ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ባስኬቶ ወረዳ የመኢአድን ቢሮዎች በካድሬዎች ተሰበሩ September 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ በመጭው ምርጫ ባለጠንካራ መዋቅሩ መኢአድ ላይ ያለው ስጋትና ፍርሃት ጨምሯል። በደቡብ ኢትይጵያ በባስኬት ወረዳ የሚገኘው የመኢአድ ቢሮ በወያኔ ካድሬዎች በሆኑት አቶ ጉልቶ በርቸፌ Read More
ዜና በ 2007 ዓ.ም ለሚደረገው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሚሊሻዎች ልዩ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተገለጸ September 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና ፦ በ2007ዓ.ም ለሚደረገው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች ድምፁን እንዳይሰጥ ለማፈን በሚያስችል ሁኔታ በክልሉ የሚገኙ ሚሊሻዎች ልዩ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተገለጸ Read More
ዜና Hiber Radio: መምህር ግርማ በስዊስ ፖሊሶች ታገዱ፤ “የኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ግብጽ መሔድ ቅር አያሰኘንም” – ኃይለማርያም September 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! > ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ በቀን አቆጣጠራችን ላይ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ ምልልስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም (ይሄይስ አእምሮ) September 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ (ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡) “እሳቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ፣ ሽብር እና እኛ (ያሬድ ኃይለማርያም) September 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሽብርተኝነት ያለው አረዳድ እና ወያኔ ሽብርተኝነትን የሚተረጉምበት መንገድ ለየቅል ናቸው። በአለም Read More
ዜና በሽብርተኝነት የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ወደ ማዕከላዊ ተዛወሩ September 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሽብርተኝነት ተከሰው አርባምንጭ ታስረው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞ ጎፋ ዞን አመራሮች ከነበሩበት የአርባ ምንጭ እስር ቤት አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፌደራል ወንጀል ምርመራ መዘዋወራቸው ታወቀ፡፡ Read More
ጤና Health: ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች September 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ Read More
ዜና “2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ መፃዒ እድል የሚወሰንበት ዓመት በመሆኑ ሁላችንም በተነሳሳ የአርበኝነት መንፈስ እንቀበለው” – ግንቦት 7 September 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ 2007 ወሳኝ የትግል ዓመት!!! የግንቦት7 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የበተነው ጽሑፍ ሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ ምህረት ለኛ ለኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በመጥፎ የሚታወስ ዓመት ነው። 2006፣ በመካከለኛው Read More
ዜና ኢህአዴግ የመልካም አስተዳደር ችግር በማንም የማይላከክ ነው አለ September 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ አሸናፊ ደምሴ ባለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት ውስጥ የተጓዝኩባቸው የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መንገዶች ውጣ ውረድ የበዛባቸው ናቸው የሚለው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ በተለይም የመልካም Read More
ዜና የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት 400 ሰዎች በተገደሉበት የጋምቤላ ጭፍጨፋ የሕወሓት ባለስልጣናት መሳተፋቸውን አጋለጡ September 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የጋምቤላ መሪ በክልሉ ለደረሰው ጭፍጨፋ የህወሃት ባለስልጣናትን ተጠያቂ ማድረጋቸውን ኢሳት ዘገበ። የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ኦሞት ኦባንግ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ 400 ሰዎች የተገደሉበት Read More
ዜና Hiber Radio: በአንዋር መስጊድ ያለ ሀባሽ ፈቃድ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት የሚከለክል መመሪያ ወጣ፤ በጅጅጋ የክልሉ ታጣቂዎች ኦብነግን ተቀላቀሉ September 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 2 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ አሮጌውን በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ 2007ዓ/ም አዲሰ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ (ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት ) September 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉእላዊነት የ 2006 ዓ/ም ዘመነ ማርቆስ ተገባዶ ወደ 2007 ዓ/ም ዘመነ ሉቃስ እንካን በሰላም አሸጋገረን በማለት አዲሱ ዘመን የሰላም ‘የደስታና የብልፅግና Read More
ዜና የአፋርን ሕዝብ ወኃ ጠማው September 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ አብን አፋር ለዘ-ሐበሽ አንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በ32 ወረዳዎች ህዝብ በውኃ ጥም በከፈተኛ ችግር ውስጥ ይገኛል። ባለፉት 5 አመታት ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ኢንቨስትመንት ተብሎ ከህዝቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔና ይሉኝታ አይተዋወቁም (አንተነህ መርዕድ) September 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ አንተነህ መርዕድ ህወሃት በሻዕብያ ታዝሎ* ምኒልክ ቤተመንግስት ከገባና ኦነግንም ሆነ ሌሎቹን ጠፍጥፎ የሰራቸውን መናኛ ድርጅቶች እንኳ ሳያስቀርብ በብቻው የተያያዘው ዘረፋ፣ ሁሉን ለእኔ ብቻ Read More