ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ማንኛዉም አዲስ የእምነት ተቋም እንዳይገነባ መመርያ ወጣ April 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ አቡበከር አህመድ እንደዘገበው:- መንግስት በሴኩላሪዝም ስም ህብረተሰቡን በተለይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከእምነቱ ለማስወጣት የሚያደርጋቸውን ጥረቶች አጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን የዚህ እቅድ አንደ አካል የሆነውን ድርጊቱን ማንኛዉም Read More
ዜና ትዮጵያ ሁሉንም የትምህርት ተደራሽነት ግብ መመዘኛዎች አላሳካችም ተባለ April 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ “ትምህርት ለሁሉም” በሚል መርህ ከ2000 እስከ 2015 እ.ኤ.አ በአለማቀፍ ደረጃ የተያዘውን የትምህርት ተደራሽነት ግብ ኢትዮጵያ በሁሉም መመዘኛዎች ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት ማሳካት አለመቻሏን ዩኔስኮ በግሎባል Read More
ዜና የምርጫ አስፈፃሚዎች የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ አንቀበልም አሉ April 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ / ‹‹ሰበር ሰሚ ችሎት የሚባል አናውቅም›› የምርጫ አስፈጻሚዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን የወንበርማ ወረዳ ምርጫ ክልል የምርጫ አስፈጻሚዎች የአማራ ብሄራዊ ክልል ጠቅላይ ፍርድ Read More
ዜና Hiber Radio: “በሳዑዲ አረቢያው ላይ እንደተደረገው በየመን ላሉ ኢትዮጵያውያን መጮህ አለብን ተባለ.. የቻይና የባህር ሀይል አባላት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከየመን ከ200 በላይ የ10 አገር ዜጎችን ታደጉ… አቶ እንዳርጋቸው ፅጌን ለማስለቀቅ የእንግሊዝ መንግስት ዛሬም ጠንካራ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየ.. የግብጹ ሚድያ ፕሬዝዳንቱ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር የፈረሙትን ፊርማ የግብፅን ህዝብ አይወክልም አለ… የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ልደት ፕሮፌሰር መስፍንን ጨምሮ የተለያዩ የተቃዋሚ መሪዎችና ጋዜጠኞች በተገኙበት ተከበረ… እና ሌሎችም April 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 28 ቀን 2007 ፕሮግራም < ...የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ስልጣኑን በምርጫ ላሸነፈው ለተቃዋሚው ያስረከበው ተመራጩ ፕሬዝዳንት መሀመድ ቡሪ በሰራዊቱ ውስጥ ድጋፍ ስላለው ተሰናባቹ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ በወልዲያ እና በሆሳዕና ሕዝባዊ ስብሰባዎችን አደረገ April 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተሳኩ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማድረጉን አስተባባሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ፓርቲው ቅዳሜ መጋቢት 26/2007 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 7 Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘንባባው እሑድ – የሆሳዕና በዓል April 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሔኖክ ያሬድ የዘንድሮው ትንሣኤ በዓል ሊከበር አንድ ሳምንት ቀርቶታል፡፡ የሚያዝያን አራተኛ ቀንን ይጠብቃል፡፡ ዛሬ መጋቢት 27 ቀን ሆሳዕና ከእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና ዋና በዓላት Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክ ይፋረደናል! – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ April 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ቅዳሜ፤ መጋቢት ፳፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት – 04/04/2015 እንደ እውነቱ ከሆነ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ Read More
ዜና No more rehearsing and nursing a part, we know every part by heart April 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ Usu tantas omittantur ut, per te modo appetere senserit. Ei ius aperiam tincidunt, ea sit natum iisque repudiandae. Ea nec wisi facete. Ex hinc Read More
ዜና ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የተላለፈ ማሳሰቢያ!!! April 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው በጥቂት ጠባብ አምባገነኖች የሚመራው የህወሓት/ኢ ህአዴግ ሥርዓት ላለፉት 23 አመታት በህዝብ መካከል የጥላቻና የጥርጣሬ መርዙን እየረጨ፤ ለዘመናት ተፋቅሮና ተከባብሮ የኖረውን ጠንካራ Read More
ዜና ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ April 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሐብታሙ አሰፋ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ አንድነት ፈተናዎች – ከአበበ ከበደ March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሃገር ኢትዮጵያ በቀደሙት ዘመናት ክፉ ነገሮችን የምትከላከል፣ የደጋጎችና የቅን ሰዎች መኖርያ እንደነበረች ታሪክ ያስረዳናል። የኢትዮጵያ ሕዝብ “ሃገሬን አትንኩ” ይል እንደሆን እንጂ ከማንም ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች የምርጫ ክርክር ሶስት- ግብርና እና ገጠር ልማት (ከግርማ ሰይፉ ማሩ) March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ “በ24 ዓመት አሁንም በአዝማሚያ ላይ ነኝ የሚለው ኢህአዴግ ……” “የ1997 የምርጫ ክርክር ይደገም ……” ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ አቶ ተፈራ ደርቤ እና Read More
ዜና Hiber Radio: ግብጽ የአባይን ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ.. ከ10 ሺ በላይ የቅማንት ማህበረሰብ ከቀያቸው እንዲለቁ ትዕዛዝ ተላለፈ… በካናዳ ለ5 ዓመት የጠፋው ኢትዮጵያዊ አስከሬኑ ከጣራው ስር ተገኘ.. የደብረታቦር ሕዝብ አገዛዙ ስልጣኑን እንዲለቅ በተቃውሞ ሰልፍ ጠየቀ… ኢትዮጵያ ጦሯን ከሶማሊያ ባይዳዎ ግዛት አወጣች…ኢትዮጵያውያን የእግረኛ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በየመን ላሉ ወገኖቻቸው ጠንክረው ድምፃቸውን እንዲያሰሙ ተጠየቁ… እና ሌሎችም March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 20 ቀን 2007 ፕሮግራም < …ዛሬ በደብረ ታቦር ሕዝቡ በተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ወጥቶ ስርኣቱ በቃን ፣ልቀቁን ውረዱ ብሏል…ሕዝቡ ሰልፉን እንዳይቀላቀል Read More
ነፃ አስተያየቶች **ድንቄም ምርጫ** – ነብሮ March 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ ፍትሕ በተረገጠበትና የዴሞክራሲታዊ ሥርዓት በኃይል በታፈነበት አገር ሕዝብ መሪውን መምረጥ አይችልም። የምርጫ ጉዳይ ሲነሳ ወደ ኋላ ሄደን የዘመነ ኃይለሥላሴን፤የደርግን የምርጫ ሂደቶች ብናስብ ከዚህ በሰለጠነው Read More