ዜና “የሕዝቡን ጥያቄ ከ140 በላይ ንጹሃን ተገለውም ስላልተመለሰ ተቃውሞው ቀጥላል” – ዶ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር January 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=3dhpFd3t_eI “የሕዝቡን ጥያቄ ከ140 በላይ ንጹሃን ተገለውም ስላልተመለሰ ተቃውሞው ቀጥላል” – ዶ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር Read More
ዜና የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሸን የንግድ ሥርዓቱ በሙስና የተዘፈቀ መሆኑን አረጋግጫለሁ አለ…(ትዕግስት ዘሪሁን) January 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ ይህን የሰማነው ኮሚሽኑ ዛሬ የአዲስ አበባ ነጋዴዎችንና የንግድ ሥርዓት አስፈፃሚ የሆኑ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ኃላፊዎችን ሲያወያይ ነው፡፡ ምክትል ኮሚሽነሩ አቶ ወዶ አጦ እንዳሉት የንግድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻቸው በሆነው በዓመታዊ ንግግራቸው ላይ ያሰሟቸው ታሪካዊ ንግግራቸው እና የቀረቡባቸው ትችቶች (ልዩ ዘገባ) January 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና ትግራይ ጡረተኛ የጦር መኮንኖች በነጻ የመታከም መብታቸው ተነጠቀ January 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ አቶ አሰገደ ገብረሥላሴ ለዘ-ሐበሻ በላኩት መረጃ መሠረት የሀገር መከላከያና የፖሊሥ ሠራዊት የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሠው ጡረታ ከወጡ እሥከ ህልፈታቸው ከዝቅተኛ አሥከ ከፍተኛ ህክምና በነጻ እንደሚታከሙ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዶ/ር መረራ የቡዳ ፖለቲካ እና መቀበል ያቃተው መራራ እውነት – ግርማ ሠይፉ ማሩ January 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected]; www.girmaseifu.blogspot.com ዶክተር መረራ “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” በሚል አዲስ መፅኃፍ አስነብቦናል፡፡ በአንድ ጋዜጣ ላይ የዶክተር መረራ ከዮኒቨርሲቲ መሰናበት Read More
ዜና ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ – ሕወሓት | ሊያደምጡት የሚገባ ጥብቅ መረጃ January 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ነጋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ – ሕወሓት | ሊያደምጡት የሚገባ ጥብቅ መረጃ Read More
ዜና ኦህዴድ አይተገበርም ባለ ማግስት የአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ ማስተር ፕላን ይዞ ብቅ አለ January 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ እንደወረደ… አስተያየትዎን ከታች ያስፍሩ የኦሕዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት እንዲቆም ከወሰነ በኋላ፣ የአዲስ አበባ Read More
ዜና ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስቀል በኪሳቸው እንደሚይዙ ተናገሩ – Video January 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ “ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስቀል በኪሳቸው እንደሚይዙ ተናገሩ Read More
ዜና·ጤና ልትወልድ ሆስፒታል የገባችዋን እናት በህክምና ስህተት ገድለዋል የተባሉት ዶክተር ተከሰሱ January 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ብስራት ኤፍ ኤም 101.1) የ50 አመቱ ዶ/ር ተስፋዬ ኃ/ስላሴ ሀምሌ 28 2006 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ወ/ሮ ሀይማኖት ሲሳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅዱስ ፓትርያርኩና የማኅበረ ቅዱሳን ልዩነት ወደ ሃይማኖት አደገ January 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከናቡቴ የተዋህዶ ድምጽ በፓትርያርክነት ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን መልካም የማይመኙት አቡነ ማትያስ ከማኅበሩ ጋር ያላቸው ልዩነት የዓላማ እና የሃይማኖት መሆኑን አረጋገጡ፡፡ ጥር Read More
ዜና ከ6 ነጋዴዎች ጎማ አስነግዳችኋለሁ በሚል ብር ተቀብሎ ተሰውሯል የተባለው አርቲስት ሚኪያስ መሐመድን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ ጥረት ተጀመረ | የደረቅ ቼክ ማስረጃውን ይዘናል January 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከ6 ሰዎች ገንዘብ ተቀብሎ ስንቅ የሌለው ቼክ በመስጠት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ አለበት ተበሎ የተከሰሰው አርቲስት ሚኪያስ መሀመድ(ባለታክሲው) ከተደበቀበት ለማስመጣት ከፍተኛ ጥረት Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (በዛልኝ ፀጋው ) -አዲስ አበባ January 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ፣ ይህን ደብዳቤ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በአሁን ጊዜ በብዙ ኢትዮጲያዊያን ላይ የሚፈጸመውን ግድያ፣ ግፍ፣ መከራና ሰቆቃ በመመልከት ከምንም ነገር በላይ Read More
ዜና How to Cook Noodle in the Asian Style January 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ Labore nonumes te vel, vis id errem tantas tempor. Solet quidam salutatus at quo. Tantas comprehensam te sea, usu sanctus similique ei. Viderer admodum Read More