ዜና ፖሊስ የፍ/ቤት ትዕዛዝን በመሻር የሰማያዊ አባላትን ዋስትና ከለከለ May 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ በእስር ላይ የሚገኙትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የፍርድ ቤት ትዕዛዝን በመሻር ዋስትና ከለከለ፡፡ ሚያዝያ 14/2007 Read More
ዜና አሰፋ ማሩ – ልክ የዛሬ 18 ዓመት ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ May 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ልክ የዛሬ 18 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ የምስጢራዊው ድምፃዊ ‹አዳዲስ› ምስጢሮች May 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጥላሁን ገሠሠ የዛሬ ስድስት ዓመት በፋሲካ ዋዜማ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ህዝብና መንግስት እንደ አንድ ሆነው ቀብሩን እንዳደመቁትና በጋራ እንደሸኙት እናስታውሳለን፡፡ጥላሁን በህይወት በነበረባቸው ዘመናት Read More
ዜና “የጀግኖች እናቶቻችንን እና አባቶቻችንን ፈለግ እንከተል!” – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት May 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፭ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ አድርገዋት የኖሩት ደረታቸውን ለጦር፣ እግራቸውን ለጠጠር፣ ሕይዎታቸውን Read More
ዜና የሽራሮ ከተማ አስተዳዳሪዎች የስር ተላላኪዎቻቸውን ሕዝቡ ኢሕአዴግን እንዲመርጥ አልቀሰቀሳችሁም በሚል ከሃላፊነታቸው ማውረዳቸው ተዘገበ May 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሽራሮ ከተማ አስተዳዳሪዎች በነሱ ስር ሆነው ሲያገለገሏቸው የቆዩትን ሰዎች; ህዝቡን ኢህአዴግን እንዲመርጥ በሚያስችል መንገድ አልቀሰቀሳችሁትም በማለት ከሃላፊነታቸው እያወረዷቸው እንደሆኑ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለፀ ሲል Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው:: May 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት ምርጫውን እንዳይታዘብ እንደሚፈልግ ገለጸ •የህብረቱ ታዛቢ ቡድን ፓርቲዎችን አነጋግሯል • በየ ክፍለ ሀገሩ የሚገኙ አባላት ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል • Read More
ዜና ወላይታ ላይ ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ ተከለከለ May 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር • ‹‹ወላይታ ውስጥ መንግስት የለም›› አቶ ስለሽ ፈይሳ በወላይታ ዞን ሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ እንደተከለከለ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው May 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ ነገረ ኢትዮጵያ • በየ ክፍለ ሀገሩ የሚገኙ አባላት ላይ የሚፈፀመው ድብደባ ቀጥሏል • ‹‹የተጀመረውን የሀሰት ክስ እውነት ለማስመሰል የታቀደ ነው›› የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መንግስት Read More
ዜና Hiber Radio: በእስራኤል የዘረኝነት ጥቃት ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያውያን የጠነከረ ተቃውሞ ተከትሎ ባለስልጣናት ዘረኛ እርምጃ የወሰደውን ፖሊስ እናባርራለን ማለታቸው፣ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያላትን አቋም እንድትመረምር መጠየቁ፣በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን ሞተን ሻማ ከማብራታችሁ በፊት በሕይወት ታደጉን ሲሉ ጥሪ አስተላለፉ፣ዶ/ር መረራ በአገር ቤት ያለው የወጣቱ ሁኔታ ምርጫ 97ን ያስታውሳል ማለታቸው፣ የመኢአድ አባላት እየታፈኑ መወሰድ መቀጠሉ፣ የጦማሪ ሶሊያና ሺመልስ ቃለ መጠይቅ እና ሌሎችም May 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 25 ቀን 2007 ፕሮግራም < ...በእስር ቤት በሴቶችም በወንዶችም ላይ የሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የጭካኔ ቅጣት በእነ ኤዶም ላይ የተጀመረ አይደለም Read More
ጤና Health: መጥፎ የአፍ ጠረን ሕይወትን እስከማሳጣት ሊደርስ ይችላል May 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአፋችን ውስጥ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች አሉ። እነዚህ ባክቴሪያዎች ንፅህናው በተጠበቀ አፍ ውስጥ ከሆነ የሚገኙት ምንም አይነት ጉዳት ሳያደርሱ ተስማምተው የሚኖሩ ሲሆን፤ ንፅህናው ካልተጠበቀ ግን Read More
ዜና ብሔራዊ ባንክን በማጭበርበር 25 ዓመታት የተፈረደበት ግለሰብ ቅጣቱ ተሰርዞ ክሱ እንደገና እንዲጀመር ተወሰነ April 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቁርጥራጭ ብረቶችን ወርቅ በማስመሰል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ከ95.5 ሚሊዮን ብር በላይ አጭበርብሮ ተሰውሯል ተብሎ በሌለበት 25 ዓመታት ጽኑ እስራትና 180 ሺሕ ብር የተፈረደበት አቶ Read More
ዜና የብአዴን አባላት በአማራው ሕዝብ ምላሽ የተነሳ ጭንቅ ውስጥ መውደቃቸው ተዘገበ April 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ክልል የሚገኙ የብ.አ.ዴ.ን/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ባለስልጣናት ሲያካሂዱ የቆዩትን የምረጡን ቅስቀሳ ህዝቡ ስላልተቀበለው በከባድ ስጋት ላይ መውደቃቸው ታወቀ ሲል የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: በአማራ ክልል የሚገኙ ባልስልጣኖች Read More
ኪነ ጥበብ ኣባ ይፍቱኝ(በዉቀቱ ስዩም) April 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኣባ ይፍቱኝ ! ሲኦል ኣለ ሲሉኝ፤ የለም ብየ ክጀ የባልቴት ተረት ነው፤ በማለት ቀልጀ ኣውቄ በድፍረት፤ በድያለሁና ያንጹኝ በንስሃ፤ ያንሱኝ በቀኖና ሲኦል ከነጭፍራው፤ በጉም Read More