ዜና ሰማያዊ ፓርቲ “ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን እናወግዛለን!” አለ August 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫው ለተማሪዎች በግዳጅ እየተሰጠ ያለውን ካድሬያዊ ስልጠና በማውገዝ ኢሕአዴግ እየሰራ ያለውን ትውልድን የማኮላሸት ሴራ አጥብቀን እናወግዛለን አለ። መግለጫው እንደወረደ እነሆ፦ Read More
ዜና የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ሆነ August 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ጉዳያችን በዓለምአቀፍ ፍ/ቤት ችሎት ይታይልን” ተከሳሾች በአሸናፊ ደምሴ (ሰንደቅ ጋዜጣ) የጋምቤላ ህዝቦች ንቅናቄ ግንባር በሚል ራሱን በሚጠራው ቡድን ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ነበር ሲል ዐቃቤ ሕግ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠብ-መንጃ አናነሳም! (ተመስገን ደሳለኝ) August 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ብሶት የወለደው” ኢህአዴግ ከሁለት አስርታት በፊት በሰሜን ተራሮች ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች ጋር ያደረገውን የጎሬላ ውጊያ “አጃኢብ” በሚያሰኝ ቆራጥነት በድል መወጣቱ የማይታበል እውነትነው፤ ሥልጣን Read More
ዜና መኢአድን ለማፍረስ እየተፈጸሙ ያሉ ሴራዎችና ደባዎች August 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በሰላማዊ መንገድ እየታገሉ ካሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንጋፋውና ጠንካራው ፓርቲ ነው፡፡ በዚሁ መሠረትም የተለያዩ ፓርቲዎችን በማጠናከር ቅንጅት እንዲፈጠር ካደረጉ Read More
ዜና የፀጥታ ሃይሎች በጭፍን ታዛዥነት የሚጥሷቸው መሰረታዊ መርሆች August 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ድምፃችን ይሰማ! በሃገራችን ኢትዮጵያ ህገ መንግስት መግቢያ ላይ በግልፅ እንደሰፈረው ሃገራችንን እንዲመራ የሚመሰረተው መንግስት በኢትዮጵያ ህዝቦች ነፃ ፍላጎት፣ በህግ የበላይነት እና በህዝቦች ፈቃድ የህዝቡን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕዳሴ አብዮት ለፖለቲካው ( አስራት አብርሃም) August 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ አስራት አብርሃም ወዳጄ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የህዳሴው አብዮት አይቀሬ እርግጠኛ ሆኗል፤ እኔም ያለኝ ግምት ተመሳሳይ ነው። በመሆኑም የዛሬው ፅሁፌ የሚያተኩረው የህዳሴው አብዮት እንዴትና የት Read More
ዜና Hiber Radio: ግብጽ በሳተላይት የአባይ ግድብን ሰልላ የውሃ ማቆሪያው ግንባታ አለመጀመሩን ደርሼበታለሁ አለች፤ (የኢ/ር ግዛቸውና የዳንኤልን ቃለምልልስ ይዘናል) August 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 11 ቀን 2006 ፕሮግራም > ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፕሪዝዳንት ስለ ውቅታዊው የአንድነት አቋም ተጠይቀው ከሰጡት ምላሽ (ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ዳንኤል Read More
ነፃ አስተያየቶች ትክክል! (ሥርጉተ ሥላሴ) August 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 17.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ዕለተ ሰንበት እ.ኤ.አ 17.08.2014 ጀግና አበራ ሃይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ የገባበት 7ኛ ወሩ ነው። ቤቴ ውስጥም ሰባት ሻማዎች Read More
ዜና የዘ-ሐበሻ አንባቢያን የዓመቱ ምርጥ ሰው – (ድምጽዎን አሁኑኑ ይስጡን) August 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዕውነት ያሸንፋል! የሚለውን መርህ አስቀድማ ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ የማድረስ የ7ኛ ዓመት ጉዞዋን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ በየዓመቱ አንባቢዎቿን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በዓመቱ ትልቅ ሥራ የሰሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ደብዳቤ ለአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት (አሰፋ ዘለቀ) August 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአሰፋ ዘለቀ አስቸኳይ ጥሪ በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። የአንድነት ፓርቲ ደጋፊ ነኝ። በተለይም ላለፉት አንድ አመት የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ፣ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች Read More
ዜና ከግብረሰዶማውያኑ ጀርባ (አርአያ ተስፋማሪያም) August 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ አርአያ ተስፋማሪያም ከጥቂት አመት በፊት በኢትዮጵያ በተለይ አዲስ አበባ የሚገኙ ግብረሰዶማውያን ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በሸራተን ሆቴል የሃይማኖት አባቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት በስፍራው ተገኝተዋል። ፕሮግራሙ ሊጀመር 15 ደቂቃ ሲቀረው በድንገት የደህንነት Read More
ዜና በሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች የተጀመረው እስር ተጠናቅሮ ቀጥሏል August 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ እንደዘገበው፦ ከአሁን ቀደም አራት የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎች በሽብርተኝነት ስም መታሰራቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን እስረኞች ያሉበትን ሁኔታና የዞኑን አደረጃጀት ለመጎብኘት ከአዲስ አበባ Read More
ዜና አቶ ሙሼ ሰሙ ከኢዴፓ አባልነታቸው ለቀቁ August 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር በመሆን ፓርቲው ከተመሰረተበት 1992 ጀምሮ በህዝብ ግኑኝነት፣ በጸሀፊነትና በፕሬዘዳንትነት ያገለገሉት አቶ ሙሼ ሰሙ ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርቲው ጽ/ቤት Read More
ዜና “አሸባሪነት” በወያኔ አገዛዝ ሥር ባለችው ኢትዮጵያ August 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በአገራችን፣ በወያኔ አገዛዝ መደበኛ ትርጉማቸውን ከሳቱ በርካታ ቃላት መካከል “የሽብር ድርጊት“ እና ”አሸባሪ“ የሚሉት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። ሰፊ ተቀባይነት ያለው የአሸባሪ ትርጉም “የሽብር ድርጊቶችን Read More