ዜና Hiber Radio: በአሸባሪው አይኤስ የመን መግባት ኢትዮጵያውያን ስጋት ገብተዋል… ከ28 በላይ ኢትዮጵያውያንን በሊቢያ ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አይሲስ ላይ ከፍተኛ የአየርና የእግረኛ ጥቃት ተፈፀመበት… በደቡብ ምዕራብ ጋምቤላ የስደተኛ መጠለያ የሚገኝ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተሰማ…. እና ሌሎችም April 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 18 ቀን 2007 ፕሮግራም < ...የአሜሪካ መንግስት ህዝቡን የሚያሸብሩ እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ያሉትን እየረዳ በአሸባሪዎች ለታረዱ ወገኖቻችን አልቆምም ማለቱ አግባብ አይደለም…የአገር Read More
ነፃ አስተያየቶች (የሊቢያው እልቂት ጉዳይ) እኛ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ነን!! April 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ አፈንዲ ሙተቂ ISIL የሚባለው ሰይጣናዊ ቡድን በምድረ ሊቢያ በዜጎቻችን ላይ የፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ያስቆጣኝ በሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ምክንያቴ በጥይት የተረሸነውና በስለት የታረደው ኢትዮጵያዊ Read More
ዜና በሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ በሊቢያ በስቃይ ላሉ ኢትዮጵያውያን መርጃ በአንድ ቀን ከ20 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ April 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በአይሲኤል የተገደሉትን 28 ኢትዮጵያውያን ለማሰብ በተጠራው የፍትሃት ስነ-ስርዓት ላይ ከኢትዮጵያውያኑ ከ20 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ታወቀ:: የቤተክርስቲያኑ አስተዳደር ለዘ-ሐበሻ Read More
ዜና በባህር ዳር መስቀል አደባባይ እና የህዝብ ተቋማት መፍረሳቸው ተረጋገጠ April 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ባለፈው ታህሳስ 2007 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ሀይማኖታዊ በዓላትን የሚያከብሩበት (በተለይ ጥምቅትና መስቀል በዓላትን) ስፍራ መስቀል አደባባይ Read More
ነፃ አስተያየቶች (ለትውስታ) አቡበከር አህመድ ከመታሰሩ በፊት ከራድዮ ፋና ጋር ያደረገው ቃለምልልስ – [ሊደመጥ የሚገባና አዲሱን የወያኔ ሴራ የሚያጋልጥ] April 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሁሉም ኢትዪጲያ ማየት ያለበት አጭር ዝግጅት በመንግስት ደጋፊ በሆነው ሬድዪ ፋና ሬድዪ ላይ አቡበክር አህመድ ከጋዜጠኛ ብሩክ ከበደ ጋር Read More
ዜና “በጆሮ እንደሰማን በአይን አየን” – አባ ወልደ ትንሣኤ አያልነህ April 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ “በጆሮ እንደሰማን በአይን አየን” በሐዲስ ሃዋርያ አባ ወልደ ትንሣኤ አያልነህ በሊብያ በሰማዕትነት ላረፉትና በስቃይ ላይ ላሉ ወገኖቻችን የፀሎት ምሽት በደብረ ፅዮን ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ Read More
ዜና ከ መሬት ለባለሀብቱ ጀርባ ? – ኤድመን ተስፋዬ April 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ እ.ኤ.አ በ2007/08 በነዳጅ ሀብቱ እና በሀገሩ ያሉትን እህቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን በማሰቃየት የሚታወቀው ሳውዲ አረቢያ መንግስት በንጉሱ ንጉስ አብዱላህ አነሳሽነት የሀገሩን ዜጎች ለመመገብ በሚል አዲስ Read More
ዜና በደቡብ አፍሪካ ሰሞኑን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ግፍ በመቃወም በአሁኑ ሰአት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ኢትዮትዩብ በስፍራው ይገኛል በምስል እና ቪዲዮ የተደገፉ መረጃዎችን ማቅረቡን እንቀጥላለን ተከታተሉን። April 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ አፍሪካ ሰሞኑን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ግፍ በመቃወም በአሁኑ ሰአት ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ኢትዮትዩብ በስፍራው Read More
ዜና “በሊቢያ የተፈጸመው የጭካኔ ተግባር የማንኛውም ሃይማኖት ተቋምና እምነት የማይወክል የአሸባሪዎች ተግባር ነው” ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ April 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሚያዝያ 11 ቀን 2007 ዓ/ም ከእኩለ ቀን ጀምሮ በመላው ዓለም ያሉ የዜና ማሰራጫዎች በሰሜን አፍሪካ በሊቢያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት የመከላከያ ሠራዊቱን የገቢ ምንጭ በማድረግ ይጠቀምበታል፦ April 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የቀዳማዊ ኃይለሥላሤ መንግሥት የኢትዮጵያን የጦር ኃይል ወደ ኮንጎና ኮርያ ልኮ እንደ ነበር ይታወቃል።የደርግ ወታደራዊ መንግሥት በገልፉ ጦርነት ወቅት ኢራቅ ግብጽን ጨምራ እንዳትመታ ግብጽን ለመታደግ Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በሚኒሶታ እያደረጉት ያለውን ሕዝባዊ ስብሰባ በቀጥታ ይከታተሉ (Live) April 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በሚኒሶታ እያደረጉት ያለውን ሕዝባዊ ስብሰባ በቀጥታ ይከታተሉ Read More
ዜና (የደቡብ አፍሪካና የየመን ጉዳይ) “ከራሳችን ውጪ ለችግራችን ደራሽ መንግስት የለንም!” የሰማያዊ ፓርቲ ወቅታዊ መግለጫ April 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያውያን የውርደት ዘመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ሰሞኑን ከተከሰተው እጅግ አስከፊ ሁኔታ ላይ አድርሶናል፡፡ የመን ውስጥ በተከሰተው ጦርነት ተጎጂ የሆኑትን የውጭ ዜጎች መንግስታቶቻቸው ቀድመው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር ምክር ቤት የተሳካ ጉባኤ አካሄደ April 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ የሽንጎው ከፍተኛ አመራር አካል የሆነው ምክር ቤት ባካሄደው የሁለት ቀን ስብሰባ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ በሰፊው መርምሮ ለቀጣዩም ትግል ምን መደረግ እንዳለበት መመሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች መማር እንችላለን ወይ? -አንዱዓለም ተፈራ April 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ( 04/15/2015 ) ከ፲ ፱ ፻ ፷ ፮ ዓመተ ምህረቱ የየካቲት ሕዝባዊ Read More