ዜና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የተባረሩት ከ800 በላይ ሠራኞች ከባድ ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብተዋል ተባለ October 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተመድበው ሲሰሩ ከቆዩት ከ800 በላይ ሰራተኞች በመቀነሳቸው ምክንያት ለከባድ ማህበራዊ ችግር እንደተጋለጡ ተዘገበ:: የደህሚት ራድዮ እንደዘገበው የኢህአዴግ ካድሬዎች ስልጣናቸውን ለማደላደል Read More
ዜና ለማይቀረው እና ለመጨረሻው ትግል ከዚህ ፍሽስት ከወያኔ አገዛዝ ጋር ለሚደረገው ትንቅንቅ እራሳችንን በተገቢው መንገድ እናዘጋጅ !!! October 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ለሚደረገው ትንቅንቅ እራሳችንን በተገቢው መንገድ እናዘጋጅ የምልበት ምክንያት በርካታ እድሎችን ወይንም አጋጣሚዎችን በእኛ የዝግጅት ማነስ እንዲሁም ሁኔታዎችን አስቀድሞ ፖለቲካዊ ትንበያ ወይንም ትንተና ተሰጥቶ በዛላይ Read More
ዜና የአዲስ አበባ የወተት ምርቶች ለጉበት ካንሠር እንደሚያጋልጡ ጥናቶች አመለከቱ October 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ (የቀለም ቀንድ) አዲሱ የዐለም አቀፍ የእስሳት ሐብት ምርምር ኢንስቲትዩት (ILRI) ጥናት ውጤት በሰፊው የአዲስ አበባ ከተማ በሚሰራጩ የወተት ተዋጽኦ ምርቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ የጉበት Read More
ዜና በአቃቂ የሞባይል ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ሞባይል ሲያናግር የነበረው ግለሰብ በኤሌክትሪክ ተይዞ መሞቱ ተሰማ (Audio) October 10, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ሸገር ራድዮ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ቱሉ ዲምቱ ውስጥ የሞባይል ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ሞባይል ሲያናግር የነበረው ግለሰብ በኤሌክትሪክ ተይዞ መሞቱ ተሰማ:: Read More
ዜና የኢሳት ማኔጅመንት የሃዘን መግለጫ – አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ሃያሲ፣ ደራሲና፣ የፖለቲካ ተንታኝ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው October 8, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ሃያሲ፣ ደራሲና፣ የፖለቲካ ተንታኝ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የኢሳት ማኔጅመንት፣ ጋዜጠኞችና መላው የኢሳት ቤተሰብ ከፍተኛ ሃዘን ተሰምቶታል። አቶ ሙሉጌታ Read More
ዜና [ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ] የግል ባንኮች ካፒታል በ 5 ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ 2 ቢሊዮን ብር ይደግ ተባለ * የግብጽ የወያኔ የሱዳን የአባይ ግድብ ስብሰባ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ * በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ ዘመቻው ቀጥሏል October 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዋና ዋና ዜናዎች # የግል ባንኮች ካፒታል በ 5 ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ 2 ቢሊዮን ብር ይደግ ተባለ # የግብጽ የወያኔ የሱዳን የአባይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተቸካዮች ምክር ቤት – ከበእውቀቱ ሥዩም October 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትምርት በጨረስን ማግስት እኔና ፍቅር ይልቃል ፈረንሳይ ለጋስዮን ኣካባቢ በዘጠና ብር ቤት መሰል ነገር ተከራይተን እንኖር ነበር፡፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ወደ ቪድዮ ቤት ጎራ እንላለን Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ መንግስቴን ለመገልበጥ የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ግዛቴ ሰርገው እንዲገቡ እያደረገች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች፣ኢትዮጵያ በያዘችው ያልተስተካከለ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፖሊሲ የተባበሩት መንግስታትን የምዕተ ዓመቱን እቅድ ማሳካት እንደማትችል ተገለጸ፣አንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት አረፈ፣በየመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተጨማሪ የእስር ስጋት እንደተደቀነበት ገለጸ፣በግልገል ግቤ ሶስት ግንባታ ላይ ኢትዮጵያ ለቀረበባት ወቀሳ ጠንካራ ምልሽ ሰጠች እና ሌሎችም October 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2008 ፕሮግራም የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌን ድንገተኛ ሕልፈት ተከትሎ የቀድሞ የጦቢያ መጽሔትና ጋዜጣ አዘጋጅ አንተነህ መርድ ከህብር አዘጋጆች ጋር ባካሄደው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘመናችን ‹አጥማቂዎች›፡- የሐሳዊ መሲሕ መንገድ ጠራጊዎች – (ክፍል ሁለት) – ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት October 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ተአምራትማድረግ የምን ውጤት ነው? ተአምራት ማድረግ ከሁለት ነገሮች ሊመጣ ይችላል፡፡ ከመንፈሳዊ ብቃትና ከሰይጣን አሠራር፡፡ በክርስትና ሕይወቱ የበረታ ሰው መንፈሳዊ ብቃቱ በሕይወቱ በሚገለጡ ተአምራት ሊታወቅ ይችላል፡፡ Read More
ስፖርት ይድነቃቸው ነፍስ ይማር ! September 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ [ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ፣ የተወለዱት መስከረም አንድ ቀን ነበረ። በዚህ ወር መጀመሪያም ልደታቸው ታስቧል። አቶ ይድነቃቸውን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ፣ ስለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትጥቅ ትግልና ግራ የሚያጋባ አስተያየት – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ September 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ትከሻ ላይ የተቆለፈውን ቀምበር ለማላቀቅ ቍልፉ የትጥቅ ትግል መሆኑ በተነሣ ቍጥር ከአንዳንድ ሰዎች የሚሰጠው አስተያየት ግራ የሚያገባ ነው። ገዢዎቹና ደጋፊዎቻቸው ቢቃወሙ ይገባኛል። የሚሰጡት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መምህር ግርማን ያተኮረ እና የሚያመሰጥር እይታው የተፃፈ መልስ September 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አንድ እርግጠኛ ነኝ ይህ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የፃፈው በይበልጥ ለመምህር ግርማ መፃፉን እገነዘባለሁ። ይህ የመልስ ጽሁፍ ብዙ ሐሳዊያን ስላሉ ፣ባህታዊያን ነን ብለው ብዙ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአፍሪካ ቀንድ ፈጥኖ ደራሽ ጦር እንዳይቋቋም እንቅፋት ሆነዋል ተባሉ * ኢትዮጵያ የሶማሊያ ወጣቶችን ለጦርነት እያሰለጠነች መሆኑ ታወቀ * በሳውዲ ለሐጂ ሀይማኖታዊ ስርዓት ሔደው በአደጋ የሞቱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር ዛሬም ተለይቶ አልታወቀም September 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መስከረም 16 ቀን 2008 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ከሳውዲ አረቢያ በሐሙሱ አደጋ ሳቢያ የሞቱና የቆሰሉ ኢትዮጵያውያን አለመታወቁን በተመለከተ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው Read More
ዜና ዘማሪ እና ፓስተር ተከስተ ጌትነት በእምነት ሽፋን የወሲብ ቅሌት September 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ ለክህደቱም በሰሜን አሜርካ የሚኖሩ ግብረ አባሮቹ ፓስተሮች እና የቤተክርስትያን ሽማግሌዎች በድርጊቱ ዋና ተዋናዮች ናቸው:: “ውሸተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አሰጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ Read More