ነፃ አስተያየቶች «ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል» August 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ ይገረም አለሙ ይህ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፋል ሸካ ዞን በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚነገር ነው፡፡አባባሉ በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፣ ቀልብ ይስባል፣ እንዲህ Read More
ዜና በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት የሰውን ሕይወት እየቀጠፈ ነው ተባለ August 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ያለው መሬትን መነሻ ያደረገ ግጭት እስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ የሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን ተገለፀ። የአማራና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢህአዴግን ለመጣል መጀመሪያ እኛ መውደቅ አለብን August 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ኤርሚያስ አለማየሁ) ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን ከተረከበበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝባዊ ጥያቄዎች ተፈጥረው ሳይመለሱ ጥያቄዎቹ በጥያቄ ምልክት ውስጥ ተከበው በወረቀት ላይ እንደሠፈሩ ቀሩ፡፡ እጅግ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለምን በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ በብዛት አይሳተፉም July 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሴቶች በብዛት በፖለቲካ ጉዳይ ያለመሳተፋቸው በብዙ ሰዎች አዕምሮ ውስጥ ስለሚጉላላ የግል አመለለካከቴን ለአንባቢያን ለማካፈል የዚህ ርዕስ ጽንሰ ሃሳብ ነው፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በሚኖሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦባማ መጣ ኦባማ ሄደ ምን ፈየደ ? ህወሃት መሩ መንግስት ተጋለጠ::መጭው አኬል ዳማ ተበሰረ July 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ጁላይ 31፡2015 ህወሃት መሩ መንግስት ልዩ በዓል፤ልዩ ድምቀት፤ልዩ ምልክት፤ታሪዊ ንግርት ሌላም ጨመር አርጎ የፕሬዜዳንት ኦባማን ጉብኝት ቢያስወራውም አለቀ:: የተረፈ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ…. አንዷለም አራጌ July 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ የእስረኛው ማስታወሻ ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን Read More
ዜና ከ40 በላይ የሚሆኑ የአየር ኃይል አባላት ስርዓቱን ከድተው አርበኞች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ July 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ አርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሶስተኛ ጉባዔ ተከናወነ July 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሰኔ ፳፮ እስከ ፰ ፪ ሺህ ፯ ዓ. ም (July 3rd to July 5th 2015) በዋሺንግተን ዲሲ የተካሄደው የሸንጎው ሦስተኛ ጉባዔ በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። Read More
ነፃ አስተያየቶች ” አላሙዲን ሆይ…??” – ከኤርሚያስ ለገሰ July 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! – መስፍን ወልደ ማርያም July 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ/2007 ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም ዓይነት የአድልዎ ልዩነት ሳይደረግባቸው Read More
ጤና በኢስላም ማህፀንን ማከራየትና መከራየት እንዴት ይታያል? July 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዳኢ መንሱር ሁሴን ስለ ማህፀን ማከራየት ከኢስላም አስተምህሮ አንፃር እንደሚከተለው አብራርተውልናል፡፡ ምስጋና ለአሏህ (ሱ.ወ) የተገባ ነው፡፡ ሶላትና ሰላም በአሏህ መልዕክተኛ በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ Read More
ዜና በሕወሓት ወታደሮች ውስጥ አለመተማመኑ ነግሷል – በጀነራል ሳሞራ የኑስ ቡድን እና በሌ/ጀነራል አብረሀ ወ/ማርያም ቡድን መካከል ያለው ልዩነት ተካሯል July 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ * ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡ * የህወሓት አገዛዝ ከሱዳን ጋር የተፈጠረውን ወታደራዊ ግጭት የህዝቡን ትኩረት ሊያስቀይርበት Read More
ዜና ” የምታስፈራው የታማኝ ኢትዬጲያ!” – ከኤርሚያስ ለገሰ July 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ ባልጠበኩት ሁኔታ ሰሞኑን ፋታ ካጡ ግለሰቦች መደዳ ተሰልፌያለሁ። ሳይቸግረኝ ” የኢትዬጲያ አየር ሀይል” ከሚባል የታሪክ ባህር ውስጥ ገብቼ እየዳከርኩ ነው። በየቀኑ በበርሜል እየጠጣሁ እንኳን Read More
ዜና የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ አምባገነን ሂስኒ ሀብሬ በእስር ዋለ July 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ መሪ የነበረውና “የአፍሪው ፒኖቼ” ተብሎ ይታወቅ የነበረው ጨካኙ ሂስኒ ሀብሬ ለፍርድ እንዲቀርብ በሴኒጋል መንግስት ተያዘ።ፒኖቼ እንደ ሃብሬ በቺሌ ደቡብ Read More