ዜና የዞን 9 ጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ የክስ መቃወሚያ ቀጠሮ ተላለፈ August 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ የዞን ዘጠኝ ስድስት ጦማርያንና ሶሰት ጋዜጠኞች በወንጀለኛ መቅጫ ህግና በፀረ ሽብር አዋጁ ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም አቅደዋል፣ ተዘጋጅተዋል፣ አሲረዋል፣ አነሳስተዋል እንዲሁም ህገ Read More
ዜና Hiber Radio:- የኬኒያ ባለስልጣናት በኦብነግና በሕወሃት አገዛዝ መካከል የሚደረገው የደፈጣ ውጊያ አሳስቦናል አሉ፤ ከሳዑዲ እስር ቤት ያመለጡ ኢትዮጵያውያን እየተፈለጉ ነው August 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 27 ቀን 2006 ፕሮግራም > አቶ በላይ ፈቃዱ የአንድነት ም/ፕሬዝዳንትና ለውህዱ ፓርቲ ከሶስቱ የአንድነት ዕጩዎች አንዱ ለህብር ከሰጠው ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡት) Read More
ዜና በሁለት ካርቶን ታሽጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል የተያዘው ወርቅ በጄነራል ሳሞራ የኑስ ትዕዛዝ እንዲወጣ መደረጉ ተዘገበ August 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሁለት ካርቶን ታሽጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል የተያዘው ወርቅ በሳሞራ የኑስ ትዕዛዝ እንዲወጣ መደረጉን ምኒልክ ሳልሳዊ ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ የጄኔራል ሳሞራ የኑስ እንደሆነ የሚጠረጠረው Read More
ዜና አረና ፓርቲ ተከፋፈለ መባሉን አስተባበለ August 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ አረና ፓርቲ ተከፋፈለ ሲል የዘገበው አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዶትኮም፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የተወሰኑ አባላት ራሳቸውን ከፓርቲው እንዳገለሉ ቢናገሩም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ በፓርቲው ውሳኔ መባረራቸውን Read More
ዜና የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የፍ/ቤት ቀጠሮው ለመጪው ዓመት ተቀጠረ August 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቀድሞው የ“ፍትህ” ጋዜጣ ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሰራ ሶስት ክሶች የቀረቡበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በተደጋጋሚ ቀጠሮው ሲተላለፍበት ቆይቶ፣ ከትላንት በስቲያ ለመጪው ዓመት ተቀጠረ፡፡ Read More
ዜና በአዲስ አበባ ሕገወጥ የመሬት ወረራ ተባብሷል August 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ -ለበርካታ ዓመታት ታጥረው በተቀመጡ ቦታዎች ወቀሳ ቀረበ የአዲስ አበባ ከተማን የመሬት ማኔጅመንት አሠራር ማስተካከል የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል ቢባልም፣ የሊዝ አቀፍ ከወጣበት ከኅዳር 2004 Read More
ነፃ አስተያየቶች የጨረቃ ፈስ። (ሥርጉተ ሥላሴ) August 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ የቀልዱ ጎጆ የድቡሽቱን ህልምን ይደረምሳል። ሥርጉተ ሥላሴ 02.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ክፍል – አንድ። አዬነው ሰማነው ጉዳችሁን። እንዲህ መንፈስን ማሰራችሁ አልበቃ ብሎ ደግሞ የኤሉሄ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኣንድነትና መኢኣድ ውህደት ኣብነት ይሁን ለ ኦነግ፣ ሸንጎ፣ ግንቦት 7፣ ሰማያዊ፣ ሌሎችም፦ August 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በወለየሱስ የኣንድነት እና መኢኣድ ውህደት ፍጹም ጽናት በተሞላበት ኣቓም ጸንተው እዚህ ደርሰዋል። በኢህኣዴግ ስር ሁኖ እዚህ መድረስ ምን ያህል ፈታኝ መሆኑን ተገንዝበን የሚገባውን ድጋፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል!!! August 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጋሻው መርጊያ የሰው ልጅ ነጻ ሆኖ እንደተፈጠረ ታላቁ መጽሀፍ እንዲህ በማለት ይገልጻል፡፡‹‹በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፡፡ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ፤እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ›› ገላትያ 5፤1፡፡ Read More
ዜና አቶ በረከት ስምዖን ከሆስፒታል መውጣታቸው ተገለጸ August 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን ሃገሬ ጅዳ በዋዲ ሰሞኑንን ጅዳ ሳውዲ አረቢያ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል በህክምና ላይ የነበሩት አቶ በረከት ስሞኦን ሞቱ እይተባለ የሚናፈሰው ዜና ትክለኛ አለመሆኑን የሚገልጹት Read More
ነፃ አስተያየቶች የተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ) July 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ተፈራ ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከላይ ሆነን ስናይ (ገለታው ዘለቀ) July 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ገለታው ዘለቀ በቅርቡ የኣሜሪካ ፌደራል ኣቪየሽን ኣስተዳደር(FAA) በዓለም ላይ ለበረራ ኣደገኛ የሆኑትን መስመሮች በካርታው ላይ ከቦ ኣስጠንቅቆ የነበረ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ እንደሚታየው እነዚህን Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛም የሚሊዮኖች አካል ነን። የአንድነት ጉዳይ ያገባናል – ግርማ ካሳ July 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፣ ጊዜያቸዉን ወስደው ፣ በአንድነት ዉስጥ እየታየ ያለዉን በሌሎች ድርጅቶች ያልተለመደ፣ ዲሞክራሲያዊ ፉክክርን በመቀላቀል፣ የድርሻቸዉን ለማበርከት በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዉናል። ለዚህም ያለኝን ምስጋና Read More
ነፃ አስተያየቶች እረ በመድሃኔ ኣለም ይብቃዎት ኢንጂነር ግዛቸው! July 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ ናኦሚን በጋሻው የአንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር ሲዋሃድ ዉህዱን ፓርቲ ለመምራት በአንድነት በኩል ዉድድሮች ተጧጡፈዋል። ሶስት እጩዎች የቀረቡ ሲሆን በአብዛኛው ቅስቀሳው እየተደረገ ያለው በአቶ በላይ Read More