ዜና የህዝብ መነሳሳት ሁሉን አሳታፊ የስርት ለውጥ ለማምጣት እንዲችል ምን ይደረግ? January 10, 2016 by ዘ-ሐበሻ ታህሳስ 30፣ 2008 (ጃንዋሪ 9፣ 2016) ሕዝብ መብቱን ሲነፈግ፣ያገሩ ክብርና አንድነት ሲደፈር፣በሰላም ሠርቶ ማደር ሲሳነው፣በኑሮ ውድነትና በሥራ አጥነት ሲወጠር፣ጭራሽ የመኖር ተስፋው ሲጨልም ከትዕግስትና ከመንፈሳዊው Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰሞኑ ‹‹የኦሮምያ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም January 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ Read More
ዜና “እንኳን ኣደረሳቹ” …! ( ከወይዘሮ ኣልጋነሽ ልጆች ) January 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ የተከበራቹ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለበዓለ ልደት በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን የሚሏቹ የጀግናዋ ወይዘሮ ኣልጋነሽ ገብሩ( ኣሸባሪነትና መንግስት በሃይል ለመገልበጥ በሚል ክስ Read More
ጤና Health: ኮሌስትሮልዎ ከፍ ያለ ከሆነ ዓመት በዓሉን የግድ በሥጋ ብቻ ማክበር የለብዎትም January 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ኮሌስትሮል ከተለያዩ ምግቦች ወደ ሰውነት ዘልቆ እና ከመጠን አልፎ ሲጠራቀም የደም ባንቧዎች ግድግዳና መንገዳቸው ላይ በመለጠፍና መንገዱን በማጥበብ ደም እንደልቡ ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ስደት የፍርሃት ውጤት ነው – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም January 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና Read More
ኪነ ጥበብ በውቀቱ ሥዩም መኮርኮር ይችላል | ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ January 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ በእውቀቱ ሥዩም፤ የኔ ትውልድ Eyeኮነ! ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ በውቀቱ ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት ሰው መኮርኮር ይችላል። የተማረው ሳይኮሎጂ ነው። ሳይኮሎጂ የሳቅ ስስ ብልት የት እንደሆነ አስተምሮት ይሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት | በልጅግ ዓሊ January 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ “ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣ በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወልቃይት ጠገዴ መሬቱን እንጂ…! | ሳምሶን ኃይሌ January 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሐገር ቤት ከሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ የተገኘ ከአንድ ሳምንት በፊት የወልቃይት አማሮች የማንነት ጥያቄ አስተባባሪዎቹ ሊያገኙኝ እንደሚፈልጉ ገልጸውልኝ በቀጠሯችን መሠረት ተገናኘን። ለኢፌዴሪ የፌደሬሽን ምክር Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምታ ሰላም አይደለም ፕሮፓጋንዳም እድገት አይሆንም!!! – ግረማ ሠይፉ ማሩ January 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ [email protected], girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርገው ሰው ጤና መሆኑን መጠራጠር የግድ ብሎኛል፡፡ አንዱ ውጭ ሀገር ሆኖ እንደእርሱ ካላቅራራህ ይለኛል፡፡ ሌላው ማንነቱ እንዳይታወቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራችንን በዲፕሎማሲው መስክ ዋጋ እያስከፈሏት ያሉ የኢህኣዴግ ጭንጋፍ ኣስተሳሰቦች January 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋኪሮስ ኣረፈ ያስከብረናል ያልነው ግድብ ውርደት ሳይሸምትልን፣ ያኮራናል ብለን የገዛነው ቦንድ ኣንገታችንን ሳያስደፋን ኣይቀርም- የኣርበኛው የዮሃንስ 4ኛ መንፈስ ይጠብቀን፤ ግብፅ ከኣባይ ጋር ያላትን ስጋትና Read More
ነፃ አስተያየቶች የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? | ከበእውቀቱ ስዩም January 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ (እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ) የህዳሴውን ግድብ ወደ “ህዳሴው ገደል” ያሸጋገረውን ስምምነት የፈረመው ሰውየ“ እጁን ለቁርጥማት፤ ደረቱን ለውጋት“ Read More
ዜና ዛሬ በዲላ ዩኒቨርሲቲ 3 ተማሪዎች በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ተገድለው ተገኙ | ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው January 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከትናንት በስቲያ ቦምብ መፈንዳቱን ተከትሎ የተማሪዎች ሕይወት ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: ዛሬ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ያገኘነው መረጃ እንደሚጠቁመው 3 ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች በሽታውን በአግባቡ ያላዎቀ በሽተኛ መጨረሻው አያምርም January 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከበደ ተድላ ዕለት 31-12-2015 እውቁ ግሪካዊው ፈላስፋ ሶቅራጥስ ለመጀመሪያ ግዜ የተፈላሰፈው ”እኔ ማን ነኝ” ሲል እራሱን በመጠየቅ ነበር:: ከዚያም ባደረገው የፍልስፍና ጉዞ የተቀዳጅው ውጤት Read More
ነፃ አስተያየቶች ያሁኑ የኢትዮጵያ ሁነታ፤ ይመስላል የተምታታ – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ December 31, 2015 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፤ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ አገዛዝ በአንድ በኩል በሕዝባዊ እምቢታ፥ በሌላ በኩል በትጥቅ ትግል ተቃውሞ በሰፊው እንደተነሣበት ይሰማል። ስሜትንና አስተያየትን ለሕዝብ ማቅረቢያውን መንገድ የዘመኑ Read More