ነፃ አስተያየቶች “ፍየል ወዲያ ቁዝምዝም ወዲህ!!” – ሸንጎ December 27, 2015 by ዘ-ሐበሻ ህሳስ 22 ቀን 2008 ዓ.ም.(26-12-2015) በትናንትናው ዕለት የህወሃት/ኢሕአዴግ ጠ/ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ህወሃት በሚቆጣጠረው ፓርላማ ተገኝቶ መንግስቱ በወጠነው የአምስት ዓመት መመሪያና በተለያዩ ርዕሶች ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ የማን ናት? – ከአንተነህ መርዕድ December 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ2008 ዓ ም “ኢትዮጵያ የማን ሆና ነው ኦሮሞ የሚገነጠለው” ( ኮሎኔል ዓለሙ ቂጤሳ) “ኦሮሞ ግንድ ነው አይገነጠልም” (ጄኔራል ጀጋማ ኬሎ) ባለፉት ሃያ አራት Read More
ዜና ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማው ስለኦሮሞ ሕዝብ ወቅታዊ ጥያቄ ያደረጉት ንግግር – “ተቃውሞ ያነሱትን እንደከዚህ ቀደሙ እናደርጋቸዋለን”| Video December 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማው ስለኦሮሞ ሕዝብ ወቅታዊ ጥያቄ ያደረጉት ንግግር – “ተቃውሞ ያነሱትን እንደከዚህ ቀደሙ እናደርጋቸዋለን”| Video Read More
ነፃ አስተያየቶች በብሩንዲ ውስጥ ያንጃበበው የእርስ በርስ ግጭት ስጋት መንሴዎቹ እና የዓለማቀፉ ማህበረሰብ ሰሞነኛ ምላሽ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) | ሊደመጥ የሚገባ December 23, 2015 by ዘ-ሐበሻ በብሩንዲ ውስጥ ያንጃበበው የእርስ በርስ ግጭት ስጋት መንሴዎቹ እና የዓለማቀፉ ማህበረሰብ ሰሞነኛ ምላሽ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) | ሊደመጥ የሚገባ ትንታኔ በታምሩ ገዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬ ምን ማድረግ አለብን ? – 2 ዋና ዋና ጉዳዮች December 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ \ ቁምላቸው መኩሪያ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሚያ ልጆች ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ ድረስ የታጠቀውን የዐጋዚ(ህ ወ ሐ ት) ወታደር በባዶ እጃቸው እዬተፈለሙት ይገኛሉ። ይህ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ አዲስ አበባ ላይ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ December 21, 2015 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አዲስ አበባ ላይ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲሞክራሲ መብት መሳሳት ጭምር ነው!!! – ግርማ ሠይፉ ማሩ December 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ [email protected]; www.girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በሀገራቸን ያለው ትኩሳት በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው በአብዛኛው ተማሪውን ያሳተፈው “እንቢ የተቀናጀ ማስተር ፕላን” በሚል የተነሳው ንቅናቄ ነው፡፡ ለዚህ ንቅናቂ መንሰዔ ናቸው Read More
ዜና ከቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዓለም አቀፍ ህብረት የተሰጠ መግለጫ – “አገር ህዝብ እንጂ መንግስት አይደለም” December 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት የተጫነበትን የጭቆና ቀንበር ሲታገልና እራሱን ነፃ እያወጣ የኖረ ህዝብ ነው ። በፊውዳሉ የዘውድ ስርዓትም ሆነ በማርክሲሳዊው ወታደራዊ አገዛዝ ለዴሞክራሲና ለህግ የበላይነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔን የጥፋት መንገዶች ማክሸፍ ይጠበቅብናል !!! – ነፃነት በለጠ December 17, 2015 by ዘ-ሐበሻ በወያኔ/ኢሕአዴግ የሚመራዉን ስርዐት ምንነትና ማንነት በተግባርም የታየ እና ህዝቡም በሚገባ የሚያዉቀዉ ነዉ፡፡ ሆኖም ጥንቃቄ የሚያሰፈልጋቸዉን ጉዳዮች ማስገነዘብ እጅግ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህ ፅሁፍ የስርዐቱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ማፈናቀል እንደገንዘብ – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም December 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከ1966 ዓ.ም. በፊት መሬት አገር ነበር፤ ከዚያ በኋላ እስከ1983 መሬት የጋራ ሀብት ሆነ፤ ከ183 ወዲህ መሬት ገንዘብ ሆነ፤ ጡንቻ ገንዘብ ሆነ፤ መሬት ጡንቻና ገንዘብ Read More
ዜና “ጎንደር ቋራ አካባቢ ህዝባችንን ለመከፋፈል የሚወስደው እርምጃ ጊዜ የሚሰጠው ባለመሆኑ አፋጣኝ አጸፋዊ እርምጃ ወስደናል” – አማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ December 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን)የተሰጠ መግለጫ የወያኔ ዘረኛው ቡድን በጎንደር ቋራ አካባቢ ህዝባችንን ለመከፋፈል በሚወስደው እርምጃ ጊዜ የሚሰጠው ባለመሆኑ አፋጣኝ አጸፋዊ እርምጃ ወስደናል፡፡ የአማራ Read More
ዜና “ሚዲያዎች የአማራውን ብሶት በአግባቡና በሚመጥነው መልኩ እየዘገቡት ስላልሆነ በቅርቡ ራድዮ እንከፍታለን” – ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት December 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ኅዳር ፴ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፬ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች መለስ ዜናዊ በሕይወቱ ከተናገራቸው ‘እውነቶች’ አንዱ | በእውቀቱ ስዩም December 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ የሩስያ ኮሚኒስት አምባገነኖች ሕዝቡን ሰንገው በሚገዙበት ዘመን፤ አንድ ስመጥር ፈረንሳዊ ደራሲ ወደ ሞስኮ ጎራ ይላል፡፡ በጊዜው የመንግሥት ታጣቂዎች ተቃዋሚዎችን በማፈንና በመግደል ተጠምደው በማየቱ አዝኖ Read More