ዜና በጎንደር ከተማ አንድ የሚሊሺያ አዛዥ ተገደለ በርካታ ሰዎችም ታሰሩ March 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚሊያሻዎች ሃላፊ ኮማንደር መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓም ቀበሌ 15 ወይም ፋሲለደስ ትምህርት ቤት አካባቢ ከምሽቱ Read More
ዜና ኦቦ ሌንጮና ያልተወራረደው ሂሳብ March 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ By Dawit Solomon የኦነግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት ሌንጮ ለታ የስደት ህይወታቸውን ቋጭተው አገር ቤት ስለመግባታቸው እያደመጥን ነው፡፡በዚህ መቼም ደስ የማይሰኝ የአገሬ ልጅ ይኖራል ብዬ Read More
ዜና የዞን 9 ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ በድጋሚ ተቀጠሩ March 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያና ጋዜጠኞች በፌዴራል ከፍተኛ Read More
ዜና 136 መምህራን የሥራ ማቆም አድማ መቱ • ‹‹ከአሁን በኋላ ለመምህራን ማህበርና ለአልማ አንከፍልም!›› March 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረወርቅ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 136 መምህራን ዛሬ መጋቢት 10/2007 ዓ.ም የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ Read More
ዜና በመጪዎቹ ሳምንታት በቦይኮት እና ህዝባዊ እምቢተኝነት ላይ ያተኮሩ መርሃ ግብሮች ይኖሩናል! March 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እምቢተኝነት የተናጠል መስዋእትነትን የሚቀንስ አሳታፊ የትግል ስልት ነው! ረቡዕ መጋቢት 9/2007 የኢትዮጵያ ሙስሊም በእምነቱ ላይ የተቃጣውን የአስተሳሰብና የጥቃት ዘመቻ ለመመከት፣ አስተሳሰቡን Read More
ዜና “በመጪዎቹ ሳምንታት በቦይኮት እና ህዝባዊ እምቢተኝነት ላይ ያተኮሩ መርሃ ግብሮች ይኖሩናል” – ድምጻችን ይሰማ March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እምቢተኝነት የተናጠል መስዋእትነትን የሚቀንስ አሳታፊ የትግል ስልት ነው! ረቡዕ መጋቢት 9/2007 የኢትዮጵያ ሙስሊም በእምነቱ ላይ የተቃጣውን የአስተሳሰብና የጥቃት ዘመቻ ለመመከት፣ አስተሳሰቡን Read More
ዜና በፊንጫ ስኳር ቃጠሎ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ታወቀ March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ሰንደቅ ጋዜጣ) ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ መጋቢት 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 5 ሰዓት ገደማ የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ማቀጣጠያ ክፍል በተነሳ ቃጠሎ የአንድ ሠራተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርጅት በሕዝብ ካልተደገፈ የመርካቶ ሱቅ ነው – አማኑኤል ዘሰላም March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአቶ ትግስቱ አወሉ የሚመራው የሕወሃት ተለጣፊው ቡድን መጋቢት 5 ቀን የጻፈውን አንድ መግለጫ አነበብኩ። በአንድነት እና በምርጫ ቦርድ መካከል ስለነበረው ሁኔታ፣ በቂ ሰነዶች ለህዝብ Read More
ዜና በረከት ስምዖን “የትግራይ ተወላጅ የሆነ መለስን የሚተካ መሪ አይፈጠርም” ካሉ በኋላ ሕወሓቶች በብስጭት “ብአዴን” የሚለውን ቃል እንደ ስድብ እየተጠቀሙበት ነው March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ “..አንተ ብኣዴን ….! …” አዲሱ ስድብ – አምዶም ገብረ ስላሴ በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥሯለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብሄር ብሄረሰብ ፖለቲካና የአድዋ ድል – ሚንጋ ነጋሽ March 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 23 2007 (ማርች 2, 2015) የ119ኘዉ የአድዋ ድልና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነዉ። አከባበሩ በሃገር ዉስጥ ቢቀዘቀዝም፤ በተዘዋዋሪዉ በአሉን የሚያከብረዉ በዉጭ ሃገር የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከምርጫው በፊት ልናደርገው የሚገባ ሌላ ምርጫ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና) March 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት በማስመልከት በተለያዩ ድረገጽ እና የዜና አውታሮች ላይ የህዝብን ንቃተ ህሊና ሊይጎለብቱ የሚችሉ የተለያዩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። በተለይም ደግሞ ፍትህ፣ነጻነት፣እኩልነትን አስመልክቶ እንዲሁም Read More
ነፃ አስተያየቶች ተደናቁሮ ለማደናቆር የመረጠ ሰርአት ማነው? – ሊቁ እጅጉ March 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ በ 21ኛ ክፍለ ዘመንሰ ድንቁርና የተፈረደባት አገር ማነች ? (ሎሚ-ተራ ተራ) በ እርግጠኝነት በቅርቡ በዚህ በአሜሪካን አገር ተወዳጀ በሆነው ጀፐርዲ (Jeopardy!, ) ተብሎ በሚታወቀው Read More
ዜና ‹‹ተወይኖብኛል›› … “በዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ ተልእኮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተባርሬአለኹ” – ዶ.ር ዳኛቸው አሰፋ/ March 15, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንተናና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! ክፍል 2 – ከአብዱላህ March 15, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዲያቆን ዳንኤል በዚህ በታሪክ ላይ ባተኮረው ንግግራቸው ያስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያዊያን ሙስልሞችን የእስልምና ሃይማኖትን የተቀበሉ አገር በቀል ህዝቦች ሳይሆኑ ከውጭ በመምጣት ቀደም ሲል ኢትዮጵያ ተብላ Read More