ነፃ አስተያየቶች እናንተ ለአገልግሎት ነበር። እነሱ ዘበኛ ነው የሚፈልጉት። – ዳዊት ዳባ February 15, 2015 by ዘ-ሐበሻ እርጉዝ ነኝ እያለችህ ሴትን ልጅ ሆዷን ረግጠህ ፅንስ አስወረድክ። አሮጊትና ሽማግሌ በጫማ ጥፊ ሳይቀር የሚደበድቡ አሉ። አንድን ሚስኪን ወገን አስርና አስራ አምስት ሆነው ለጉድ Read More
ዜና አባይ ጸሐዬ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የዛቱበት ድምጽ ተለቀቀ – “በአ.አ. ማስተር ፕላን ላይ ዳግም ጥያቄ ካነሱ ልክ እናስገባቸዋለን” አሉ February 15, 2015 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ም እመናንን ለሁለት በመክፈል የኢሕአዴግን የስልጣን ዘመን ያረዘሙት ሕወሓቱ አባይ ጸሃዬ ሰሞኑን በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ዛቱ:: ድምጻቸው ተቀርጾም በኦሮሚያ ሚዲያ Read More
ዜና ሰማያዊ ለአንድነት አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ሊያደርግ ነው February 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ ላይ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ፓርቲን ለተቀላቀሉትን የቀድሞ የአንድነት አባላት እሁድ የካቲት 8/2007 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የእንኳን Read More
ዜና ኣሸጎዳ የንፋስ መብራት ማመንጫ ሃይል ዲናሞ በመቃጠሉ ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆነ February 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአምዶም ገብረሥላሴ በመቐለ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኝ የኣሸጎዳ በንፋስ የሚሰራ ኤለክትሪክ ማመንጫ ሃይል በዲናሞ መቃጠል ምክንያት ከስራ ውጭ መሆኑ ታውቋል። የተቃጠለው ዲናሞ 150 ሜጋዋት የማመንጨት Read More
ጤና በትዳርሽ ላይ የምትፈጽሚያቸው 5 ታላላቅ ስህተቶች (በተለይ ሴቶች እንዲያነቡት የተዘጋጀ) February 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትርጉም ከኢሳያስ ከበደ ደስተኛ ለመሆን የነደፍኩት ፕሮጀክት ከሚመለከታቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የትዳር ህይወቴ ነው፡፡ እንደ በርካታ ሰዎች ትዳር ለእኔም የሕይወቴ፣ የቤተሰቤና የደስታዬ ዋነኛ Read More
ጤና Health: ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ February 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከባለቤቴ Read More
ነፃ አስተያየቶች ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው February 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲ ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው Read More
ዜና በኦሮምያ ክልል የፌደራል ፖሊሶች ሁለት የቤተሰብ አባላትን በጥይት መትተው አመለጡ February 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ በምእራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ በቴቢ ከተማ ከሩሰንጎት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ተሙሻ በርጫ እና የ13 አመት ታዳጊ ልጃቸው ፋንቱ ተሙሻ የካቲት Read More
ዜና በዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ከተደበደቡት ተማሪዎች መካከል የአንዱ ሕይወት አለፈ February 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ ሁለት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የጥበቃ ሠራተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው አንደኛው ሕይወቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦህዴድና ስሙን የቀየረው ኢህዴን – ሰይፈ ምካኤል February 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሚያን የሚመራው ዛሬ በርካታ ለውጦችን አስመዝግቦአል ይህን ስል ህወሀት ከፈጠራቸው ድርጅቶች ሀቁ “ከዝንጀሮ ቆንጆ. . . “ የሚባለው እንደተጠበቀ መሆኑ ይታወቅልኝ ማለትም ሁሉም ገዳዮች Read More
ዜና የአልፋ ቀራኒዮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍል ጥለው ወጡ • ‹‹የተማሪዎች ጥያቄ የእኛም ጥያቄ ነው›› መምህራን February 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዳይሬክተራችን ያለ አግባብ ተነስቶብናል ያሉ ዓለም ባንክ አካባቢ የሚገኘው የአልፋ ቀራኒዮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍል ጥለው ከግቢ መውጣታቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ዳይሬክተራቸው ለትምህርት Read More
ዜና Hiber Radio: ኤርትራ በርካታ ታንኮችን እና የጦር መሳሪያዎችን ወደ ሱማሊያ ላንድ አስገብታለች መባሉና ማስተባበሏ.. ከኢትዮጵያ የሔዱ ቤተ እስራኤላውያን ለተለያዩ ህመሞች ስለመጋለጣቸው… በኬንያ ያሉ ጋዜጠኞችን መንግስት አፍኖ ለመውሰድ በተዘዋዋሪ መንገድ መግለጹ.. ሰማያዊ ፓርቲ ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ እንደ አንድነት ተመሳሳይ ጥቃት እንዳይፈፅሙበት እየሰራሁ ነው ማለቱና ሌሎችም February 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 1 ቀን 2007 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አቦነሽ አበራ ከኬኒያ በስደት ካለችበት በቅርቡ ሂዩማን ራይት ዎች ላዘጋቸው ዶክመንተሪ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ ስለሚደርሰው Read More
ዜና የከምባታ ህዝብ ነገ የተቃውሞ ሰልፍ ሊወጣ ነው February 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) የከምባታ ህዝብ ሆን ተብሎ መሰረተ ልማት እንዳይገነባለት በመደረጉና በተራድኦ ድርጅቶች የተሰሩት መሰረተ ልማቶች ስራ ላይ እንዳይወሉ በደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች እየተፈፀመበት የሚገኘውን በደል Read More
ኪነ ጥበብ ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ) February 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና Read More