ዜና የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር “የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ እራስህን ከወያኔ አሽከርነት(መጠቀሚያነት) ልታርቅ ይገባል” አለ November 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በህዝብ ላይ የሚደርሰው ጭቆናና እርዛት እስከመቼ? ከኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ የተሠጠ መግለጫ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ዘወትር ስልጣናቸውን ለማራዘም ካላቸው ነቢራዊ ፍላጎት የተነሳ በህዝብ ላይ Read More
ዜና በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞኦን ለዳግም ህክምና ሳውዲ አረቢያ ሾልከው ገቡ November 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን ሃገሬ ጅድ በዋዲ ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞን ህመሙ ጠንቶባቸው ከሁለት ወር በፊት በሼክ አላሙዲን የግል አውሮፕልና ተጭነው በድበቅ ለህክመና Read More
ጤና Health: ስኳር ህሙማን ለምን ስኳር ይከለከላሉ? October 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅርብ ጊዜያቶች ስለ ስኳር በሽታ ይቀርቡ የነበሩ መረጃዎችን አንብቤያለሁ፡፡ በአጠቃላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በተለየ ሁኔታ ስለ ሃይፖግላይሴሚያ ማብራሪያ እፈልጋለሁ፡፡ ይኸውም በሽታው ሃይፖግላይሴሚያ፣ በደም ውስጥ የስኳር Read More
ዜና ማዕከላዊ የሚታሰሩት የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ቁጥር አሻቅቧል * በርካታ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል October 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት በኢንቨስትመንት ስም የጋምቤላን ክልል ነዋሪዎች እያፈናቀሉ በያዙት መሬት ምክንያት እንደተቀሰቀሰ የሚነገርለትና ለወራት በዘለቀው ግጭት ተሳታፊ ናቸው የተባሉ በርካታ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ዛሬ Read More
ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ ‹‹እነማን ናቸው ከጀርባዎ ያሉት?›› ሲል ፓትርያርኩን ጠየቃቸው October 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ አቡነ ማትያስ÷ የሊቃነ ጳጳሳትንና ኤጲስ ቆጶሳትን ተጠሪነት ለፓትርያርኩ በማድረግ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት ሕገ ቤተ ክርስቲያን የመጨረሻው ከፍተኛ ሥልጣን ባለቤት የኾነውን የቅዱስ Read More
ዜና ሰማያዊ ህዝቡ በብሔራዊ ደረጃ የሚደረገው ትግል አካል እንዲሆን ጥሪ አቀረበ October 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ ጥቅምት 18/2007 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ አፋኙን ስርዓት በመቃወምና ከስርዓቱ ጋር ባለመተባበር በብሔራዊ ደረጃ የሚደረገው ትግል አካል እንዲሆን ጥሪ አቀረበ፡፡ ‹‹የሀገራችን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ “ካዛንችሱ መንግስት በአዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት” – ከግርማ ሰይፉ ማሩ October 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ጥቅምት 17/ 2007 እግር ጥሎኝ አዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት ጎራ ብዬ ነበር፡፡ የታዘብኩት ነገር ያስታወኝ ኤርሚያስ ለገስ “የመለስ ትሩፋቶች” በሚል ባወጣው መፅሃፍ ውስጥ Read More
ዜና Hiber Radio:ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ ሊቀመንበር ሆነው ጄኔራል ከማል ገልቹን ተኩ; ቻይና በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የገባ ጫት ሕዝቤን እያወከ ነው አለች October 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 16 ቀን 2007 ፕሮግራም ! አቶ ዳንኤል ተፈራ የአንድነት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በአንድነት ላይ ሰሞኑን በገዢው ፓርቲ የተከፈተውን ዘመቻ አስመልክቶ Read More
ዜና በስልጠናው ጥያቄ ያነሳው ሰራተኛ ታሰረ October 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ላይ ጥያቄ የጠየቀና ስርዓቱን የተቸ የአንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኛ ታሰረ፡፡ ፋንታሁን የተባለው የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ ሰራተኛ በስልጠናው ወቅት Read More
ዜና በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በዐማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም October 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን [email protected] ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በነሐሴ ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. (Aug 08, 2014) ያደረጉት ቃለ መጠይቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘውደ ወይ ጎፈረ ብሎ መመዳደብም መፍትሄ ነው። October 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ዳባ Sunday, October 19, 2014 [email protected] “ይምርጡን ሳናዳላ፤ ሳንገል፤ ሳናስር፤ሳንዋሽና ሳንሰርቅ ፍፁም በሆነ አገራዊ ፍቅር አክብረንህ እናስተዳድራለን ”። የምርጫ መሪ ቃል ብትሆን ያልኳት። Read More
ዜና የይለፍ ሚስጥር ቁልፍ ሰብሮ መረጃ የሰረቀው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለ October 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ አቶ ዮናስ ካሳሁን የተባለ ግለሰብ የወ/ሮ አኪኮ ስዩምን ኢ-ሜይል አድራሻ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ያለ ግለሰቧ ፈቃድ ባልታወቀ መንገድ በመጠቀም ግለሰቧ ከተለያዩ ሰዎችና ድርጅቶች ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች በአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም – ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን October 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ (24/10/2014) ሞረሽ ወገኔ የባህል ማህበር በስዊድን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ Read More
ዜና የሶዶ ፖሊስ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች ላይ ድብደባ ፈጸመ October 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ‹‹ስቴት ፈንድ›› በሚል በየወሩ የሚሰጣቸው 340 ብር አሁን ካለው የኑሮ ሁኔታ አንጻር በቂ ባለመሆኑ እንዲጨመርላቸው ለሶዶ ከተማ አስተዳደር ጥያቄ ያቀረቡ Read More