ነፃ አስተያየቶች በአንድነታችንና በሰላም ለመኖር ወደ 1966 ክልላችን መመለሱ ይመረጣል (ብርሃነ ደስታ ሃይለየስ) July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብርሃነ ደስታ ሃይለየስ በአንድነታችንና በሰላም ለመኖር ወደ 1966 ክልላችን መመለሱ ይመረጣል–[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—– Read More
ዜና የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ታሰሩ June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና በአስመራ የሚገኘውን የግንቦት 7 ትግል ይመሩታል የሚባሉት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መታሰራቸውን ግንቦት 7 ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ጤና Health: ዲ.ኤን.ኤ – DNA ለምን ጉዳይ? እንዴት? መቼ? June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዲ.ኤን.ኤ (Deoxy Ribonucleic Acid) /DNA/ በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች በሙሉ የያዟቸው የሞለኪውል ቅንጣቶች ሲሆኑ፤ ገና አንድ ጽንስ ተፅንሶ የተሟላ አካል ባለቤት እንዲሆንና የህይወትን Read More
ኪነ ጥበብ ድምጻዊ ተመስገን ገ/እግዚአብሔር (ተሙ) አድናቂ መስላ ያልሆነ ፎቶ ስለለጠፈችበት ወጣት ተናገረ June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ትግስት የፈተናዎች ሁሉ ማለፍያ ድልድይ ናት” (ዘ-ሐበሻ) ከሰሞኑ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ መነጋገሪያ የሆነው ድምጻዊ ተመስገን ገብረ እግዚአብሔር ነው። አንዲት በስዊዘርላንድ የምትኖር ወጣት የመልበሻ ክፍሉ Read More
ዜና Hiber Radio: ኦነግ ያለውን መከፋፈል አስወግዶ በአንድ አመራር እታገላለሁ አለ* (በሳዑዲ አረቢያ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ልዩ ዘገባ) June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 22 ቀን 2006 ፕሮግራም ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከፍ/ቤት ግቢ ታስረው ስለተወሰዱት ሁለቱ የሰማያዊ ፓርቲ ሰዎች ለህብር ከሰጡት መግለጫ Read More
ዜና የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በሳንሆዜ በድምቀት ተከፈተ June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በየዓመቱ በዚህ ወቅት የሚጀረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በሳንሆዜ ትናንት በድምቀት ተከፈተ። በክብር እንግድነት የተገኙት ኢትዮጵያን ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ያበቁት አሰልጣኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥፋቱ ምንድን ነው? June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፐሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ቴዎድሮስ ካሣሁንን በአካል አላውቀውም፤ በዘፈንና በጭፈራ በእውነት ተደሳች መሆን ካቃተኝ ቆይቷል፤ ከ ኅዳር 1967 ጀምሮ ነው የቆረቆረኝ፤ ይህ ሰው እንደሰውና እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ የቀድሞ ዘመናዊ የጦር ሰራዊትን ታሪክ ሳንዘክር ስለ ኢትዮጵያ ማውራት አንችልም June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ሰራዊት መሰረቱ በዳግማዊ ምንሊክ ዘመን ይጣል እንጂ በተደራጀ መልክ የተመሰረተው ከፋሽሽት ኢጣልያ መባረር በኃላ መሆኑን በርካታ ድርሳናት ያስረዱናል።ዛሬ ቀና ብለን ስለ Read More
ዜና ይሉኝታ ቢሱ ወያኔ በሚኒሶታ ቅሌቱን ተከናነበ June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም በአላሙዲ የሚደገፈው የወያኔ ቡድን የሚኒሶታን ሕዝብና ሌላውን ኢትዮጵያዊ ለማደናገር በሚኒሶታ ጠቅላይ ግዛት በሴይንት ፓውል ከተማ በሚገኘው ኮንኮርዲያ ዩኒቨርሲት እስፖርት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐማራውም በደል አልመረው አለ! ጠላቶቹም የላም አሸናፊ ሆኑ! June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳፭ የዘመኑ «የትግሬ-ወያኔ ተቃዋሚዎች» ተብዬ Read More
ዜና 13ቱ ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 3ት የመከላከያ ምስክራቸውን አሰሙ፤ ሙሐመድ ሰዒድ እርቃኑን ተገርፏል June 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአዛን አንቲ-አህባሽ የመረጃ መረብ እንደዘገበው ላለፉት ረጅም ጊዜያት በእስር እየተንገላቱ የሚገኙት 13ቱ ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዛሬ ሰኔ 23ት ዕለተ ሰኞ በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት Read More
ዜና የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ኪሳራ በሚነሶታ! እውን አላሙዲ የገንዘብ ድጋፋቸውን ይቀጥሉ ይሆን? June 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ( ዘ – ሐበሻ ) ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሲሆኑ ከሳዑዲ አረቢያዊ አባታቸው እና ከኢትዮጵያዊ እናታቸው የተወለዱት አላሙዲ ገንዘባቸውን ለተለጣፊው የስፖርት ፌዴሬሽን Read More
ጤና Health: መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ? June 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን Read More
ዜና [የዞን 9 ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ] – ‹‹ያለ ፈቃድ መሬቱንም ፎቶ ማንሳት አይቻልም›› ፖሊስ June 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ሽፈራው ከአዲስ አበባ የጦማሪያኑን የፍርድ ውሎ የሚከታተለው ሰው ዛሬም እንደወትሮው በጠዋት ነው የተገኘው፡፡ አራት ሰዓት ካለፈ በኋላ የጦማሪያኑ ጠበቃ ‹‹መዝገብ ቤቷ ስለሌለች ነገ Read More