ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ ዜናዎች:- ውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የገንዘብ ፈሰስ በአመት 1.5 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገለጸ * የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን ለመገምገምና የተወሰኑትን ለማባረር እቅድ መኖሩ ታወቀ * የሱማሊያ ፍርድ ቤት ህገ ወጥ የሆኑ ዜጎች ከአገር እንዲወጡ አዘዘ * የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል እና ሌሎችም… November 7, 2015 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም # የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል # ውጭ ከሚኖሩ Read More
ጤና Health: የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን በዶሮ ሾርባ November 6, 2015 by ዘ-ሐበሻ ‹‹የዶሮ ሥጋ፣ እንደ ብዙዎቹ የፕሮቲን ምግቦች ሲሶቴይን የተባለ ተፈጥሯዊ አሚኖ አሲድ አለው፡፡ ሥጋው በሚቀቀልበት ጊዜ ይህ አሚኖ አሲድ ይወጣል፡፡ ሲሶቴይን ዶክተሮች በብሮንካይትስና በሌሎች የመተንፈሻ Read More
ዜና ቤተክህነት በታሰሩት መምህር ግርማ ላይ ተጨማሪ ክስ ደረበች * ፖሊስ ቤታቸው የተገኘውን 8 ሲምካርዶች እያጣራሁ ነው አለ November 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ፖሊስ በማታለል ወንጀል ጠጥርሬ አስሬያቸዋለሁ ያላቸው መምህር ግርማ ላይ ተጨማሪ ክሶች እየተደራረቡ ይገኛሉ:: ፖሊስ ከሰው ሕይወት መጥፋት ጋር በተያያዘ ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል ክስ Read More
ዜና መንግስት በመምህር ግርማ ላይ ከግድያ ወንጀል ጋር በተያየዘ ተጨማሪ ክስ ሊመሠርት መሆኑ ተሰማ November 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው አጥማዊ መምህር ግርማ ወንድሙ በማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ወህኒ ከወረዱ በኋላ አቃቤ ሕግ የጠየቀባቸው 7 ቀን ዛሬ በማለቁ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት Read More
ዜና ‘Cause being evil has a price October 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ Duo dolorum mandamus mnesarchum te. Sit ridens persius ex. Vel noluisse perpetua consequat ex, has nostro antiopam eu. Nec esse meis eu. Dico legendos Read More
ነፃ አስተያየቶች መከራ ሲመጣ አይነግርም ዐዋጅ … ነፃነት ዘለቀ October 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ ውድ አንባቢያን ዛሬ ትንሽ ለየት ባለ ሁኔታ የልብ የልባችንን ነው የምንጫወተው፡፡ መደባበቅ ብሎ ነገር አይኖርም፡፡ ለምኑ ብለን? ለየትኛው ጊዜስ ብለን እንወሻሽ? “በገና ጨዋታ አይቆጡም Read More
ዜና መምህር ግርማ ዋስትና ተከለከሉ * የማታለል ክስ የቀረበባቸው መምህሩ “ሴራ ነው – ከሳሹን አይቼው አላውቅም” አሉ October 29, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትናንት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና መምህር ግርማ ወንድሙ መታሰራቸውን መዘገቧ አይዘነጋም:: ፖሊስ ዛሬ መምህር ግርማን ፍርድ ቤት አቁሞ ጠርጥሮ ያሰረበትን ምክንያት አስረድቷል:: የፌደራሉ መጀመሪያ ደረጃ Read More
ዜና (ሰበር ዜና) መምህር ግርማ ታሰሩ October 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ የተለያዩ ሃገራት በማጥመቅ ላይ ቆይተው ወደ ሃገራቸው የተመለሱት መምህር ግርማ ወንድሙ በአዲስ አበባ ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመምህሩ ቅርብ ሰዎች የሆኑ ታማኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የባራክ ኦባማና የወይዘሮ አዜብ መስፍን ታሪካዊ ግንኙነት October 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ጊዜው ትንሽ ራቅ ስለሚል ወሩንም ሆነ ዓመቱን አሁን በትክክል አላስታውስም፡፡ ያንን ጊዜ ዛሬ ጧት ያስታወሰኝ የዚያን ጊዜው አንዱ ልጄ የተናገረውን ነገር Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ምሑራን በዲሞክራሲ ትግል ውስጥ በስፋት አለመሳተፍ በለውጥ ትግሉ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ October 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ October 26.10.2015 ጃናሞራ ከስዊዘርላንድ ወቅቱን በትክክል አላስታውሰውም ብቻ በግምት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2010 አጋማሽ ወይም መጨረሻ አካባቢ ይመስለኛል። በጀርመናዊቷ ከተማ በፍራንክፈርት አንድ ሕዝባዊ ሥብሰባ ይዘጋጃል። Read More
ዜና በጎንደር ከተማ 6 የፖሊስ አባላት ላይ ጥቃት ተፈፀመ፡፡ October 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው አርብ ዕለት ጥቅምት 12 ቀን 2008 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጎንደር ከተማ ፖሊስ አባላት የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋይ የሆነውን አርበኛ ታጋይ Read More
ዜና ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም አሁንም የሃይማኖት ጉዳዪችን በበላይነት በሚኒስትርነት የሚመሩት እርሳቸው መሆናቸው ታወቀ October 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው እለት ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ሶስት ሚኒስትር ዴታዎች እንደተመደቡለት በዛሬው እለት ይፋ ተደርግዋል (ሰበር ዜና ቢቢኤን) በአዲሱ የመንግስት መዋቅር የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስት መስሪያ ቤት Read More
ዜና የሕወሓት መንግስት በጣሊያን ተለጣፊ ኮምዩኒቲ (ማህበረሰብ) አቋቋመ * በአውሮፓ ቤተከርስቲያኖችን ለመቆጣጠርም እየሠራ ነው (ልዩ ልዩ አጫጭር ዜናዎች) October 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ ዜናዎች ፍካሬ ዜና ልዩ ልዩ አጫጭር ዜናዎች የወያኔ የግፍ መዋጮ ሕዝብን እያስመረረ ነው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለተሰናባች የፓርላማ አባላት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይደረጋል ሁሉም – ከበዕውቀቱ ሥዩም October 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ ምሽቴን ማን ወሸማት፤ ኣይሉም ኣይሉም በሬየን ማን ነዳው፤ ኣይሉም ኣይሉም ቤቴን ማን ወረሰው፤ ኣይሉም ኣይሉም ቀን የጎደለ ቀን፤ ይደረጋል ሁሉም ብሎ ኣንጎራጎረ ደጃዝማች ብሩ Read More