ዜና Hiber Radio: የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ትግሉን በአካል መቀላቀል ሰፊ መነቃቃት መፍጠሩና የአገዛዙ ደጋፊዎች ድንጋጤ፣ በዶ/ሩ ጉዞ የጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ትንታኔ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሁለት መኪናዎች ውስጥ የተደበቁ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋል፣መድረክ ፕ/ት ኦባማ በጉብኝታቸው ወቅት እንዲያናግሩት ጥያቄ ማቅረቡ፣የአቶ አንዳርጋቸው ፍርድ ቤት መቅረብ አጠራጣሪነት፣ አንድ ወታደር ሶስት ኮሌኔሎችን ገድሎ በርካቶችን አቁስሎ ራሱን ማጥፋቱ ፣ ካናዳ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ዜጋዋን ችላ ማለቷ ማስወቀሱ፣ ገንዘቤ ዲባባ የእህቷን ሪኮርድ ለመስበር ፍላጎቷን መግለጿ፣ የዑበር የ7.3 ሚሊዮን ዶላር መቀጣትና ሌሎችም July 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 12 ቀን 2007 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለህብር ሬዲዮ የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በረሃ መውረድ በትግሉ ላይ የሚያመጣውን ለውጥ በተመለከተ ተጠይቆ ከሰጠን Read More
ነፃ አስተያየቶች “ዝግጅቱ የህወሓት ፌስቲቫል እንጂ የኢትዮጵያዊያን አልነበረም” July 19, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከካሳሁን ይልማ (የኢሳት ጋዜጠኛ) ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ከትመው ሀገራቸውን፣ ባህላቸውን፣ ቀዬአችውን፣ ቤተሰባቸውን እያሰቡ በአንድነት በዓመታዊ ቀጠሯቸው የማይቀርበትን ፌስቲቫላቸውን አክብረዋል። በተመሳሳይ ሳምንት እና Read More
ዜና መላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች፦ ዒድ ሙባረክ! – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት July 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ለ፴(ሰላሣ) ቀናት በፆም እና በፀሎት ተወስናችሁ፣ ፈጣሪያችንን ስትለማመኑ የከረማችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን፦ ኢድ ሙባረክ! ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በመሠረቱ የረመዳን የፆም ወር በረከትን Read More
ዜና ጦርነቱ ያስፈራው የሕወሓት አስተዳደር በጎንደር አፈናውን ተያይዞታል July 15, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜኑ የኢትዮጵያ ግዛት በሕወሓት አገዛዝ ወታደሮች ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ የሕወሓት መንግስት ደህንነቶች በጎንደር የለውጥ አረአያና አንቀሳቃሽ ይሆናሉ ብለው ያሰቧቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔና ስርጉተ– አልተግባብቶም ይገረም አለሙ July 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ እህቴ ስርጉተ ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ፡፡ ሁለት ገጽ ጽሁፌ እያንገሸገሽሽ አንብበሽ በተረዳሽውና በገባሽ መልክ በጨዋ አቀራረብ አስተያየት በመስጠትሽ፤- እኛ ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ከሚጎድሉን በርካታ ነገሮች አንዱ Read More
ዜና Hiber Radio: ፕ/ት ኦባማ ኢህአዴግና አማጽያኑን እንዲሸመግሉ መጠየቁ፣ አምንስቲ እንግሊዝ ለኢትዮጵያው አገዛዝ አፈና መጠንከርን ተጠቃሽ አደረገ፣ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ጦርነት መክፈት የፈጠረው መነቃቃት፣ እስራኤላዊው ትውልደ ኢትዮጵያዊው በሐማስ እጅ መውደቅ የፈጠረው ተቃውሞ፣ የጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ እና ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ቃለ መጠይቅ፣ የመን ሰንዓ ኤምባሲ ፊት ለፊት የወደቁ ኢትዮጵያውያን ያሉበት ስቃይ እና ሎሎችም July 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 5 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የሌላው ሰው ህመም ህመማችን ሊሆን ይገባል። እንደ አሜሪካ ለሰብዓዊ መብት ያገባኛል የሚል መንግስት ያገባኛል ለሚለው ነገር መቆም Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን – ከያህያ ይልማ July 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ አሁን ያለው የሕወሐት ሥርዓት ችግሮች ምን እንደሆኑ በውል ተመልክቶ በተቃራኒው ምን ዓይነት የትግል መስመር እንደሚያስፈልግ እኔ ያህያ ይልማ የሚከተሉትን ቁምነገሮች ሳስቀምጥ የሌሎቻችሁም አስተያየት ውሸት Read More
ዜና በሰሜን የአገሪቱ ክፍል የሚታየውን ውጥረት ተከትሎ አየር ሃይል በጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ July 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ ፫ (ሶስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ሳምንት የአርበኞች ግንቦት7 በወሰደው ፈጣን ጥቃት በርካታ የኢህአዴግ ወታደሮች መገደላቸውን ፣ ይህንን ተከትሎ የወልቃይትና Read More
ዜና የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የጥብቅና ሙያቸው ኮሚቴዎቹ የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈበት ቀን መሰረዙ ታወቀ July 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ቢቢኤን ቢቢኤን ሃምሌ 2/2007 የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ጠበቃ የሆነው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ በፍርድ ቤት ላይ በሚያደርጋቸው ክርክሮች በተለይም መንግስት ከጅሃዳዊ ሀረካት Read More
ዜና በአፋር ክልል ወጣቶች ለውትድርና በግዴታ እየታፈሱ ነው July 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአኩ ኢብን አፋር በአፋር ክልል የህዝባዊ ወያነ ሐሪነት ትግራይ መንግስት የአፋር ህዝብን ደካማ ጎኑን በመጠቀም ወጣቶችን ለውትድርና እያፈሰ ይገኛል። አለም አቀፍ የምግብ ተረድዖ ድሪጅት Read More
ዜና ፍርድ ቤቱ በኮሚቴዎቹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ኮሚቴዎቹ አስገራሚ ታሪካዊ ንግግር አደረጉ (ቢቢኤን ልዪ የችሎት ዘገባ) July 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቢቢኤን ልዪ የችሎት ዘገባ የኮሚቴዎቻችን አስገራሚ የችሎት ውሎ በችሎት የተናገሩት አስገራሚ ንግግር ዳኞቹን ያንቀጠቀጠ የኮሚቴዎቻችን ጀግንነት ድጋሜ የታየበት ዳኞች በሕሊናቸው ላይ የፈረዱበት መንግስት ታሪካዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት – ይገረም አለሙ July 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ «ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም » አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት Read More
ዜና ወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA July 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ ወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA ወገኔ በል ስማኝ ሀገሬ – ESFNA “ለሆዱ ያደረ ወዳጁን የረሳ ነፃነት ምኑ ነው ቢነገር ቢወሳ የልቡን መናገር መኖር Read More
ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች በጅምላ እየታሰሩ ነው ተባለ • ዜጎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ነው July 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች ‹‹የማዳበሪያ ዕዳ አልከፈላችሁም›› በሚል በገፍ እየታሰሩ መሆኑን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ ወስዳችኋል Read More