ነፃ አስተያየቶች ሕወሃትና ሕግ ጠበኞች ናቸው – ግርማ ካሳ February 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሚከተሉት በቀጥታ ከኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የተወሰዱ ናቸው። አንቀጽ 20፣ ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 «ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት የመሰለዉን አመለካከት ለመያዝ ይችላል። ማንኛውም Read More
ዜና ጠበቃቸውን እንዳያገኙ የተከለከሉት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በጨለማ ቤት መታሰራቸውን ገለጹ February 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለ16 ተከታታይ ቀናት በጨለማ ክፍል መታሰራቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ፡፡ ዛሬ Read More
ዜና በደብረ ማርቆስ የሰማያዊ እጩ የእስር ትዕዛዝ ወጣባቸው February 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ለተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ እጩ ሆነው የቀረቡት አቶ ሳሙኤል አወቀ በፖሊስ የእስር ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ታወቀ፡፡ Read More
ዜና አስገደ ገ/ስላሴ በባለስልጣናቱ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰባቸው ገለጹ February 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ መጽሐፋቸው ላይ ስም አጥፍተዋል በሚል ተከሰው የህወሓት ባለስልጣናትን በመከላከያ ምስክርነት ቢጠሩም ባለስልጣናቱ በተደጋጋሚ በቀጠሮው ቀን ባለመገኘታቸው ለምስክሮች በሚያወጡት ወጭ ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰባቸው አቶ አስገደ Read More
ዜና Hiber Radio: ወይንሸት “ከምርጫው ተወዳዳሪ ዕጩነት እኔን እጣ አልደረሰሽም ብለው አስወጥተውኛል” ማለቷ… እቴጌ ጣይቱ በታሪክ ሲታወሱ የሚኖሩ ታላቅ ሴት (ልዩ ጥንቅር).. አበበ ገላው የሀሰት ዲግሪ የሰበሰቡ የስርዓቱ ሰዎችን የተመለከተ ሰሞኑን አዲስ መረጃ እንደሚያቀርብ ገለፀ… አገዛዙ በኢትዮጵያ በሙስሊም ወጣቶች ላይ የከፈተው የእስር ዘመቻ የድል ዋዜማ ጠቋሚ ነው መባሉና ሌሎችም February 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 15ቀን 2007 ፕሮግራም አቶ ስለሺ ፈይሳ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ ሃለፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡ) በቬጋስ የኢትዮጵያ Read More
ዜና በስልጢ ለሳምንት የዘለቀው ቃጠሎ በደን ላይ ውድመት አደረሰ February 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው በደቡብ ክልል ስልጢ ዞን ስልጢ ወረዳ ውስጥ በተፈጥሮ ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ውድመት እየደረሰ መሆኑን ምንጮቻችን የጠቆሙ ሲሆን የወረዳው ግብርና Read More
ዜና ተወዳድሮ ማሸነፍ የሚችለው ሰማያዊ ብቻ መሆኑ ተረጋገጠ February 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ መድረክ 218 ኢዴፓ 127 መቀመጫዎች ብቻ ነው ያሰመዘገቡት የምዝገባ ጊዜ ሳይጀምር፣ የአንድነት ፓርቲ ከሶማሌ ክልል በስተቀር በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች ለፓርላማና ለክልል ምክር Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት ምንድን ነው? – ለታው ዘለቀ February 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር Read More
ዜና በምእራብ ኢትዮጵያ ቶንጎ አካባቢ ሌሊቱን ውጊያ ሲደረግ ማደሩ ተሰማ February 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ምኒልክ ሳልሳዊ) በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ክልል ደቡባዊ አቅጣጫ ቶንጎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በታጣቂ ሃይሎች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ለሊቱን ከባድ ውጊያ መደረጉን ለታጣቂ ሃይሎቹ Read More
ዜና ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ February 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ • ‹‹ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው Read More
ዜና የሕወሓት አስተዳደር ሙስሊሞችን ከየአካባቢው እያደነ ማሰሩን ቀጥሏል February 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው በፌስቡክ ገጹ እንዳስታወቀው በርካታ ንፁሃን ወንድሞቻችን ከመዲናችን አዲስ አበባ እየታደኑ ነው። “ህወሃት መራሹ ወያኔ አሁንም ንፁሃን ሙስሊሞችን ከየአካባቢው ማደነኑን ቀጥሏል።” ሲል Read More
ከታሪክ ማህደር ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም – በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደኢየሱስ February 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ስለ ዐምሐራ ህዝብ አሰያየምና ትርጉም ልታዉቁት የሚገባ እዉነተኛ ታሪክ ይህ ነዉ ፡፡ በዚህም የታሪክ አጠራር ምክንያት የአገዉ ህዝብ የሆኑት ህምራ ፤አዊ፤ ቅማንት፤ፈላሻና ብሌን ከ13ተኛዉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተስፋ ጣዝማ – የአሻም ብራ! -ሥርጉተ ሥላሴ February 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 17.02.2015 /ዙሪክ – ሲዊዘርላንድ/ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2015 ጀግና ሃይለመድህን አበራ የአሻምን ብራ ችቦ ጄኔባ ላይ በተግባር ያዘመረበት ዕለት ነው። ልክ Read More
ዜና Hiber Radio: የህወሓት አስተዳደር የክርስትና ዕምነት ተከታዮችን ሀሳብን በነፃ የመግለፅ መብት እየተጻረረ መሆኑ.. ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ለመጠቀም ማቀዷ… የኢ/ር ይልቃልና የዶ/ር መረራ ወቅታዊ ቃለምልልስ… አንዳርጋቸው እንዲፈቱ የሚጠይቅ ከ70 ሺህ በላይ ፊርማ ተሰባስቦ ለእንግሊዙ ጠ/ሚ/ር መሰጠቱ… የቬጋስ የደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አወዛጋቢው የሰበካ ጉባኤ ምርጫ ያስከተለው ክፍፍልና ሌሎችም February 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 8 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለ78ኛው የየካቲት 12 የሰማእታት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት Read More