ዜና የይለፍ ሚስጥር ቁልፍ ሰብሮ መረጃ የሰረቀው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለ October 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ ዮናስ ካሳሁን የተባለ ግለሰብ የወ/ሮ አኪኮ ስዩምን ኢ-ሜይል አድራሻ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ያለ ግለሰቧ ፈቃድ ባልታወቀ መንገድ በመጠቀም ግለሰቧ ከተለያዩ ሰዎችና ድርጅቶች ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም – ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን October 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ (24/10/2014) ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ Read More
ዜና የሶዶ ፖሊስ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች ላይ ድብደባ ፈጸመ October 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ‹‹ስቴት ፈንድ›› በሚል በየወሩ የሚሰጣቸው 340 ብር አሁን ካለው የኑሮ ሁኔታ አንጻር በቂ ባለመሆኑ እንዲጨመርላቸው ለሶዶ ከተማ አስተዳደር ጥያቄ ያቀረቡ Read More
ዜና የአ.አ ከንቲባ ጽ/ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ተታኮሱ October 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ መስተዳደር ማዘጋጃ ቤት (ከንቲባ ጽ/ቤት) ውስጥ የሚሰሩ ፖሊሶች ዛሬ በግምት ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ እርስ በእርሳቸው መታኮሳቸውን አስተዳደሩ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ለነገረ Read More
ዜና አቡነ ማትያስ በጥቅምት/2007 ዓም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉአባኤ መክፈቻ ንግግራቸውም ከቤተ ክርስቲያን ዋና ዋና ችግሮች ላይ ከማተኮር ይልቅ የቤተ ክርስቲያኒቱን ልጆች በመግፋት ምድራዊውን መንግስትን ማስደሰት ቀጥለዋል October 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ጉዳያችን) የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥቅምት 11/2007 ዓም ከቀትር በኃላ በምህላ እና በፀሎት መጀመሩ ይታወቃል።በማግስቱ ጥቅምት 12/2007 ዓም ፓትራርኩ አቡነ ማትያስ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ምእመናንን Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ችሎት ትናንት እና ዛሬ ቀጥሎ ዋለ October 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምስክሮች በዋና ዋና ጭብጦች ላይ የኮሚቴዎቹን ንጹህነት እየመሰከሩ ነው! ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው:- የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ችሎት ትናንት እና ዛሬ ቀጥሎ Read More
ዜና ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ለሰዓታት በጥይት እሩምታ ስትታመስ ቆየች October 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ለሰዓታት በጥይት ስትታመስ መቆየቷን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አስታወቁ:: ከግብር ጋር በተያያዘ ተነሳ በተባለው በዚሁ የጥይት ተኩስ ሶስት አርሶ አደሮች መቁሰላቸው Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ የኢቦላ ተጠርጣሪዎችን ናሙና ወደ ኬኒያ እንደምትልክ አንድ የአገሪቱ ባለስልጣን ገለጹ; * ካራቱሪ በኪሳራ ሳቢያ መሬቱን አሳልፎ እየሸጠ መሆኑ ተጋለጠ October 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 9 ቀን 2007 ፕሮግራም ! > ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ የቃል ኪዳን መጽሔት ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር በስደት ካለበት ኬኒያ የአገዛዙ ሰዎች እንዴት Read More
ዜና መደመጥ ያለበት የአንድነት አመራር አቶ ግርማ ሰይፉ በፓርላማ October 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ መደመጥ ያለበት የአንድነት አመራር አቶ ግርማ ሰይፉ በፓርላማ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት በአማራ ነገድ ሕዝብ ላይ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያስቆመው ማን ነው? (አንተነህ ገብረየ ) October 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንተነህ ገብረየ መግቢያ፦ የዛሬ ጹሑፌን ከሰሞኑ ክስተቶች እጀምራለሁ-በዋሽንግተን ዲሲ ከአሜሪካው ፕረዘደንት ጋር ልዩ ውይይት ያደረገው በደሳለኝ ኃይለማርያም የተመራው የህወሃት ቡድን ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማደጓንና በምግብ Read More
ዜና ታላቅ አገር አቀፍ የማኅበረ ቅዱሳን አጋርነት መረሃግብር እሁድ ጥቅምት 9 ቀን 2007 ዓም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል October 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ††† #እኔምለእምነቴ #ድምጻችንይሰማዘኦርቶዶክስ ††† በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የፊታችን እሁድ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ማኅበረቅዱሳንን በመደገፍ ታላቅ እና ደማቅ የአጋርነት ንቅናቄ Read More
ጤና Health: ሐኪሞች እንዴት በዘር ፍሬዬ አለመኖር ይደናገጣሉ? ችግሬ ከአዕምሮ ዝግመት ጋር ይያያዝ ይሆን? October 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡፡ ይህ ጥያቄዬ ደግሞ ወጣት እንደመሆኔ መጠን የየዕለት ሃሳብና ጭንቀት ሆኖብኛል፡፡ ወንድነቴ እያሳፈረኝ መጥቷል፡፡ ይኸውም ከዘር ፍሬዎቼ አንዱ የለም፡፡ ይህ ደግሞ በተለያዩ Read More
ዜና በኢትዮጵያ ተከታታይ ፍንዳታዎች ይደርሳሉ የሚለው ስጋት አይሏል * ደህነቶች እና የኢምባሲ አታሼዎች በስብሰባ ተወጥረዋል October 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ በኤምባሲዎች የደህንነት አታቼዎች እና በወያኔ የደህንነት ባለስልጣናት መካከል ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው በኢትዮጵያ ውስጥ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ ምእራባውያን ዲፕሎማቶች ዘንድ የሚደርሱ እናፈነዳለን መረጃዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ማኅበረ ቅዱሳን የመንግሥት ተቃዋሚ ሆኖ አያውቅም!!! – 10ሩ የኔ ወሳኝ ነጥቦች ስለማህበሩ October 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከደብረጊዮርጊስ ሰሞኑንን ስለማኅበረ ቅዱሳን በቤተ ክህነት ተደረጎ በነበረና “ፓትርያርክ” አቡነ ማቲያስ በመሩት ስብሰባ ላይ የደብር አለቆችና ተወካዮች የተናገሩትን በተለያዩ የመገናኛ መድረኮች ላይ በስፋት ሰምተናል። Read More