አለምነህ ዋሴ ዜና (አዋዜ) ትናንት ማምሻውን ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል ቦሌ ከሚገኘው ዲኤች ገዳ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ራሱን መፈጥፈጡን መዘገቡ ይታወሳል:: ይህን የአለምነ ዋሴን ዘገባን ጨምሮ የተለያዩ ሚዲያዎች ያቀረቡት ሲሆን የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንዳሉት በድምፃዊው ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት አደጋ የለም::
የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ተባባሪዎች እንደሚሉት አለምነ ዋሴን ሆን ብለው ሊያሳስት የፈለገ አንድ ሃይል አለ:: ድምፃዊው ጌድዮን ትናንት ማምሻውን አደጋ ደረሰበት በተባለበት ወቅት ድምፃዊ ታደለ ሮባ ክለብ እንደነበር ምንጮቻችን አረጋግጠናል ብለዋል::
ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን እንመለሳለን::