ነፃ አስተያየቶች የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ! June 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ «ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ Read More
ዜና ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው የታሰሩት 7 የዓየር ኃይል አባላት ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው June 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል የሽብርተኝነት ክስ የቀረበባቸው ሰባት የአየር ኃይል አባላት ነገ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት Read More
ዜና ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጥልቅ የሐዘን መግለጫ! June 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ Read More
ዜና አስር አለቃ ጫላ ጋዲሳ ራሱን አጠፋ June 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትህዴን ባሰራጨው ዘገባ ለሃምሌ ወር 2007 ዓ/ም የቆይታ ጊዜአቸውን ጨርሰው በሚገኙ የሰራዊት አባላት ላይ እየተካሄደ ባለው የከፋ የዘረኝነት ምልመላ ምክንያት አንድ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ አላሙዲንን እንደ በጎ አድራጊ፣ ቸር እና ደግ ሰው የምትቆጥሩ ሰዎች በጣም አስቂኝ ናችሁ June 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዓበጋዝ ዤዓንግት አላሙዲ ሞራል እና ስነምግባር የጎደለው ሰው ነው፣ አላሙዲ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ትዳር አፍርሷል፣ አላሙዲ ወርቅን ያክል የኢትዮጵያ ሀብት በብቸኝነት ያለ ማንም ከልካይ እየዘረፈ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ሙሼ ትንታኔ – በዘንድሮ ምርጫና በምርጫ ሥርዓቱ ዙሪያ June 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ Written by አለማየሁ አንበሴ አቶ ሙሼ ሰሙ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች ሲሆኑ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል። በመጨረሻም ለ3 Read More
ዜና የሕወሓት መንግስት ወታደሮች ጭልጋ ላይ ገበያ ውስጥ በከፈቱት ተኩስ 3 ሰዎችን ገደሉ * በርካቶች ቆስለዋል June 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ ዛሬ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ 3 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። ከስፍራው የሚወጡት ዜናዎች እንደሚያረጋግጡት Read More
ነፃ አስተያየቶች የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት – “ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል” June 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት በሰላማዊ ትግል ውስጥ ሁለት አብይት የትግል ስልቶች አሉ፡፡ አንደኛው ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማትና ህግጋት ባሉበት ነባራዊ ሁኔታ የሚደረግ ህዝብን Read More
ዜና ሕወሃት አይኑን በጨው አጥቦ፣ ራሱ መራጭ፣ ራሱ ተመራጭ፣ ራሱ ታዛቢ፣ ራሱ ምርጫ ቦርድ (ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበራት የተሠጠ መግለጫ) June 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር ANDENET NORTH AMERICA ASSOCIATION OF SUPPORT ORGANIZATION 8121 Georgia Avenue, Silver Spring, MD 20910 ste 10, Read More
ነፃ አስተያየቶች የህሊና እስረኛዋ ማኅሌት ፋንታሁን – መልካም ልደት! እንኳንም ተወለድሽ June 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከዞን 9 በአለማችን ላይ እንደሰውልጅ በገዛ ፍጡሩ ላይየሚጨክን አውሬ የለም እስከዛሬ የምንሰማቸው አሰቃቂ እና አስነዋሪ በደሎች አንዱ ሰብአዊ ፍጡር በሌላው ላይ የፈፀማቸው ናቸው፡፡እንደዚህ ያሉ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ – እስርና አፈና የምርጫውን ችግር ሊሸፍን አይችልም!! June 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ገዥው ፓርቲ የ2007 ዓ.ም አጠቃላይ ምርጫን የመንግስትን መዋቅርና ኃብት ያለገደብ በመጠቀም የዜጎችን በነፃነት የመምረጥ መብት በመዋቅር በማፈን Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ነው? (ግርማ ሠይፉ ማሩ) June 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected] ሰሞኑን ልብ አውልቁ በዝቶዋል፡፡ አማራጭ በሌለው ምርጫ ተብዬ ውስጥ ምን ይጠበቅ እንደነበር ግን አልገባኝም፡፡???? በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የሚፈላሰፉ በትምህርታቸው የገፉ Read More
ዜና ገዳይና ሟች – አየር ኃይልና ህውሃት (ከ አዲስ) June 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ቀናዒነት ስላለኝ በቅርብ እርቀት እከታተላለሁ ። ከአባላቱም ጋር በስደት የቅርብ ወዳጅነት መስርቼ ከልብ ትርታቸው ጋ የእኔን አዛምጄ ፣ በአዘኑበት አዝኜ Read More
ዜና በዝግ ችሎት ይሁን/ አይሁን በሚል ከርክር ያስነሳው እና በሚዲያ የምስክሮች ቃል እንዳይዘብ የተከለከለው የእነሀብታሙ፣ አብርሃ …የፍርድ ቤት ዘገባ June 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የሺዋስ አሰፋ ከተቀመጠበት አልነሳም አለ! ‹‹ምስክሬ ላይ ዛቻ እና ድብደባ ስለተፈጸመ ምስክርነቱ በዝግ ችሎት ይሁን›› አቃቤ ሕግ ‹‹በማስረጃ ባልተረጋገጠ አቤቱታ ችሎት Read More