ዜና ሥርዓቱ የምርጫ ካርድ ያልወሰዱትን ስኳር በመከልከል ማስፈራራት ጀምሯል January 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ የቦቀል ቀበሌ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ ስልልወሰዳችሁ ስኳር አይሰጣችሁም መባላቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በአካባቢው ስኳርን ጨምሮ ሌሎች አቅርቦቶች Read More
ዜና በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፍትዊ ግደይ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ተገደሉ፤ January 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ (አወጋን) አመራሮች በዛሬው እለት እንደገለጹልኝ ከሆነ የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ፍትዊ ግደይ ወረኢሉ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ Read More
ዜና Hiber Radio: የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር ማስጠንቀቂያ… የኤርትራና የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በአስመራና በአዲስ አበባ… አንድነትና መኢአድ ምርጫ ቦርድን መክሰሳቸው… ኢሳያስ አንድ የሱዳን ጀነራል ኢትዮጵያን አጥፋ ብሎኝ ነበር ስለማለታቸው… ሌሎችም January 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 10 ቀን 2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ አቶ ማሙሸት አማረ የመኢአድ ሊቀመንበር የምርጫ ቦርድን ሕገ ወጥ አካሄድ Read More
ዜና መንግስት የሕወሓት አባሉን ዳኛ ልኡል ገ/ማርያም በከፍተኛ ወጪ እያሳከመ ነው January 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ልኡል ገ/ማርያም የተባለ የሕወሐት አባልና ዳኛ በከፍተኛ ወጪ በመንግስት እየታከመ መሆኑ ታውቋል። በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት፣ በቅንጅት አመራሮችና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ እድሜ ልክና Read More
ዜና የኢ.ሕ.አ.ግ. ዓለም አቀፍ ኮሚቴ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት January 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጥር:- 5 ቀን 2007 ዓ/ም ለተከበራችሁ ለድርጅቱ ሥራ አመራር አባላትና በዱር በገድሉ ከጠላት ጋር ለምትዋደቁ ታጋይ ጓዶች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ፤ በማለት የአክብሮት ሰላምታችን እያቀርብን፤ Read More
ዜና የሰሜን አሜረካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር አንድነት ፓርቲ የምጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደማይቀበለው መግለፁን እንደሚደግፍ አስታወቀ January 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ድጋፍ ማህበር በሰሜን አሜሪካ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ጉዳዩ፡ ፡ በቅርቡ በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ፡፡ እንደሚታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና Read More
ዜና የተውኔት አውራ – የሀገር ባንዴራ። January 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 16.01.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ „ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ሰው ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።“ / መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 40 ቁጥር 4/ እንደ እርእሱ ነው Read More
ዜና ሪያድ ከተማ በኢትዮጵያውያን የብሄር ግጭት ታመስች ! በግጭቱ ሁለት ኢትዮጵያውያን በጩቤ ተወግተው ሲሞቱ 4 ቆስለዋል። January 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑንን በሪያድ ከተማ ልዩ ስሙ መንፉሃ እይተባለ የሚጠራ አካባቢ በኢትዮጵያውያን መሃከል በተቀሰቀሰ የእርስ በእስር ግጨት ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ገለጹ። ግጭቱ ካገረሽ ወዲህ በተለይ የዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድነትን ፓርቲና የምርጫ ቦርድ – ግርማ ሠይፉ ማሩ January 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ ደብዳቤ ልውውጦች ዝርዝር ሁኔታ በማሰረጃ የተመሰረተ ታህሳስ 19-20፡ ********* አንድነት ፓርቲ ታህሳስ 19-20/2006 ዓ.ም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄድ፡፡ ይህ ጠቅላላ ጉባዔ ልዩ የተባለበት ምክንያት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራጭ መኖር ትሩፋት በኤኮኖሚና በፖለቲካ – ግርማ ሠይፉ January 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ስለ አማራጭ መኖር ጥቅም እንዳነሳ የገፋፋኝ በቅርቡ ለቁልቢ ባህል በድሬዳዋ ከተማ ተገኝቼ የተመለከትኩት የቢራ ዋጋ ነው፡፡ ለወትሮ በቁልቢ ሰሞን ብዙም ባይሆን አንድ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ትናንት ከዉጭ ወራሪዎች የታደገን መከላከያ ሠራዊታችን ዛሬም ከአገር ዉስጥ ወራሪዎች ይታደገናል” – አርበኞች ግንቦት 7 January 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ አስተዋዩ የኢትዮጵያ ህዝብ እድገቱን ለሚመኙ አስተዋይ መሪዎች እለታደለምና ደሃ ነዉ፤ ረሀብተኛ ነዉ አልተማረም ወይም ኋላ ቀር ህዝብ ነዉ ማለት ይቻል ይሆናል፤ ሆኖም የኢትዮጵያ ህዝብ Read More
ዜና Hiber Radio: የሕወሓት አስተዳደር ተለጣፊ አንድነት ፓርቲ መመስረቱ… የግንቦትና አርበኞች ግንባር ውህደት መነቃነቅ መፍጠሩ… ባለስልጣናቱ ለውጭ ሚዲያዎች የዋጋ ግሽበት መኖሩን ማመናቸውና ሌሎችም January 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 3 ቀን 2007 ፕሮግራም የኢሳት ኤርትራ መግባትና የአርበኞች ግንባርና የግንቦት ሰባትን ውህደት በተመለከተ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገናል (ሙሉውን ያዳምጡ) Read More
ዜና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በግንቦት 7-አርበኞች ግንባር ውህደትና በኢሳት ጋዜጠኞች የአስመራ ጉዞ ዙሪያ ለህብር ራድዮ የሰጠው ቃለምልልስ January 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ከላስቬጋስ ከሚሰራጨው ሕብር ራድዮ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ግንቦት 7 እና አርበኞች ግንባር ስላደረጉት ውህደት; እንዲሁም የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ አስመራ መሄድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ገዢ ቢሰባ ለመሬት አህያ ቢሰባ ላራዊት January 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቢኒያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ ይሄ ምርጫ መቼስ ስንቱን ያስታውሰናል?በደርግ ዘመን እናቶች ወንድ ልጃቸውን ከየጉያቸው እየተነጥቁ እና እየታፈሱ በጦርነት ሲማገዱ ወንድ ልጅ ላለመውለድ. . . Read More