰማ June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ አርብ ሰኔ 20/2006 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው! ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን! እንኳን ለ 1435 ዓ.ሂ ታላቁ የረመዳን ፆም አደረሰን! የዘንድሮ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበርኞች ግንባር ሰራዊት በወልቃይት ድል መቀዳጀቱን ገለጸ June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የይስሙላውን ምርጫ በመጪው ዓመት እንደተለመደው ግልጽና ፍትሃዊ ባልሆነ መልኩ ለማከናወን ሲል ገና ከአሁኑ ለለውጥ የተነሳሱ ዜጎችን በማሰርና በማሳደድ ብሎም ደብዛቸውን እያጠፋ Read More
ዜና ያገባኛል ባይነት እና ጋዜጠኝነት በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ) June 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ያገባኛል ባይነት እና ጋዜጠኝነት በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ›› በሚል ርዕስ እኔን ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ Read More