ዜና የመኢአድ/አንድነት የውህደት አመቻች ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ July 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ህዝብ የለውጥ ፍላጎት እውን ለማድረግ የመኢአድ እና የአንድነት መዋሀድ ወሳኝ የፖለቲካ ምዕራፍ ነው!!! የኢትዮጵያን ህዝብ የለውጥ ፋላጎት ዕውን ለማድረግ የተቃዋሚው ጎራ በመሰባሰብ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም? July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2006 ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ Read More
ዜና በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆነ July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ፡፡ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር በሚገኙት በእነ አቶ መላኩ ላይ የኮሚሽኑ Read More
ዜና በልደታ ለአንድ ንግድ ቤት በካሬ ሜትር 71,770 ብር የመጫረቻ ዋጋ ቀረበ July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ 489 የንግድ ቤቶችን ለመሸጥ አውጥቶት በነበረውና ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም. በይፋ በተከፈተው ጨረታ፣ በልደታ Read More
ዜና የጋዜጠኞችና ጦማሪያን ጊዜ ቀጠሮ በመደበኛ ችሎት እንዲታይ ታዘዘ July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ –ጉዳዩ በግልጽ ችሎት እየታየ ነው ቢባልም ታዳሚዎች ግን መግባት አልቻሉም በተጠረጠሩበት የሽብርተኝነት ወንጀል በቁጥጥር ሥር ውለው ከታሠሩ ሁለት ወራት የሆናቸው የጋዜጠኞችና ጦማሪያን ጊዜ ቀጠሮ Read More
ዜና በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር የነዋሪዎች ግጭት መፈጠሩን ዘገባዎች አመለከቱ July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር አካባቢ በተፈጠረ ግጭት በአካባቢው ውጥረት መፈጠሩንና በግጭቱም አሥር ያህል የሱዳን ወታደሮች መገደላቸውን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ጉዳዩን በተመለከተ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል Read More
ጤና በረመዳን ጾም ወቅት በስፋት የሚበላው ቴምር ለጤና ያለው 10 በረከቶች July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዚህ የረመዳን ወር፣ ቴምር ይታወሳል። እስቲ ቴምር የሚከተሉት ጥቅሞች አሉትና ተገባበዙ። እኛም ምክሩን ጋበዝናችሁ። ቴምር በቫይታሚን፣ ማዕድናትና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና Read More
ዜና አቶ አንዳርጋቸው በየመን መንግስት ከታገቱ በሁዋላ የኢትዮጵያ ትምባሆ ድርጅት ለየመን ኩባንያ ተሰጠ July 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የግንቦት 7 አመራር አባል በየመን መንግስት ታግተው ከተያዙ ከአንድ ሳምንት ወዲህ የፕራይቬታይዜይሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ውሳኔ መስጠት በተቸገረበት የብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ሽያጭ Read More
ጤና Health: 10 አስደንጋጭ የህክምና ስህተቶች July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህክምና ስህተቶች በየጊዜው ይከሰታሉ፡፡ እንደውም በአገረ አሜሪካ በየዓመቱ 200 ሺህ ሰዎች ይሞታሉ፡፡ አንዳንዶች በአጋጣሚ የአካል ጉዳት ያገኛቸዋል፤ ወይም ደግሞ ህይወታቸው ሊያልፍ ይችላል፡፡ በእርግጥ Read More
ዜና የግንቦት ሰባት የአመራር አባል የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደህንነት ሽንጎን ያሳሰበዋል July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 24፣ 2006 (ጁላይ 1፣ 2014) የግንቦት ሰባት ያመራር አባል የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን በኩል ወደሌላ ሀገር ጉዞ በሚያደርጉበት ወቅት በሀገሪቱ ባለስልጣናት ከሰኔ 16 Read More
ዜና “የየመን መንግሥት የወያኔ እድሜ አጭር መሆኑ የተገነዘበ አይመስልም” – ግንቦት 7 (መግለጫ በአንዳርጋቸው ዙሪያ) July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከግንቦት 7 አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባለሥልጣናት እገታ ላይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግለጫ ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ Read More
ዜና Sport: የፊርማ – ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በታህሳስ 1928 ዓ.ም ተመሰረተ፡፡ የመጀመሪያውን ጨዋታ አራራት ከተባለ የአርመን ኮሚኒቲ ቡድን ጋር በየካቲት ለመጫወት ቀጠሮ ያዘ፡፡አራራት ጨዋታው ህጋዊ በመሆኑ ተሟልተው እንዲመጡና Read More
ነፃ አስተያየቶች የነፃነት ትግል ሁሉንም መራራ መከራ ለመቀበል መፍቀድ ነው። (ሥርጉተ ሥላሴ) July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 01.07.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) የነፃነት ትግል መከራን ለመቀብል ተፈቅዶና ተወዶ የሚወሰድ እርምጃ ነው። የነፃነት ትግል የጫጉላ ጊዜ ሽርሽር አይደለም። ሊሆንም ከቶውንም አይችልም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕብረት እንዴትና ከማን ጋር? (ይታያል በላቸው) July 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ የገጠሟትን ውስብስብ ችግሮች ለማስወገድ አብሮ መስራት ወሳኝ መሆኑን የተረዱና፤ተረድተውም በሃሳቡ ተመርተው በአንድ ላይ በመደራጀት ፣በፖለቲካው ትግል ውስጥ ገብተው አለአንዳች ውጤት እንደጉም በነው Read More