ዜና Hiber Radio: በመስቀል አደባባይ ለተጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ የአደባባይ ቅስቀሳ ይጀመራል፤ ሁበር በኔቫዳ ታገደ December 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 21 ቀን 2007 ፕሮግራም ! አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ በመስቀል አደባባይ የተጠራውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ጋር Read More
ዜና በመቐለ አራት የፖሊስ ኮማንደሮችና አንድ የድህንነት አባል በወንጀል ተከሰሱ November 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ (አንድነት) አባል ወጣት ሽሻይ አዘናው ለ24 ቀን መሰወሩ ተያይዞ በ26/02/2007ዓ.ም ከሚሰራበት የስራ ቦታው ታፍኖ በመቐለ ኮሙሽን ፖሊስ ክልል Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ምርጫ – ገረጭራጫ! (ሥርጉተ ሥላሴ) November 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ይሄ አዲስ የሚሉት የነጮቹ ዓመት ደግሞ አይደክመው መጣሁ እያለ ሃገር ምድሩን አካሎታል። አልኳችሁ እሱ ለሚመላለሰው፤ የእሱ ጫማ እልቅ ለሚለው እኔኑ ድክም – ግን አልገርምም?! Read More
ዜና የሕወሐት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት መግዛታቸውን ቀጥለዋል November 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) የሕወሐት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት እየገዙ እንዳሉ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ ሐጐስ ጐደፋይና Read More
ዜና አንድነትና መድረክ ተለያዩ November 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ ያህል በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የተቃውሞ ጐራው ላይ በጋራ ሲሠሩ የነበሩት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና Read More
ዜና በጋምቤላ ክልል ያለው የኤች አይቪ ስርጭት በሀገር አቀፍ ደረጃ ካለው ስርጭት በላይ መሆኑ ተገለፀ November 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ2 ሰዓታት 2ሺ ሰዎችን ለመመርመር ታቅዷል በሀገራችን ለ26ኛ ጊዜ የፊታችን ህዳር 22ቀን 2007 ዓ.ም የሚከበረውን የአለም የኤድስ ቀን አስመልክቶ ትናንት በካፒታል ሆቴል እና ስፓ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ጋዜጠኛውን ደብድቧል የተባለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በዋስ ተፈታ November 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ሰንደቅ ጋዜጣ) ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ገልፍ ኢዚዝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ የግል ተበዳይ በሆኑት ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ ላይ የቀላል Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለደፈራ፤ ደፈር ብለን ስናወራ (በእውቀቱ ስዩም) November 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኣስገደዶ መድፈር በእንስሳት በኣሶች እንዲሁም በነፍሳት ኣለም ውስጥም ይስተዋላል፡፡ይልቁንም ለሰው እሩብ ጉዳይ በሆኑ ዝንጀሮዎች ዘንድ የተለመደ ነው፡፡ተፈጥሮ በደፋሪነት ያጨቻቸው ባብዛኛው ወንዶችን ቢሆንም ሞገደኛ እንስቶችም Read More
ዜና Hiber Radio: የአቶ ግርማ ሰይፉ ንግግር የአንድነት አቋም አይደለም ሲሉ አቶ በላይ ፈቃዱ ተናገሩ * ከለንደን ሶሪያ ሄዶ አሸባሪዎችን የተቀላቀለ አንድ ሀበሻ ተገደለ November 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህብር ሬዲዮ ህዳር 14 ቀን 2007 ፕሮግራም ! የአንድነት ፕሬዝዳንት አቶ በላይ ፈቃዱ ሰሞኑን አንድነት የጀመረውን ዘመቻ፣ አቶ ግርማ ሰይፉ በተናገሩት ላይ፣ በምርጫውና በተያያዥ Read More
ዜና በሰሜን ጎንደር የሕወሓት አማሳኞች ሰርገው የበመግባት ወጣቱን እያጋደሉ መሆኑ ተሰማ November 23, 2014 by ዘ-ሐበሻ -ከከተማው ለስራ የሄዱ ወጣቶች ንብረታቸውን እና ገንዘባቸውን ሳይሰበስቡ አከባቢውን ለቀዋል ከሚኒልክ ሳልሳዊ በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ለስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን መንደር እየለዩ በመቧደን በከፍተኛ ጭፍጭፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ምርጫ – ለእርግጫ። (ሥርጉተ ሥላሴ ) November 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 21.11.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ጭል ጭል ስትል የነበረችው የብዕር ጧፍ ተከረቸመች – ለወያኔ የምርጫ እርግጫ ማጫ መመቻ በመሆን ለካቴና – ተሰጠች። ሥልጠናው Read More
ዜና የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የትብብሩን ደብዳቤ አልቀበልም አለ November 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና የስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 21/2007 ለሚያደርገው ስብሰባ የጻፈውን ማሳወቂያ ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የትብብሩ Read More
ዜና በጂቡቲ ታጎሪ ከተማ የኢትዮ-ጂቡቲ የሁለትዮሽ የድምበር ሰላም በሚል ሰብሰባ ይካሄዳል ተባለ November 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:- በአቶ እስማእል አሊ ሲሮ የሚመራው ቡዱን ዛሬ ጧት በጋላፊ አቆረጠው ወደ ጀቡቲ ገበተዋል። የኢትዮጲያ መንግስት ከጀቡቲ እስከ መቀሌ እየገነባ Read More
ዜና ኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ • የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል November 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) ገዥው ፓርቲ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን ለማሰር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ታማኝ ምንጮች ገለጹ፡፡ ሰሞኑን የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ የሰማያዊ Read More