ዜና ዛሬ የአጼ ምኒልክ ልደት ነው August 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ከአባታቸው ከሸዋው ንጉስ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሤና ከእናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ቅዳሜ ነሐሴ 12ቀን 1836ዓ.ም ደብረ ብርሃን አካባቢ አንጎለላ ከሚባል Read More
ዜና Hiber Radio : የተሳካውን የዋሽንግተን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር፣ በአገር ቤት ሕዝቡ ከኤርትራ ለሚንቀሳቀሱ የነጻነት ታጋዮች ድጋፍ እንዳለው መገለጹ፣የመኢአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በማዕከላዊ በደረሰባቸው ድብደባ አካል ጉዳተኛ ሆኑ፣በሻንጣ ተደብቆ ስዊድን የገባው ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ትጘኝነት ጠየቀ፣የአገሪቱን የደህነት ባለሙያዎች አስገረመ፣ የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች የኢትዮጵያው አገዛዝን ሽምግልና ከራሱ ተቃዋሚዎች ጋር ያለተደራደረ ሲሉ አጣጣሉት ፣ሶማሌዎች ሰሞኑን በአገዛዙ ጦር ለተገደሉ ወገኖቻችን የደም ካሳ ይከፈለን ሲሉ መንግስታቸውን ጠየቁ እና ሌሎችም August 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደውን ደማቅ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ስብሰባ አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግዱን ለመጣል ቅርንጫፉን መመልመል – ይገረም አለሙ August 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን ጥበበኛ ዛፍ ቆራጮች አሉ፡፡ከርዝመቱ የውፍረቱ, ካዳገበት ቦታ ጠባብነት፣ የቅርንጫፎቹ ብዛት፣ የሚያሳፈራውን ዛፍ አንድም ጉዳት ሳያደርሱ እንዳልነበረ ያደርጉታል፡፡ ቆረጣውን ለመጀመር ዛፉ ላይ ሲወጡ ተመልክቶ Read More
ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በወረዳው አመራር ላይ በተወረወረው ቦምብ 2 ልጆች ሞቱ * አመራሩና ባለቤታቸው ቆስለዋል August 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ የደህሚት ድምጽ እንዘገበው በደቡብ ወሎ ዞን፤ ቦረና ወረዳ ውስጥ ሓምሌ 4/2007 ዓ/ም ወደ ወረዳው አመራሩ በተወረወረው ቦምብ ምክንያት 2 ልጆች መገደላቸው ተገለፀ። በአማራ ክልል፤ Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በእያንዳንዳቸው የ15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው August 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እያንዳንዳቸው 15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው፡፡ አመራሮቹ ከተያዙበት ጊዜ Read More
ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የመቶ ብር ኖቶችን እንደጉድ እያተማቸው ነው * መቶ ብር በዛ ኢኮኖሚ ጠነዛ August 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ አገሪቱ ውስጥ የመቶ ብር ኖቶች መጠን በ1999 ዓ.ም 7.7 ቢሊዮን ብር በ2000 ዓ.ም 10 ቢሊዮን ብር በ2001 ዓ.ም 14 ቢሊዮን ብር በ2002 ዓ.ም 17 Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … ! August 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … ! ================================== * ህጻን የደፋረን የ4 ወር እስር መቅጣት ምን ይሉታል ? * ፍርዱ ቅጣት ነው? ወይስ ማበረታታት Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው? August 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ Read More
ዜና በባህር ዳር ቀበሌ 11 ወጣቶችና በፖሊሶች መካከል ግጭት ተፈጠረ * አባላቱ በገፍ እየከዱት በሚገኘው አየር ኀይል አለመተማመኑ ስር ሰዷል August 9, 2015 by ዘ-ሐበሻ አርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው የባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ወጣቶች አንድ አካባቢ ላይ ተሰባስበው በመጫወት ላይ እያሉ ፖሊሶች ድንገት መጥተው “ለምን Read More
ዜና በሞስሊሙ ማኅበረሰብ መሪዎች ላይ የተወሰነውን እስራት ሸንጎ ያወግዛል። August 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 29፣ 2007 (ኦገስት 5፣ 2015) ሰኞ ሐምሌ 27፣ 20017 (ኦገስት 3፣ 2015) በሞስሊሙ ማኅበረሰብ መሪዎች ላይ የህወሓት/ኢህአዴግን ፍላጎት በማስፈጸም የሚታወቀው ፍርድ ቤት ከሰባት ዓመት እስከ 22 ዓመት Read More
ዜና የዋሺንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል “በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ የተፈረደው ፍርድ በ90 ሚሊዮን ሕዝብ ላይ የተፈረደ ፍርድ ነው” ሲል አወገዘ August 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጣዊ መግለጫ የፍትሕ ያለህ ፍትሕ የትንሽ የትልቁ የስላሙም የክርስቲያኑም የንግግር አልፋና ኦሜጋ ከሆነ ሰነበተ አብያተ ክርስቲያናት ጸሎታቸውን ፣መስኪዶች ሶላታቸውን የሚያሳርጉት ስለ ፍትሕ እየጮሁ ነው።የጥንቱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦቦ ሌንጮ ለታ ተመላሽ ዲያስፖራ የመሆን መብቱ ለምን ተከለከለ? August 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአብሼ ገርባ የዛሬ ስድስት ወር ገደማ ኦቦ ሌንጮ ያለኝ የፖለቲካ ሀሳብ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ ብሎ ጏዙን ጠቅልሎ ሀገር ቤት መግባቱ ይታወቃል:: ሆኖም በፍጥነት በመጣበት Read More
ዜና የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! – ሰማያዊ ፓርቲ August 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት Read More
ዜና የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ግምገማ አባላቱን ከሁለት ከፈለ August 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ Read More