ነፃ አስተያየቶች ያልተቀደሰው ጋብቻ (ኢህአዴግ፣ ፋና፣ ኢብኮ፣ ምርጫ ቦርድ) -ጌታቸው ሺፈራው January 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ኢህአዴግ፣ ፋና፣ ኢብኮ፣ ምርጫ ቦርድ) ጌታቸው ሺፈራው በአንድ ወቅት ኢህአዴግ ‹‹የሚወዳደረኝ ተቃዋሚ ጠፋ›› ብሎ ቀልዶ ነበር፡፡ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ተበታትነው የነበሩት ተቃዋሚዎች ቅንጅትን ፈጥረው Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሓት ገመና ሲጋለጥ:- ሰብአዊ መብቶች ያልተከበሩበት የልማት ጎዳና ጥቅሙ ለጥቂቶች ብቻ ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) January 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ በማንኛውም አገር ቢሆን ድምፅ የሌለው፤ ነጻ የሆነ የዜና አገልግሎት የማያገኝ፤ ተቆርቋሪ የፖለቲካ ወይንም የማህበረሰብ ወይንም የሲቪክ ድርጅት፤ ወይንም በነጻነት የሚንቀሳቀስ የመገናኛ ብዙሃን አገልግሎች የሌለው Read More
ዜና Hiber Radio: የጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከአስመራ መልስ ቃለምልልስ…የእንግሊዝ ባለስልጣናት በአንዳርጋቸው ጉዳይ መወዛገባቸው… በአ. አ. ደም መፍሰሱና ቃለምልልስ.. የቱርኩ ፕ/ት በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ ት/ቤቶች እንዲዘጉ መጠየቃቸው… በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን መደብሮች መመዝበራቸው… እና ሌሎችም January 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 17 ቀን 2007 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ በአንድነት ሰልፍ ላይ በአገዛዙ ፖሊሶችና ደህንነቶች ከፍተኛ ድብደባ ከደረሰባቸው Read More
ዜና ሰላማዊ ትግላችን በምርጫ ቦርድ ህገ-ወጥ ውሳኔና በአገዛዙ የኃይል ርምጃ አይቀለበስም! January 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ በዛሬዉ ዕለት ጥር 17 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. በተደረገዉ ሰላማዊ ሰልፍ፤ በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላትና ደጋፊዎች ላይ የደረሰዉን ዘግናኝ ድብደባ፣ እስርና እንግልት በጥብቅ Read More
ዜና በኢትዮጵያ ውስጥ አገዛዙ የሚያካሂደው አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል – ሸንጎ January 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጥር 16፣ 2007 ለአስቸኳይ ስርጭት የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) እራሱን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው አገዛዝ በተቃዋሚ ድርጅቶች ላይ አፈናውን አጠናክሮ የቀጠለ መሆኑን Read More
ዜና 4 መኮንኖች ታሰሩ * የመከላከያ ሰራዊቱ ጥያቄ ወደ አመጽ ሊሸጋገር ተቃርቧል January 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ የደቡብ ምስራቅ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ካልደፈረሰ አይጠራም እያለ ነው ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው:- ጨፍጫፊው ሌ/ጄነራል አብረሃ ወልደ ማርያም (ኩዋተር) የሚመራው ለሶማሌ ክልል ሰላም በሚል በአከባቢው Read More
ዜና የመኢአድ ም/ፕሬዝደንት አቶ ዘመነ ምህረት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ፓርቲው ገለፀ January 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር : የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የፓርቲያቸው ምክትል ፕሬዝደንት እና የሰሜን ቀጠና ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት እጅግ ዘግናኝ ድብደባ ደርሶባቸው Read More
ዜና አቶ በላይ ፍቃዱ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መሪ ከፍኖተ ነፃነት ጋር ያደረጉት ቆይታ January 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ አቶ በላይ ፍቃዱ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን መምራት ከጀመሩ ሦስተኛ ወራቸውን ይዘዋል፡፡ ፓርቲው፣ ከኢህአዴግ በበለጠ የምርጫ ወንበር ተወዳዳሪዎችን አቅርቦ ወደ ምርጫ እንዲገባ ከፍተኛ ሚና Read More
ዜና This is it, the night of nights January 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ Lorem ipsum dolor sit amet, ei officiis assueverit pri, duo volumus commune molestiae ad, cum at clita latine. Tation nominavi quo id. An est Read More
ዜና በሐመር አርብቶ አደሮች እና የፖሊስ ግጭት የሞቱና የቆሰሉ ወገኖቻችን ዝርዝር – ኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት /ኦህዲኅ/ ባለ 4 ነጥብ መግለጫ አወጣ January 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት /ኦህዲኅ/ በጥር 7/2007 ሐሙስ ዕለት በሐመር ወረዳ በ‹‹ላላ›› ቀበሌ በሐመር ብሔረሰብ አርብቶ አደሮችና ፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት የደረሰዉ ጉዳት የሚከተለዉን Read More
ዜና የሬድዋን የአሜሪካ ቅሌት በስዊድንም ተደገመ January 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቀደም ሲል በስዊድን ለቦንድ ሽያጭ ወያኔ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ቦታ ላይ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው የሽያጩን ዝግጅት በተቃወሙበት ግዜ በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆነችው ወ ወይንሸት ታደሰ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ – 4 January 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ የጎንደር ሕብረት ዛሬም እንደ ጥንቱ ፤ ህዝባችን በፈለገው ቦታ መብቱ እና ክብሩ ተጠብቆለት፤ እንደ ከብቶች ቦታ ሳይከለልለት፤ እንደሰው በነፃነት በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ የመኖር መብቱ እስከሚረጋገጥለት Read More
ነፃ አስተያየቶች የፓርቲ ደጃፎች ሲዘጉ፣ የአብዮት በሮች ይከፈታሉ! – ነብዩ ኃይሉ January 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምርጫ ቦርድን እንዳሻቸው የሚያስደንሱት የገዢው ቡድን ሹማምንት፣ በዘንድሮው ምርጫ እንደለመዱት በቀላሉ አታለውና አጭበርብረው ማለፍ እንደማይቻላቸው የተገነዘቡ ይመስላል፡፡ ለዚህም ነው፣ በቀደሙት ምርጫዎች ህወሓት/ኢህአዴግ ተቃዋሚዎች ምርጫ Read More
ዜና ካድሬዎች በየሜዳው የምርጫ ካርድ በግዳጅ እየሰጡ ነው January 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ምርጫ በፊት በ0 የተሸነፈው የገዢው ስርዓት ባለፈው ምርጫ 96.6% አሸንፍኩ ማለቱን ተከትሎ ምርጫው መሳቂያ እንደሆነበት ብዙዎች ሲተቹበት የቆየ ጉዳይ Read More