ዜና ወያኔ ሲያስር አሜን….ሲገድልም አሜን October 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነሚያህ ብዕር የያዘ ማንም ሰዉ በዘመናችን ደግሞ የኮምፒተር መክተቢያ ፊቱ ላይ የደቀነ ሁሉ ከሱ ዉጭ ያለዉን ማንንም ሰዉ “ሌባ”፤ “ባንዳ” ወይም “ከሃዲ” እያለ እንዳሰኘዉ Read More
ዜና Hiber Radio: በኢትዮጵያ ሁለት አሜሪካውያን ባልታወቁ ኃይሎች ጥቃት ደረሰባቸው፤ በቬጋስ የተከሰተው ቀላል የመሬት አደጋ ምንም ጉዳት አላደረሰም October 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 Read More
ነፃ አስተያየቶች ነገረ ህወሓት: ህወሓትና ‹‹ወያኔ›› ምንና ምን ናቸው? – ጌታቸው ሺፈራው (ጋዜጠኛ) October 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ህ.ወ.ሓ.ት›› የተሰኘው የፖለቲካ ቡድን ሙሉ ስሙ ሲዘረዘር ‹‹ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ›› መሆኑ ለማንም ግራ የሚያጋባ አይደለም፡፡ በተለይ በርሃ በነበረበት ጊዜ ከረዥም ስሙ ይልቅ ‹‹ወያኔ›› Read More
ዜና በጎንደር አዘዞ አካባቢ 1250 ኮንደሚኒየም ቤቶችን የተረከቡ አባወራዎች ላለፉት 3 ዓመታት መብራት ማጣታቸውን ገለጹ October 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሰሜን ጎንደር አዘዞ አካባቢ ከ3 ዓመት በፊት የኮንደሚኒየም ቤት የተረከቡ ወገኖች ላለፉት 3 ዓመታት ኮንደሚኒየሞቹ መብራት ያልገባላቸው በመሆኑ በከፍተኛ መጉላላት ላይ እንደሚገኙ ለዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የወያኔው ወመኔዎች መንግስት የደህንነት ቡድን በድጋሚ በአዲስ መልክ ተዋቀረ October 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ምንሊክ ሳልሳዊ) የቀድሞው መዋቅር ከተቃዋሚ ሃይሎችና ለሚዲያዎች የመረጃ ክፍተት ፈጥሮላቸዋል። – የዲያስፖራውና የተቃዋሚዎች ትግል ፍሬ ማፍራቱ የደህንነት ተቋሙን አደፍርሶታል።… – የተጀመረው ፍሬያማ ትግል እያደገ Read More
ዜና በአፋር ክልል የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊሶች ከሶማሌው ዒሳ ጎሳ ጋር ተዋግተው 3 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ October 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በኡንዳ ፎኦ ከተማ የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊሶች ከሶማሌው ዒሳ ጎሳ ጋር የተዋጉ ሲሆን በግጭቱም 3 ሰዎች ሲሞቱ Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች 28 ቀን ተቀጠረባቸው • በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የተያዙ ሌሎች 10 ያህል ዜጎችም ቀርበዋል October 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ተከሰው ማዕከላዊ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን አመራሮች ዛሬ መስከረም 23/2007 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 አራዳ ችሎት ቀርበው 28 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የደርግና የወያኔ የውይይት ክበብ – ከአንተነህ መርዕድ (ጋዜጠኛ) October 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጥቅምት 2014 እ ኤ አ ላለፉት አርባ አመታት በአምባገነኖች መዳፍና በካድሬዎች ቁጥጥር ስር ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘላቂ ነፃነት እስካላገኘ ድረስ የስርዓት መቀየር ብቻ ለነፃነቱ Read More
ጤና Health: የወሲብ አፈፃፀም ለጡንቻ፣ ለወገብና ለጀርባ ህመም ይዳርጋል እንዴ? October 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ፡-1 እግሬን በጣም ይሸመቅቀኛል፡፡ ብዙዎች ሲናገሩ እንደምሰማው የቁም ወሲብ ለዚህ እንደሚያጋልጥ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ይህንን ድርጊት በተደጋጋሚ ፈፅሜያለሁ፡፡ ታዲያ ችግሬ ከዚህ የመጣ ሳይሆን አይቀርም፡፡ Read More
ኪነ ጥበብ ባህል ሲባል ፣ የሚከነክኑኝ ነገሮች – በእውቀቱ ሥዩም (ቅጽ አንድ) October 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባህል ‹‹ነፍስን ማልማት›› ማለት ነው ብሏል ሮማዊ ሊቅ፣ ሲሰሮ፡፡ባህል ፣ማደግን፣ላቅ ማለትን መራቀቅን የሚያሳይ ነገር ነው፡፡ የኢትዮጵያን ባህል ያሳያሉ ተብለው ባገር ቤትና በውጭ አገር በሚገኙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማት ያለ ነፃነትና ፍትሕ ፋይዳ የለውም October 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከይኩኖ መስፍን (ቦስቶን ሰሜን አሜሪካ ) ሙሱና! አፈና እና አድልዎ ከማንም ግዜ በላይ በሰፈነበት ሀገር ዘላቂ ፍትሕ! ዴሞክራሲ! ዕድገትና የህግ የበላይነት ይመጣል ብሎ ማሰብ Read More
ዜና ኢሕአዴግ የሰሞኑ የመምህራን ስልጠና እንዳይሳካ እንቅፋት ሆነዋል ያላቸውን 12 ወጣት መምህራን አባረረ (ዝርዝራቸውን ይዘናል) September 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ድምጽ ይሰማ ለዘ-ሐበሻ በላከው ዜና መምህራንን ከስራ ቦታችው ማፍናቀል ተጀምሯል አለ። እንደ መምህራኑ ድምጽ ዘገባ 12 ወጣት መምህራን ከሥራቸው ተፈናቅለዋል። Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ ኃይለማሪያም እንዳሉት የዲሞክራሲ እጦት አብዮትን ያመጣል (ግርማ ካሳ) September 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ አገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ፣ በረእቡ መስከረም 7 እትሙ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከቱርክ የዜና አገልግሎት ኤጀንሲ አናዶሉ ጋር በቅርቡ ያደረጉት ቃለ Read More
ነፃ አስተያየቶች መነገር ያለበት ቁጥር 7 የክፍፍላችን ገጽታ September 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ በልጅግ ዓሊ ባለፈው ዓመት ሃገራችንንም በሚመለከት አስደሳችም፣ አስከፊም፣ አስደናቂም፣ አናዳጅም ተግባሮች ተፈፅመዋል። አሮጌው ዓመት ለአዲሱ ዓመት ቦታውን ሲለቅ ፈጣሪ አምላክ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ Read More