ዜና በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ… ማን ምን አለ? – July 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ከታሰሩት ጋዜጠኞች እስከ አንዳርጋቸው ጽጌ እና የሙስሊም ኮሚቴዎች ድረስ ሰዎች የየራሳቸውን ሃሳብ እና አስተያየት ይሰጣሉ። እነዚህ ሃሳብ እና አስተያየቶች ሚዛን የሚደፉ ሆነው ስላገኘናቸው፤ Read More
ዜና የጁሙዓ መርሃ ግብር! – ከድምፃችን ይሰማ የተላለፈ ጥሪ July 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ረቡእ ሐምሌ 9/2006 የፊታችን ጁሙዓ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ ተምሳሌታዊ አብሮነታችንን በሃገራችን በሁሉም አቅጣጫ ከወትሮው በተለየ መልኩ የምናሳይበት ወሳኝ አጋጣሚ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ ‹የዜጎች ቃል ኪዳን ሰነድ›ን ለውይይት ሊያቀርብ ነው July 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) አዲስ አበባ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) እሁድ ሰኔ 29/2006 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ በኮሚቴ ውይይት ሲደረግበት የነበረውን የዜጎች የቃል ኪዳን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማርኛ ሰዋስው ንፅፅራዊ ምልከታ – (ከቋንቋ መምህራን) July 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንደመግቢያ ይህ ስራ ባዬ ይማም (1987/2000)ን እና ጌታሁን አማረ (1989)ን የሚመለከት ነው። ጽሁፋችን ከባዬ ስራ ይልቅ የ“ጌታሁን አማረ” ስራ ላይ ያተኮረ ነው። ባየ ይማም Read More
ዜና የመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ የባንክ አካውንቱን ይፋ አደረገ July 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት የመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ ስራውን በቅልጥፍና እና በትጋት እየተወጣ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም መሰረት ለጉባኤው መሳካት ይረዳ ዘንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዳቦ ጥያቆ አንድና አንድ መልሱ ዳቦ ነው። (ዳዊት ዳባ) July 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ዳባ Saturday, July 5, 2014 በቅርብ ከአገር ቤት የተመለሰች እህት ምልከታ ታክሎበት። “When people were hungry, Jesus didn’t say, “Now is that political, Read More
ዜና Hiber Radio: “ጠንክረን በጋራ መታገል እንጂ ማልቀስ የሚያስፈልግበት ወቅት አይደለም” – የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እህት እስከዳር (ቃለምልልስ) July 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 6 ቀን 2006 ፕሮግራም ቃለ መጠይቅ ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እህት እስከዳር ጽጌ ጋር ስለ ወንድሟ አፈና እና ወቅታዊው በሆነው ጉዳይ አጠር Read More
ጤና ግልፍተኛነት July 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ በስራም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ግልፍተኛ የሆኑ ሰዎች ይገጥሙናል፡፡ ምናልባትም እኛ ራሳችን በሌሎች እይታ ግልፍተኛ ልንባል እንችል ይሆናል፡፡ ግልፍተኝነት ተራ በሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር Read More
ነፃ አስተያየቶች አበራ ለማ፡ ለባሉ ግርማ፡ አስቦ ወይንስ ሌላ? (ከማተቤ መለሰ) July 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከማተቤ መለሰ አቶ አበራ ለማ፡ ሰሞኑን ”የማይጮኹት ባሉ ግርማን የበሉ ጅቦች” በሚል እርዕስ የጻፈውን በኢትዮ ሚዲያ ድህረ ገጽ ላይ ሳነብ” በአቆማዳው ገመሰኝ” ቢለው Read More
ነፃ አስተያየቶች አዬነው ጽናቱን የጴጥሮስ ህይወቱን። (ሥርጉተ ሥላሴ) July 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ሲዊዘርላንድ) እንግሊዝ አደባ ቴወድሮስን ሰቶ የቀድምት ራዕዩን ልጁን አስቀምቶ። ምድር የተከለ የደሙ ቆይታ በመርዝ ተጠቅልሎ —– የዘመን ስሞታ። የታመቀ እርሙን አጥብቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹የፈራሁት ነገር መጣ ድሆ ድሆ› (ብስራት ደረሰ) July 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ብስራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) የፈሩት መድረሱ፣ የጠሉት መውረሱ ያለና የነበረም ነው፡፡ አንድን ነገር በሩቅ እያለ መዐዛው ሲያውድህ ወይም ቅርናትና ግማቱ ሲያጥወለውልህ በምናባዊ የስሜት Read More
ጤና Health: ቃር እያሰቃየኝ ነው፣ መፍትሄውን ንገሩኝ July 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንዴት ናችሁ? እኔ ከሰሞኑ ከሚያሰቃየኝ ቃር ውጪ ደህና ነኝ፡፡ ይህ ነው የሚባል የጨጓራ ችግር እስካሁን የለብኝም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከምበላው ነገር ይሆን ወይ? ብዬ ምግቦችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ዜጎችን ማሰር የሽንፈትና የደካማነት ምልክት ነው – ግርማ ካሳ July 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገር ቤት ያሉ መሪዎች ቁርጠኝነት ያስደንቀኛል። ግርማ ሰይፉ «ለመታሰር እንዘጋጅ» አለ። ዳንኤል ተፈራ «ገዥዎች፣ እመኑኝ ባሮጌው መንገዳችሁ በርካቶችን ነፃነት ናፋቂዎች በሰፋፊ እስር ቤታችሁ ታጉሩ Read More
ዜና ከመኢአድ/አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ July 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የውህደት አመቻች ኮሚቴውን በማሰር ውህደቱን ማደናቀፍ አይቻልም!!! ኢህአዴግ ሰሞኑን የጀመረው እስር የአንድነት/መኢአድን ውህደት የማደናቀፍ አቅም እንደሌለው ለኢትዮጵያ ህዝብ ማረጋገጥ እንወዳለን በኢትዮጵያችን በሰላማዊ መንገድ ለውጥ Read More