ዜና የአርበኛው ኑዛዜ፣ ከፍል 1 ለቅምሻ – መልኬ መንግስቴ September 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ ይህን ለሚመለከተው ሁሉ የአክብሮት ሰላመታየን አቀርባለሁ| ለረጅም ጊዜ ማስታወሻ ስይዝ ቆይቸ የደረስኩት መጽሀፍ ወደማጠናቀቅ ስለደረሰኩ አምላክ ፈቃዱ ከሆነ በቅርብ ጊዜ ለሕዝብ ለማበርከት በዝግጅት ላይ Read More
ዜና Hiber Radio: አሜሪካ ሶማሊያ ለሚገኘው የኢሕአዴግ እና የጅቡቲ ጦር የመረጃና የስለላ ስልጠና እየሰጠች መሆኗ ታወቀ – ሕንድ ከኢትዮጵያና ከኤርትራ ማንን እንደምመርጥ ተቸግሬያለሁ አለች (ሌሎችም ዜናዎች አሉ) September 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 1 ቀን 2007 ፕሮግራም ዶ/ር መረራ ጉዲና የመድረክ ም/ሊቀመንበር በወቅቱ የስርዓቱ የ ሰብሳቢነት ፕሮፖጋንዳና ለአዲሱ ኣመት የተቃዋሚዎችን ሚና በተመለከተ አነጋግረናቸው ከሰጡን Read More
ኪነ ጥበብ ጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ሊሞሸር ነው * የሠርጉን ወጪ ሺህ አላሙዲ ችለዋል September 3, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ)ጋዜጠኛና ኮሜዲያን ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ጷግሜ 1 ቀን 2007 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ሊሞሸር ነው፡፡ የሰይፉ ሚዜዎች ድምፃዊ ታደለ ሮባ፤ አርቲስት ሚኪ(ባለታክሲው ፊልም ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመሐል ሀገር ሰው መልዕክት ለትግራይ ሰው! (በፍቃዱ ኃይሉ) September 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ በፍቃዱ ኃይሉ ትግራይ የኢትዮጵያ ገናና ታሪክ መሬቷ ላይ የተጻፈባት ክልል ናት፡፡ ብዙዎች ‹‹የኢትዮጵያ ራስ ናት›› የሚሉት ለዚህ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ታሪክ ወደኋላ 3000 ዓመት የሚያደርሰው Read More
ዜና የአቶ መለስ ዜናዊ ዉርስና ቅርስ August 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከግንቦት 1983 ዓ.ም. አንስቶ ለቀጣይ 21 ዓመታት ኢትዮጵያን የመሩት የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሦስተኛ የሙት ዓመት ታስቧል። የሙት ዓመታቸዉን ለመዘከርም የተለያዩ ዝግጅቶች መከናወናቸዉ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ በመጭው አምስት ዓመት ሳተላይት ወደ ህዋ አመጥቃለሁ ማለቷ፣ አቶ በቀለ ገርባ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ምን እንደሚጠብቃቸው እንደማያውቁ መግለጻቸውና ሌሎችም ዜናዎች August 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 24 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የህሓት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ በጉባዔው በግልጽ ታይቷል። በተለይ ተቃዋሚን ለማጥቃት ያደራጁት አንድ ለምስት በስልጣን ክፍፍሉ ወቅት ለአቶ አባይ ወልዱ ቡድን ትልቅ ሚና Read More
ዜና የሰራዊቱ አባላት “ዝምታችን አጋጣሚን እየጠበቀ ነው” አሉ – የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ በድምጽ August 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሰራዊቱ አባላት “ዝምታችን አጋጣሚን እየጠበቀ ነው” አሉ – የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ በድምጽ [jwplayer mediaid=”46281″] Read More
ነፃ አስተያየቶች ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ :: ህወሃት ጎጠኝነትን ብትኮንን የመለስ ዜናዊ አጽም ይወቅሳታል። August 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ዓርብ ፣ ኦገስት 28 ቀን 2015 ማን የብሄር ብሄረሰብ፤ መገንጠል ፤መገነጣጠልን አሾረው፤ ደነገገው ? እቅድ ሀ ሲቻል ኢትዮጵያን ግጦ Read More
ዜና በእነሀብታሙ አያሌው ጉዳይ ማረሚያ ቤት ላይ ክስ ቀረበ August 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከኤልያስ ገብሩ ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ርዕዮት አለሙ አራዳ ነች (ከተማ ዋቅጅራ) August 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ አባቴ ሁሌ የሚነግረኝ ነገር ነበር አራዳ ማለት ይለኛል አራዳ ማለት፡- ለነብሱ ያደረ፣ እውነተኛ፣ ፈሪ ያልሆነ፣ አላማውን በእውነት የሚገልጽ፣ ታዛዥ፣ ህብረተሰቡን በቅን የሚያገለግል፣ የሚያውቀውን በቅንነት Read More
ዜና Hiber Radio : ኦብነግ በከፈተው ጥቃት አንድ ቻይናዊ ኢንጂነርን ጨምሮ የወያኔ አገዛዝ ወታደሮች ላይ ጥቃት ሰነዘርኩ አለ፣ኢ/ር ይልቃል በድጋሚ መመረጡና በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ ክፍፍል የለም መባሉ ፣ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በወንድ አሰልጣኖቻቸው የወሲብ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ተዘገበ፣ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለፖለቲካ ስልጠና ተጠሩ፣የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ማሻቀብ የፈጠረው ዓለም አቀፍ ስጋት፣ ቃለ መጠይቅ ከሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ ጋር እና ሌሎችም August 24, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 17 ቀን 2007 ፕሮግራም አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ሀላፊ በአዲስ አበባ የተካሄደውን የፓርቲውን የመጀመሪያ ጉባዔ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ተጠይቆ Read More
ዜና በ800 ሜትር የመሀመድ ውጤት ተሰረዘ! August 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቤልጂንግ 2015 የአለም ሻምፒዮና በ800 ሜትር የፍፃሜ ማጣሪያ ውድድር አትሌት መሃመድ አማን ከውድድር ውጭ ሆናል። IAAF መሀመድ አማን ውድድሩ ሊጠናቀቅ አካባቢ ሌላ ተወዳዳሪን ገፍትሯል Read More
ዜና በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተገደሉት 11 ሰዎች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር እንደሚችል ነዋሪዎች ተናገሩ August 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :-ከአለፈው ምርጫ ጋር ተያይዞ ፣ የአካባቢው ህዝብ የስርዓቱ ደጋፊ አይደለም፣ በምርጫውም ለመሳተፍም ሆነ ከመንግስት ጎን ለመቆም ፍላጎት አላሳየም በሚል የበቀል እርምጃ እንደተወሰደባቸው Read More
ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ እድር ላይ ጥያቄ አነሳህ ተብለው ታሰሩ August 18, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በባሌ ዞን ሰልጣ ቀበሌ፣ ሲናና ወረዳ የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ወርቅነህ ጋድይ አያና የእድር ስብሰባ ላይ ጥያቄ ጠይቀሃል ተብለው Read More