ዜና የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የትብብሩን ደብዳቤ አልቀበልም አለ November 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና የስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 21/2007 ለሚያደርገው ስብሰባ የጻፈውን ማሳወቂያ ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የትብብሩ Read More
ዜና በጂቡቲ ታጎሪ ከተማ የኢትዮ-ጂቡቲ የሁለትዮሽ የድምበር ሰላም በሚል ሰብሰባ ይካሄዳል ተባለ November 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:- በአቶ እስማእል አሊ ሲሮ የሚመራው ቡዱን ዛሬ ጧት በጋላፊ አቆረጠው ወደ ጀቡቲ ገበተዋል። የኢትዮጲያ መንግስት ከጀቡቲ እስከ መቀሌ እየገነባ Read More
ዜና ኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ • የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል November 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) ገዥው ፓርቲ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን ለማሰር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ታማኝ ምንጮች ገለጹ፡፡ ሰሞኑን የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ የሰማያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ተስፋዬ ገ/አብ – በጋዜጠኛ ሰናይ ገ/መድህን እይታ * ተስፋዬ ተስፋ ሲቆርጥ – 2 November 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 2 የጋዜጠኛዉ ማስታወሻ እየተተረከ በነበረበት ሰሞን ከአንድ አሁን ስሙን መጥቀስ ከማልችለው የኤርትራ የደህንነት ባልደረባ ኮ/ል ጋር አንድ ምሽት ቁጭ አልንና መሎቲ ቢራ እየተጎነጭን Read More
ዜና ለማላገጫ – የወያኔ ምርጫ። (ሥርጉተ ሥላሴ) November 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 20.11.2014 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ ሰሞኑን በተከታታይ የማነባቸው ሁሉ በምርጫ ላይ ያተኮሩ ናቸው። ቢሆን መልካም በነበረ። ህልሙ እሱ ስለሆን። ነገር ግን ምርጫ በዬትኛው Read More
ነፃ አስተያየቶች << ከልዩነታችን ይልቅ አንድነታችን ይልቃል›› ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ከቃሊቲ November 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቀጥሎ ያለው አጭር መልዕክት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር በሚገኝበት ቃሊቲ ለተገኘው የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የገለጸው መልዕክቱ ነው፤ እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ነገሮችን ማወሳሰቡ ለማናችንም አይጠቅምም፡፡ ደግሞ Read More
ዜና በኦሮምያ ዜጎችን ማሰሩ እንደቀጠለ ነው November 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኀዳር ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ የሚታሰሩ ዜጎች ቁጥር መበራከት የአለምን የመገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ባገኘ ማግስት፣ አሁንም ዜጎችን በሰበብ አስባቡ እያሰሩ Read More
ዜና Hiber Radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ አሮጌ 12 ሚግ 23 እና ኤም አይ 24 ሔሎኮፕተሮች ከቡልጋሪያና ከዩክሬን መግዛቱ ተዘገበ November 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 7 ቀን 2007 ፕሮግራም ! ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር እና የሰማያዊ ሊቀመንበር የአደባባይ ስብሰባው በፖሊስ ጥያቄ መበተኑን አስመልክቶ ከህብር Read More
ዜና ልጅአለም። November 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ 17.11.2014 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ አንቀላፍተው ሰነባበቱ። አሁን ግን ጭር ብለዋል። ተያይዝው እቅፍቅፍ ብለው በተመሰጠ ቢጫማ ፍቅር ከደርቡ ቤታቸው ወረድ ብለው ምድር ቤት አሰኛቸውና ተያይዘው ተኙ። Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያችን በጥርስና በጥፍር የሚደረግ ትግል እንዴት ይቁም? (ግርማ ሠይፉ ማሩ) November 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] girmaseifu.blogspots.com አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት አሳዛኙን የ2002 ምርጫ ውጤት ተከትሎ ፍራሽ አንጥፎ ኢህአዴግን ምርጫ ዘረፈ ከሚል መደበኛ ለቅሶ መውጣት አለብኝ Read More
ዜና አዲሱ የመኢአድ አመራር ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የተጀመረው ግንኙነት እንደሚያስቀጥል አስታወቀ November 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ • የፓርቲውን ማህተም ተሰርቄያለሁ ብሏል ዛሬ ህዳር 4/2007 ዓ.ም በፓርቲው ዋና ጽፈት ቤት መግለጫ የሰጠው የመኢአድ አዲሱ አመራር ከመኢአድ ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም ካላቸውና ከሌሎቹም Read More
ዜና ቤተክርስቲያን እንዳይፈርስ የተቃወሙት ዜጎች ታፍሰው የት እንደደረሱ አልታወቀም; “ይህ ሁሉ የሆነው የእምነቱን ተከታዮች በመናቅ ነው” November 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) ትናንት ህዳር 3/2007 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ ክፍለ ከተማ የማሪያም ቤተ ክርስቲያን እንዳይፈርስ በመቃወማቸው የታፈኑት ዜጎች የት እንደደረሱ አልታወቀም ሲሉ Read More
ዜና ቃለ ምልልስ (ነቢዩ ሲራክ) November 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ በሊባኖስ ከ4ኛ ፎቅ ከወደቀችው ከእህት ብርቱካን ጋር አንዲት እህት ከአራተኛ ፎቅ የመውደቋ መረጃ በሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ሲሰራጭ ከነሰቅጣጭ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ነበር ፣ ኢትዮጵያዊቷ Read More
ዜና የቤተክርስቲያንን መፍረስ የተቃወሙት ተደበደቡ November 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኀዳር ፫(ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ 11 በለሚ አካባቢ የምትገኘው ማሪያም ቤተከርስቲያን በህገወጥ መንገድ ተሰርታለች በሚል ፖሊሶች ለማፍረስ ሲሄዱ Read More