ዜና የሕወሓት መንግስት 5 የደህነንት አባሎቹን ወህኒ ወረወረ * ይህ በስርዓቱ ውስጥ ያለውን መፍረክረክና አለመተማመን ገሃድ ያጋልጣል March 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው:- የመከላከያ እና የደህንነት ግምገማዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ::ቀጣዩ ግምገማ ከዛቻና ማስፈራራት ወደ ልመና ሊዞር ነው::ባለፉት ሳምንታት በመከላከያ ሰራዊት በምድር ጦር እና አየር ሃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች በኤርምያስ ለገሠና በዲ/ን ዳንኤል ክብረት በኩል እኛን ማዋራት አሰኘኝ March 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ (ከአዲስ አበባ) ይህ ኢትዮጵያዊነት በስንት ረገድ ቁጭት ውስጥ እየከተተን እንደሆነ እናንተም አስቡት፡፡ በእጅጉ የሚገርም ሁኔታ ውስጥ እየከተተን ነው ያለ፡፡ በዚህች ሌሊት ሰባት Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔና ሽብርተኛነት – መስፍን ወልደ ማርያም March 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 1/2007 ወያኔነትና ሽብርተኛነት ትናንት ምን ዓይነት ግንኙነት ነበራቸው? ዛሬ ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? ወደዚያ ከመሄዳችን በፊት የአሸባሪነት የተግባር መገለጫው ምንድን Read More
ዜና Hiber Radio: የሰማያዊ ፓርቲው ዮናታን ተስፋዬ “መተማመኛችን ሕዝብ ነው” ማለታቸው… ወ/ሮ ፀዳለ እጅጉ እና ወ/ሮ ወሰንየለሽ ደበላ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ቃለምልልስ መስጠታቸው… እነአብርሃ ደስታ ችሎት ደፍራችኋል ተብለው ሊፈረድባቸው መሆኑ… ኦባማ የዛሬ ሃምሳ ዓመት ለነፃነት የተጀመረው መስዋዕትነት ዛሬም አልተጠናቀቀም ማለታቸው… ድምፃችን ይሰማ በእስር ካሉት የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት አገዛዙ ከህዝብ መነጠል እንደማይችል መግለጹና ሌሎችም – March 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 29 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ <…የአውሮፓ ህብረት አገራት አምባሳደሮች በየጊዜው ለሚያቀርቡልን ጥያቄ በርግጥ የኢትዮጵያ ጉዳይ ይህን Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ኢህአዴግ›› በሚል ስም የተመዘገቡ ሁሉም ዕጩዎች እንዲሰረዙ ጠየቀ March 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ኢህአዴግ›› የሚል ውህድ ፓርቲ እንዳለ ተደርጎ በህግ ጥሰት በስሙ የተመዘገቡ ሁሉም ዕጩዎች እንዲሰረዙ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ የካቲት Read More
ዜና የአባይ ግድብ በግብጽ ፍላጎት ላይ ተመስርቶ መገንባቱ ወያኔ ምን ያህል አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ ያሳያል March 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ምንሊክ ሳልሳዊ) የአባይም ግድብ እንደ ባድመ ድል ለጭፈራ አቀባብሎ እንዳይሰጠን .. መቸም ወያኔ በሰው መቀለድ ለምዷል::የአባይ ቦንድ የገዛህ የገዛሽ ሁሉ ነገሮች ሁሉ ባዶ ጭብጨባ Read More
ዜና መኢአድ በወያኔ ሚዲያዎች በኢቢሲ በፋና በዛሚ እንዳያቀርበዉ የተከለከለዉ ጽሑፍ March 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ የተወደድክና የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ከዘመናት በፊት የሥልጣኔ ችቦ ከተቀጣጠለባቸው ጥቂት አገሮች መካከል አገራችን ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ በዚህ ረጅም የሥልጣኔና የታሪክ ዘመን ውስጥ የኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማታዊው ጓደኛዬ – ከዋስይሁን ተስፋዬ March 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 26 ቀን፣ 2007 እ.ኢ.አ. ጥንት አባቶቻችን እንደሚሉት “ነገርን ነገር ያነሳዋል…” ነውና፤ በአንድ ያልታሰበ አጋጣሚ እንደቀልድ ከአንድ የምወደው የቀድሞ ወዳጄ ጋር በዋዛ ፈዛዛ ያደረኳቸው Read More
ዜና የረዳት አብራሪ ሐይለመድህን አበራ ጉዳይና የአንድ አመት ጉዞው ባጭሩ -በጴጥሮስ አሸናፊ March 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ እለተ ሰኞ ፌብሯሪ 17 ቀን 2014 ዓ/ም ማለዳ አንድ ንብረቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነና በበረራ ቁጥር ET 702 የተመዘገበ ቦይንግ 767 የመንገደኞች ማመላለሻ አውሮፕላን Read More
ነፃ አስተያየቶች ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት – (በእውቀቱ ስዩም) March 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ጥቁረቱን ክዶ ነበር የሚል ቀደዳ በፌስቡክ ሲዞር ኣየሁ ልበል? ትልልቅ ቅጥፈቶች ጀርባ ኣንድ ትንሽ መነሻ ይኖራል፡፡ መነሻውን እንመርምር እስቲ፡፡ ያድዋ ድል ማግስት የምኒልክ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ ከሰሜ ኮሪያ መሳሪያ መግዛት አለመግዛቷን ምርመራ መጀመሩ; እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን የ4.9 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ማቋረጧ; 125 ኢትዮጵያውያን ወደሃገራቸው መላካቸው; የኢትዮጵያን የልብ ትርታ ለማድመጥ ግብፅ የአባይ ወንዝን ለመገደብ ለደቡብ ሱዳን 2 ቢሊዮን ዕርዳታ መመደቧ; ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ለመጠየቅ ቃሊቲ የሔዱ መከልከላቸውና ሌሎችም March 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ ህብር ሬዲዮ የካቲት 22 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለ119ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰዎ አቶ ኦባንግ ሜቶ በህብር ሬዲዮ 5ኛ አመት እና 119ኛ የአድዋ ድል Read More
ነፃ አስተያየቶች ከጨርቁና ከቋንቋው በስተጀርባ – ይሄይስ አእምሮ (ከኢትዮጵያ) March 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ እሁድ የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የወያኔ 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል መዘምዘሚያ በወያኔው አባል በቱጃሩ አላሙዲን የሚሌኒየም አዳራሽ ውስጥ እየተከበረ ነው፡፡ ዘፈንና ደስታ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር! – ነፃነት ዘለቀ February 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባና ከፊንፊኔ) ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ የወያኔውን የዱርዬ መንግሥት በርካታ ቢሮዎች ማንኳኳት ነበረብኝ፡፡ ጉድ አየሁላችሁ፡፡ የጉድ ጉድ! ስንቱን ነግሬያችሁ እንደምዘልቀው ግን Read More
ዜና ከሃረር እስከ ጎዴ እንዲሁም ሃርጌሳ አፈሳው እና አፈናው ተጥውጡፏል February 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ቀናቶች ውስጥ ወያኔ እና የኦጋዴን አማጺ ሃይሎች ያደረጉትን ጦርነት ተከትሎ ከግድያው በተጨማሪ ከሃረር እስከ ጎዴ ያካልለ የመንገድ ላይ አፈሳ እና የቤት Read More