ዜና መነሻውን ከህውሃት ጉያ ውስጥ ያደረገው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ መፅሃፍና አነጋጋሪው ክህደት May 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን አሜሪካና በተቀረው ዓለም የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ህብረት የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሃሰት ውንጀላ በጅምላ ወደ ህውሃት ማጐሪያ እንዲጋዝ ከተደረገና በኋላም በጨፍጫፊነት ተፈርጆ Read More
ዜና የአሜሪካ እርዳታ አምባገነኖችን ማጠናከሩ ይቁም – ግልፅ ደብዳቤ ለአሜሪካ መንግሥት ሃላፊዎችና ለአሜሪካ ሕዝብ May 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ከመቶ ዓመታት በላይ ነው። ይኼ ግንኙነት በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሊኖር የሚገባውን የእኩልነትና የጋራ ጥቅም መሰረት ያደረገ እንደ Read More
ዜና በትጥቅ ትግል ለዉጥ ለማምጣት የሚታገሉ ድርጅቶች የጥምረት ስምምነት ተፈራረሙ May 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ በገዢው የኢህአዴግ መንግስት ላይ የትጥቅ ትግልን እያካሄዱ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች ወደ ጥምረት እና ውህደት የሚወስዳቸውን ውይይት መጀመራቸውን ባለፈዉ አርብ ይፋ አደረጉ ። የትግራይ ህዝብ Read More
ዜና የህወሓት አየር ኃይል ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ May 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምኒልክ ሳልሳዊ ዘንደዘገበው የህወሓት አየር ኃይል ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ፡፡በበረራ፣ ጥገና፣ ድጋፍ ሰጪ፣ ዘመቻና አስተዳደር ከ200 በላይ አባላቱን Read More
ዜና Hiber Radio: የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ መሪ በኤርትራ በነፃነት እየተንቀሳቀስን ነው አሉ * ተክሌ የሻው በፕሮፌሰር አስራት ስም ፋውንዴሽን ለማቋቋም ሃሳብ እንዳለ ገለጹ * አሜሪካ ዜጎቿ ምርጫውን ተከትሎ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበች * በሊቢያ ለሞቱት ሐዘን የወጣውን ሕዝብ አሳምጸዋል ተብለው የተከሰሱት ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ * አቶ ፈቃደ ሸዋቀና ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ የሰጡት ቃለምልልስ እና ሌሎችም May 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 9 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ውጥረት ለማርገብና ለአገሪቱና ለሕዝቡ መፍትሄ ለመፈለግ ቢያንስ እነዚህ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች Read More
ዜና ሃያአራት አመት ጊዜ ያለወጠው አዙሪት! ከአዙሪት ለመውጣት .. (ምንሊክ ሳልሳዊ) May 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ በሕወሓት የበላይነት የሚተዳደረው የኢሕአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያአራት አመታት እጅግ ከፍተኛ ወንጀሎችን በሕዝብ ላይ በመፈጸም ንጹሃንን በማሰር ሰርቶ አገር ሊለውጥ የሚችለውን ትውልድ በማሰደድ እምቢኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድምፅ አሰጣጣችን በምን ሰሌት ቢሆን ያዋጣል? – ዳዊት ዳባ May 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ “የተራቡትን መርጠን ከምንቸገር ያው የጠገበው ይሻለናል” የሚል መልክት ያላት ማዘናጊያ ሀሳብ በየፌስ ቡክ ላይ ተበትናለች። ሲጀመር በልቶ ጠገብኩ የሚሉ መቼ ነገሱብንና። በዛ ላይ ያለአባከና Read More
ነፃ አስተያየቶች አስሩ የዓለማችን ቆሻሻ ከተሞች May 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቅርቡ ሜርሰን ሄልዝ ኤንድ ሳኒቴሽን (Mercen Health and Sanitation Index) የተባለ ተቋም 25 የአለማችንን ከተሞች ቆሻሻ ሲል ፈርጇቸዋል፡፡ ተቋሙ እንደሚለው እነዚህ ከተሞች ንጽህና የሌላቸውና Read More
ጤና Health: ጽንስ ያለጊዜው እንዲወለድ የሚያስገድደው ደም ግፊት ለእናቶች ሞትም 14 በመቶ ድርሻ አለው ተባለ May 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ – እርግዝናን ተከትሎ የሚከሰተው ደም ግፊት – ለኩላሊት ሥራ ማቆም፣ ለደም መርጋት፣ ለልብ፣ ለአዕምሮ ህመም፣ ለጽንስ መቀጨትና ለሞት የሚያጋልጥበት ምስጢር ምንድን ነው? የዶክተሩ ገጠመኝ Read More
ዜና እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት (አዳነ መኮነን) May 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ግፍና መከራው ሲፈራረቁባት እያየህ ዝም አትበል ተሎ ድረስላት እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት። በዓለም ተበትነው ሲገቡ ከእስር ቤት አንገታቸው ሲቀላ በሌላቸው እምነት የፊጥኚም ታስረው ሲቃጠሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ችግሩን ሁሉ በአቶ ኃይለማርያም ላይ በማሳበብ በስልጣን መዝለቅ አይቻልም; የኢትዮጵያ የችግሮቿ ምንጭ እራሱ ኢህአዴግ/ወያኔ ነው May 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ጉዳያችን) አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርቲያቸው ሰዎች አንድ ቀን በፈጀ ግምገማ ክፉኛ መነቀፋቸውን እና እንባ እየተናነቃቸው ምላሽ መስጠታቸው እንዲሁም አቦይ ስብሃትን በተለይ ”ይጮሃል እንደ አሞራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም፡- አማራ የሌለው የት ሄዶ ነው? May 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከመለክ ሐራ እኔ ልናገረዎ የማይገባ ብላቴና ነኝ፡፡ በብዙ ነገር አድናቂዎ እና ብዙዎችን ጽሁፎችዎን ያነበብኩ ነኝ፡፡ አሁን ለያዝኩት ማንነትም የእርስዎ አስተዋጽኦ አለበት፡፡ ይሁንና በአማራ ጉዳይ Read More
ዜና ሳሞራ የኑስ በዋሽንግተን ዲሲ እጅግ ተዋረዱ * ተቃውሞው ቀጥሏል May 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ በዋሽንግተን ዲሲ ማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ድንገት የተገኙት የወያኔው መንግስት መከላከያ ሚኒስተር ጄነራል ሳሞራ የኑስ በኢትዮጵያዊያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸው ውርደትን መከናነባቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: Read More
ነፃ አስተያየቶች ተስፋ ሳይኖር ተስፋ መቁረጥ: የተስፋ ቢሶች ተስፋ ( ሄኖክ የሺጥላ ) May 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ካንዳንድ ወዳጆቼ ጋ ሳወራ ፣ ” ግን ሄኖክ በትግሉ ተስፋ ቆርጠሃል ማለት ነው ? ” የሚል ጥያቄ ይጠይቁኛል ። እኔ ሲጀመር መቼ ተስፋ አድርጌ Read More