ነፃ አስተያየቶች ህወሃት/ብአዴን በጨለማ ጐንደርን በታንክ ምን ለማድረግ !!? January 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነብሮ ከሰ/አሜሪካ ኢዲዩ በወገራ፤ጎንደርና ጭልጋ አውራጃዎች ኃይሉን አጠናክሮ ወደ ጎንደር ከተማ እየገሰገሰ ይሄድ በነበረበት ወቅት በጎንደር ክፍለ ሀገር የነበረው የደርግ ወታደራዊ አቅም ደካማ ነበር።በኋላ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ፣ የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! -ነቢዩ ሲራክ January 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ የማለዳ ወግ …የድሆች አባት ዶ/ር በርናርድ ተለየን ! * የኢትዮጵያ አፈር የጠራው ጠቢብ *” ክብር ሞቱ ለሰማዕት ” ዛሬ የምናዘክረው ሰው የኢትዮጵያ አፈር ፍቅር Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት January 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፪ሺህ፯ኛ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ነገ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድራችን በአካል የተገለጸበትን ፪ሺህ፯ኛ ዓመት እናከብራለን። እግዚአብሔር ወልድ በምድር በአካል ከእኛ Read More
ጤና Health: ብስጭት ይታከማል ወይ? January 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ከሁለት ዓመት በፊት በደረሰብኝ ከባድ የመኪና አደጋ ምክንያት በቀኝ እጄና እግሬ ላይ የእንቅስቃሴ ችግር ቢፈጠርብኝም ከቀን ወደ ቀን ግን የእጆቼ መስለል እና መቅጠን የህሊናዬን Read More
ዜና በአፋር ከ40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ጫካ ገቡ January 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:- በሰሜናዊው የአፋር ክልል ከባራሕሌ ወረዳ ቁጥራቸው ከ 40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በወረዳውና በመላው አፋር ክልል ላይ የወያኔ ተወካዮች በህዝብ Read More
ዜና የጠለምትና የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የጎንደሬዎች . . .(አንዱዓለም ተፈራ) January 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ታህሣሥ ፳ ፭ ቀን ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 01/03/2015 ) በጠለምት፣ በበየዳ፣ በጃናሞራ፣ በወልቃይት፣ በጠገዴ፣ በአርማጨኾ ነዋሪው Read More
ነፃ አስተያየቶች “ለኢትዮጵያ አንድነት በጽናት እንቆማለን” – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም January 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ (የፀሐፊው ማስታወሻ — ይህን ፅሁፍ በነጻነት ለሀገሬ ስም ለአማርኛ አንባቢዎቼ አቀርባለሁ። የነፃነት ለሀገሬ ትርጉሞች የረቀቁና የተጣሩ ናቸው። የነፃነት ለሀገሬን ድጋፍ በማግኘቴ ታላቅ ደስታና ክብር Read More
ዜና ‹‹እንደ ኢህአዴግ ያለ አሸባሪ የለም›› አብርሃ ደስታ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) January 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ መልዕክት ከቂሊንጦ እስር ቤት! በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ‹‹እንደ ኢህአዴግ ያለ አሸባሪ የለም›› አብርሃ ደስታ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) “እዚህ እስር ቤት ውስጥ በሽብር ስም የገባ Read More
ጤና Health: ያልተመለሱ ወሲብ ነክ ጥያቄዎቻችሁ እና አዳዲስ የሕክምናው ሳይንስ ምላሾች January 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ የ‹‹ጂስፖት›› አገር ከወዴት ነው? ወሲብ በብርሃን ወይስ በጨለማ? በሴቶች በኩል የሚደፈር ርዕሰ ጉዳይ አይሁን እንጂ በርካታ ወንዶች በጋራ ሲሰበሰቡም ሆነ አንድ ለአንድ ሲያወሩ ወሲብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራችን ኢትዮጵያ በፈረንጆች ኣዲስ ዓመትስ? -ገብረየሱስ! January 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ በደርግም ይሁን ላለፉት 23 ዓመታት፤ በኛ በኢትዮጵያውያን የኣዲስ ኣመት መለዋወጫ ግዜ የኣመለካከት እና የተግባር ስራ መሻሻል ስለማናደርግ እስቲ በኣውሮፓውያን ኣዲስ ዓመት መለዋወጫ እንመኩረው ብየ Read More
ዜና ፖሊስ የደብረማርቆስ ተማሪዎችን እያፈሰ እያሰረ ነው • ‹‹ኢህአዴግ አይገዛንም!›› ተማሪዎቹ December 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፖሊስ የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠናን የተቃወሙ የደብረማርቆስ የመለስተኛ ሁለተኛ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ (መሰናዶ) ተማሪዎችን እያፈሰ እያሰረ እንደሚገኝ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ በትናንትናው ዕለት Read More
ዜና ደብረማርቆስ፣ ባሶ ሊበንና ሞጣ የመሰናዶ ተማሪዎች የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ላይ ተቃውሙ አሰሙ December 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ • በሶስት ከተሞች ረብሻዎች ተነስተዋል (ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል መሰናዶ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቁመው እንዲወስዱ የተደረገውን የ‹‹አብዮታዊ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢሳያስ አፈወርቂ ስለሂሊኮፕተር አብራሪዎቹ ሊናገሩ ነው ስለመባሉ… የሳዑዲ ፖሊሶች ከኢትዮጵያውያን ጋር ስለመታኮሳቸው… እና ሌሎችም December 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 19 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የዘንድሮ ምርጫም እንደከዚህ ቀደሙ የገዢው ፓርቲ መጫወቻ ቅርጫ ለመሆን እንኳን ያልቻለ ነው። …የተቃዋሚው ሀይል ለምን አትተባበሩም Read More
ነፃ አስተያየቶች ብልጽግናና ባሕል December 26, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዳንኤልክብረት መንገድ አቋርጣለሁ፡፡ በእግሬ፡፡ ሁለት ጎልማሶች በመንገዱ ማቋረጫ ላይ ተገናኙ፡፡ ከሁለት አንዳቸው ቀድመው ወይም ተከትለው ማለፍ አለባቸው፡፡ ሁለቱም ቆሙ፡፡ ከዚያም አንዱ ሌላኛው ቀድሞ ያልፍ Read More