ነፃ አስተያየቶች·ዜና ምርጫ ሲባል መሳይና አስመሳይ – መስፍን ወልደ ማርያም June 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምርጫ ሲባል የነጻነት ዓየር አለ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች አሉ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች በእኩልነትና በነጻነት የቆሙበት መድረክ አለ፤ ምርጫ ሲባል የራሱን ፍላጎት በትክክል የሚያውቅና ከፍርሃት Read More
ዜና ኣብራሃ ደስታ – ከቅሊንጦ…! June 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ ህወሓት ከኒኩለር በላይ የሚያስፈራት ብእርን እንደ ጉድ የሚያናግራት ጀግናው ኣብራሃ ደስታ በህወሓት ከታሰረ ወራቶች ኣለፉ። በ”ሽብር” ክስ ተከሶ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኘው የዘመናችን ጀግና Read More
ዜና Hiber Radio: ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ አንድ በአጋዚ ጥይት የተገደሉ ሰማዕታት ሊታሰቡ መሆኑ፣ የሰማዕታቱ ቤተሰቦች በጋራ እንዳይዘክሩ ማስፈራሪያ መኖሩ፣አሜሪካ አይ.ሲ.ስን በመሳሪያ ረድታለች የሚል ወቀሳ መቅረቡ፣ አሸባሪው ቡድን በሊቢያ ሁለት ኤርትራውያንን በጭካኔ ገደለ ከታፈኑት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀርም መባሉ፣ኢትዮጵያ ፍትህ በማዛባት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጠቃሽ መሆኗን ሪፖርት ማመልከቱ፣ ቃለ መጠይቅ ከምርጫ 97 የሰማዕታት ቤተሰቦች ሰብሳቢ ጋር እና ሌሎችም June 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 30 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በምርጫ 97 ሰኔ ቀን 1 እኔ የተገደሉ ሰዎችን ሬሳ ሳነሳ ነበር። ወንድሜ መገደሉን አላወቅኩም። ሰዎች እንዳልደነግጥ Read More
ዜና ኢሳት ዜና ሰበር ዜና – በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ቴፒ ከተማ ታጣቂዎች ጥቃት ፈፀሙ June 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ”በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ኢትዮጵያ ቴፒ ለፍትህ እና ለነፃነት የቆምንነን ያሉ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ ላይ ጥቃት ፈፀሙ” ኢሳት ቴሌቭዥን የዛሬ ሰበር ዜና።በሰበር ዜናው Read More
ዜና መኢአድና ኢራፓ የምርጫውን ውጤት አንቀበልም አሉ June 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. የተካሄደውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት እንደማይቀበሉት፣ ግንቦት 25 ቀን 2007 Read More
ዜና ኢትዮጵያና ኤርትራ ለማስታረቅ ሱዳንና ኳታር እቅድ መያዛቸውን ተሰምተዋል June 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሱዳኑ ፕሬዝደንት ዑማር ልበሽር የአገሪቱን ምርጫ በማሸነፋቸው በነገው ዕለት የቃለመሃላ ሥነ ሥርዓት ያካሂዳሉ። በዚህ በዓል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝና የኤርትራው ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፍወርቂ ፊት Read More
ዜና በሃመር ወረዳ ከፍተኛ እልቂት መድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ June 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሃመር ወረዳ በዲመካ ከተማ እና አካባቢዋ የሚኖሩ አርብቶአደሮች ” እኛ Read More
ዜና Hiber Radio: የኦጋዴን ነጻ አውጭ ስድስት የአገዛዙን ልዩ ሀይል አባላት መማረኩ፣ጠፍቷል የተባለው የአሜሪካ አየር ሀይል ባልደረባ የሆነው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ከአገር ቤት ሲመጣ እጁን ለፖሊስ ሰጠ፣ ዶ/ር መረራ ትግላችንን እንቀጥላለን አሉ፣ ሳውዲ አረቢያ የሐጂ ተጓዦችን አዲስ የመቆጣጠሪያ ብራስሌት እንዲያደርጉ ልታስገድድ ነው፣ አቶ ማሙሸት መስቀል አደባባይ አመጽ አስነስተዋል በተባሉበት ዕለት ፍ/ቤት እንደነበሩ አስመሰከሩ፣የምርጫ ታዛቢዎች ላይ የተጀመረው እስር ቀጥሏል፣ የሼህ ካሊድ፣የብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ እና የአክቲቪስት ታማኝ በየነ ንግግር እና ሌሎችም June 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 23 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ከሃያና ሰላሳመት በሁዋላ በሚኖር አጀንዳ አሁን ከሚለያዩ መጀመሪያ ዲሞክራሲያዊ ለውጥ ለማምጣት በጋራ ይቁሙ ሌላው Read More
ዜና ጋዜጠኛውን የደበደበው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በፍርድ ቤት ተቀጣ May 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአንዲት ግለሰብ ጋር ፊልም እስራልሻለሁ በሚል ገንዘብ ተቀብሎ ገንዘቡን ክዷል የሚል ክስ ቀርቦበት ፍርድ ቤት እየተመላለሰ የሚገኘው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለምን ይህን ጉዳይ ዘገባችሁ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ። May 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስከበር በሚያደርገው ቀጣይ ትግል ህብረተሰቡ ከጎኑ እንዲቆምም ፓርቲው ጥሪ አቅርቧል። የፓርቲው አመራሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦትና ግንቦታውያን May 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ – ከጌታቸው ሽፈራው ግንቦት በሞቃታማው በጋ እና በክረምቱ መካከል የሚገኝ የሙቀትና የወበቅ ወር ነው፡፡ ይህ ወር አየር ንብረቱ በቅጡ የማይታወቅ፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ የሚፈራረቅበት እንደመሆኑ Read More
ዜና የጥረቱ ሂደት ዕድገት፤ # ፬ – አንዱዓለም ተፈራ May 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቀን፤ ማክሰኞ፤ ግንቦት ፲፰ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/26/2015 ) 11፡00 ጠዋት፤ ፓሲፊክ የሰዓት አቆጣጠር አንድ ነገር ጥሩ እየተካሄደ ያለው፤ የመሰባሰቡ Read More
ዜና Hiber Radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እና የአረናው አምዶም ገ/ሥላሴ ልዩ ቃለምልልስ ስለምርጫው * አገዛዙ የሕዝቡን ድምጽ ወደጎን አድርጎ ለራሱ የሰጠውን የምርጫ ውጤት ይፋ ለማድረግ ተዘጋጅቷል * በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ተማሪዎች የሕዝብ ድምፅ እንዲከበር መጠየቅ ጀምረዋል * በአዲስ አበባ የ17 ዓመቷን ወጣት ሃና ሌላንጎን የደፈሩት ከ17 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸውና ሌሎችም May 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 16 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የምርጫው ውጤት አስቀድሞ የተገመተ ገዢው ፓርቲ የፈለገውን ድምጽ ለራሱ የሚሰጥበት የይስሙላ ነው … በአገር ውስጥም በውጭም Read More
ዜና የዞን 9 ማስታወሻ May 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ምርጫውን አስመልክቶ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ ስለዞን9 ጦማርያን አና ሶስቱ ጋዜጠኞች ተጠይቀው በጥቅሉ የሚከተሉትን ምላሾች ሰጥተዋል፡፡ 1. Read More