ነፃ አስተያየቶች ሕዝባዊ ዕንቢተኝነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ! December 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ነብዩ ኃይሉ ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ዘጠኝ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ትብብር የጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ፣ በገዢው ቡድን ውንብድና ከተስተጓጎለ በኋላ ስለሰላማዊ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያና ግብጽ በአባይ ግድብ ጉዳይ የጀመሩትን ድርድር አቋረጡ፤ ኢራን ኤርትራ ላይ ወታደራዊ ቤዟ ማደረጓ ተቃውሞ ገጠመው December 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 5 ቀን 2007 ፕሮግራም < … የህወሃት ካንጋሮ ፍርድ ቤት የይስሙላ የመጨረሻ ውሳኔ ማለቁን ለአቶ ሀይለማሪያም ተነግሯቸው ይሆናል… ኮሚቴዎቹ ግን ቀድሞም Read More
ዜና በቴዲ አፍሮ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ይዘናል December 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለዘሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቴዲ አሁንም ከሃገር እንዳይወጣ በመከልከሉ የተነሳ ነገ ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የ አምስተርዳም ኮንሰርት ተሰርዙአል። የዘሐበሻ ምንጮች አንዳሉት ከሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች 40ኛው የህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ እና “ልማታዊው ሲኖዶስ” December 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ “የብጹዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ቦታ አሁንም ክፍት ስለሆነ በቦታው ተጠባባቂ/ምክትል ፓትርያርክ ቢመረጥ መልካም ነው” ታዬ ብርሀኑ በስደት ላይ የሚገኘው ህጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ 40ኛውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ታላቁ እስክንድር December 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢዮኤል ፍሰሐ ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰው ድሃ አይደለችም። በየጊዜው ሰው ይወጣላታል። በእሷ ፍቅር የከነፉ ልጆችን ሁሌም ቢሆን አታጣም። እማማ እንደዚህ አይነት ልጆቿን አምጣ ትወልዳቸዋለች። በእርግጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከብሔረሰብ በዓል ወደ ለታላቁ ሩጫ! – በእውቀቱ ስዩም December 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአምስት ዓመት በፊት ይመስለኛል፣ በደቡብ የሚገኝ የግብርና ዩንቨርሲቲ የብሔር ብሔረሰቦቸን ቀን ምክንያት በማደረግ የክብር አንግዳ አድርጎ ጠራኝ። ትንሽ ካቅማማሁ በኋላ ማየት አይከፋም ብየ ሚኒባስ Read More
ዜና ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 135 ሰዎችን በሽብርተኝነት ክስ አሰረች December 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሳዑዲ አረቢያ 135 ሰዎችን በሽብርተኝነት ጠርጥራ ማሰሯን አስታወቀች:: የሳዑዲ መንግስት እንዳስታወቀው በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ከታሰሩት 135 ሰዎች ውስጥ 109ኙ የራሷ ዜጎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 26 Read More
ዜና Hiber Radio: የፈረንሳይ ባንክ የሕወሃትን አገዛዝ የ1 ቢሊዮን ዶላር የሶቨርኒ ቦንድን አላሻሽጥም አለ * ከ70 በላይ ኢትዮጵያውያን የተሳፈሩባት ጀልባ የመን ባህር ዳርቻ ሰጠመች December 8, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ህዳር 28 ቀን 2007 ፕሮግራም ! ወጣት ዮናታን ተስፋዬ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ በመስቀል አደባባይ የተጠራውን ተቃውሞ ለማክሸፍ በአገዛዙ በኩል የተወሰደውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከ5 ሚሊዮን የማያንሰው ዐማራ ዬት ደረሰ? December 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ-ወያኔ ለ17 ዓመታት በሽፍትነት፣ ለ23 ዓመታት ደግሞ በገዢነት ተፈናጦ በዐማራ ሕዝብ ባደረሰው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ምን ያህል ንፁሃን ዐማሮች እንደተጨፈጨፉ የተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፓርቲዎች በምርጫ አንሳተፍም ቢሉ….. December 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ በምርጫ አለመሳተፍ መብት ነው !በኢትዮጵያ ያለው ጭላንጭል የፖለቲካ ምኅዳር ሲታይ፣ይህ ውሳኔ የሕግ፣የፖለቲካ እና የሞራል ድጋፍ አለው፡፡ሆኖም ግን በምርጫ ያለመሳተፍ መብት በራሱ-የራሱ የሆነ ተግዳሮቶች አሉትና፣ Read More
ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ 5000 ሄክታር በሚጠጋ እርሻ ላይ ውድመት ደረሰ December 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የኮምቦልቻ ከተማ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በ07 ቀበሌ ልዩ ስሙ ትዩ አምባ የሚኖሩ አርሶ አደሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ መምህራን የቀረበ ጥሪ ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር December 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዲት አገር ካለባት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ወጥታ በስልጣኔ ጎዳና እንድትጓዝ፣ ከሌሎች አገራት ጋር ተወዳድራ እንድታሸንፍ ትምህርት ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ያለ መምህር ትምህርት ለውድድርና Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ December 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ ቁ. 2 በተለያዩ ዘመናት በአገራችን ወደ ሥልጣን የመጡት ገዥዎች፤ ሕብረተሰባችን ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲያመቻቸው የዘር ግንድ እየቆጠሩ አንዱን ከሌላው የተሻለ አስመስሎ በመሳል፤ አንደኛውን በሌላኛው ወግን Read More
ዜና በድቡብ ሱዳን አራት ኢትዮጵያውያን በጥይት ተመቱ December 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ሱዳን በዋና ከተማዋ ጁባ አንድ ወንድና አንድ ሴት ሲገደሉ ሁለት ሴቶች ግን በጠና ቆስለው ወደ ኢትዮጵያ መወሰዳቸውን ኢሳት ወኪሎቹን ጠቅሶ ዘገበ። የሁለቱም ሟቾች Read More