ዜና እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ንብረት የሆነው መሬት በተጭበረበረ ካርታ ለባለሃብቶች መሸጡ ተነገረ February 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለየ ስሙና ቦታው እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ንብረት የሆነውን መሬት አዲስ የተመረጠው ሰበካ ጉባኤ ለባለሃብቶች በተጭበረበረ ሰነድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይ ነጻ አውጪዎች ኢትዮጵያን ማጥፋት ይችላሉን – ከሳሙኤል አሊ February 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነብር ዠጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ሊቀይር አይችልም ይላል በታላቁ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ። ይህ ቃል የኔ ወይም የናንተ አልያም የወያኔዎች ቃል አይደለም ሰማይና ምድርን በቃሉ Read More
ዜና የብአዴን ካድሬዎች የክልሉ አርሶ አደር ከምርጫው በፊት የመሬት ይዞታውን እንዲመልስ እየጠየቁ ነው February 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ • ‹‹ከምርጫው በኋላ ይመለስላችኋል ተብለናል›› አርሶ አደሮቹ የብአዴን ካድሬዎች የክልሉ አርሶ አደሮች ከምርጫው በፊት የመሬት ይዞታ ደብተራቸውን እንዲመልሱ እያሳሰቡ መሆኑን አርሶ አደሮቹ ለነገረ ኢትዮጵያ Read More
ዜና ሴቶች በባሎቻቸው ላይ የሚሄዱባቸው 7 ምክንያቶች [Top 7 Reasons Why Women Cheat] February 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ወንዶች አካላዊ ፍላጎታቸውን ለማስታገስ፤ ሴቶች ደግሞ ለተለያዩ ስሜታዊ ምክንያቶች ይወሰልታሉ›› ሲባል ሰምተው ይሆናል፡፡ ጥቂትም እውነትነት ሳይኖረው አይቀርም፡፡ በቅርቡ ሴቶች በፍቅረኞቻቸው ላይ የሚወሰልቱባቸውን ምክንያቶች ለማወቅ Read More
ዜና ‹‹ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አንድነትንና ሰማያዊን አዋህደዋቸዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት February 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት መዋቅር በጣም ብዙ ነው፡፡ በየ ክፍለሀገሩ (በጎንደር፣ በወሎ፣ በጎጃም፣ በደቡብ ኢትዮጵያና በሌሎቹም) ለምዝገባ በተንቀሳቀስንበት ወቅት አብዛኛዎቹ በብዙ መንገድ ተባባረውናል፣ በግልጽም ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር Read More
ዜና Hiber Radio: በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደረገው ዘረፋ መቀጠሉና 3 ወገኖቻችን መቁሰላቸው… በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት የፓርቲ ፖለቲካ ሳይሆን ሕዝባዊ ትግል እንደሚያስፈልግ መገለጹ… ገዢው ፓርቲ አንዳርጋቸው ጽጌን ለፖለቲካ መጠቀሚያነት ማዋሉን የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች መቃወማቸው.. ኢትዮጵያ ዛሬም በአቶ መለስ የሙት መንፈስ እንደምትመራ የአገዛዙ ሚዲያ ዘገባ ማመልከቱ ና ሌሎችም February 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 24 ቀን 2007 ፕሮግራም አቶ አስራት አብርሃም የሕጋዊውና ምርጫ ቦርድ ያፈረሰው አንድነት ተጠባባቂ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች አምስት(5) ሚሊዮን የአማራ ነገድ ሕዝብ የት ደረሰ? February 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፦ ልማድ ሆኖብን እኛ ኢትዮጵያውያን በደም በተቦካ አጥንት ተከብሮና ታፍሮ የኖረውን ዳር-ድንበራችን አስደፍረን አገራችን ለወራሪ አጋልጠን ሰጥተን በአውሮፓ ኮሎኒያሊስቶች ያልተደፈረች አገር ኢትዮጵያ ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ(ክፍል ሦስት)- ከበእውቀቱ ስዩም February 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር ማሽተት የተሣነው፤ የጋሽ ጣሰው ኣገር፡፡ ልክ እንደነ ፓሪስ፤ እንደሎንደን ሁላ ፏፏቴም ባይኖርሽ፤ ሽቅብ የሚፈላ ወንዝሽ ከማን ያንሳል ከፈነዳ ቱቦ፤ የወጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሓት/ኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ የመብት ንቅናቄ አያቆመውም February 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጥር 22፣ 2007 (ጃናዋሪ 30፣ 2015) ባለፉት ወራቶች የህወሓትን የበላይነት ፍጹም በሆነ ደረጃ የሚያስተናግደው፤ ህወሓት/ኢህአዴግ ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠረው የምርጫ ቦርድ በሕገ መንግሥቱ መሰረት Read More
ዜና ምርጫ ወይስ መዉጫ (ክፍል ሁለት) January 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህወሃት ፖለቲካዊ ሴራ በባለስልጣንና ካድሬ አንደበት ይጋለጻል። [jwplayer mediaid=”38609″] Read More
ዜና አለምነህ ዋሴን ማን አሳሳተው? – ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ January 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ አለምነህ ዋሴ ዜና (አዋዜ) ትናንት ማምሻውን ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል ቦሌ ከሚገኘው ዲኤች ገዳ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ራሱን መፈጥፈጡን መዘገቡ ይታወሳል:: ይህን የአለምነ ዋሴን Read More
ዜና የሎጎ ሀይቅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በእሳት ጋየ (ቪዲዮ ይዘናል) January 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ አስተዳደር የሎጎ ሀይቅ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በእሳት ጋየ፡፡ የሰሞኑ የቃጠሎ ሁኔታ ጣይቱ ሆቴልን ጎብኝቶ፤ በባህርዳር አርጎ ደቡብ ወሎ Read More
ዜና ምርጫ ወይስ መዉጫ? – January 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምስጥራዊ የህወህት የምርጫ አሰራርን የሚያጋልጹ የመንግስት ባለስልጣንና ካድሬን በማነጋገር ሳዲቅ አህመድ ከትንታኔ ጋር የሚያቀርበዉን ክፍል አንድ ፕሮግራም ይከታተሉ። [jwplayer mediaid=”38528″] Read More
ዜና ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ በችሎት ዳኞችን ሞገተ January 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዜና CMC ፍርድ ቤት ቢቢኤን የናንተው ድምፅ – ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ በችሎት ዳኞችን ሞገተ – የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ችሎት በዛሬው እለትም ቀጥሎ Read More