ኪነ ጥበብ “ኢትዮጵያ ሄጄ እናቴንና ልጄን በአይን የማገናኝበት ቀን ናፍቆኛል” – ዲና አንተነህ February 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ በአገውኛ የሙዚቃ ስልት “በል ፈጥነህ ናማ” የሚለው ነጥላ ሙዚቃዋ እጅግ ተወዳጅ ያደረጋትና ከዚህ ቀደምም “ጋሜ ” እንዲሁም “አልችልም” የሚል ነጠላ ዜማዎቿን ለህዝብ አቅርባ የተሳካላት Read More
ዜና “መሬትን መሸጥ፤ መለወጥ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ችግር ይፈታል ብዬ ፍጹም አላስብም።” – ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ February 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ SBS Amharic Radio | አቶ አበራ የማነ አብ፣ ዶ/ር ፈቃደ በቀለና አቶ ገለታው ዘለቀ፤ “ኢትዮጵያ አዲስ የመሬት ስሪት ማሻሻያ ለውጥ ያስፈልጋታልን?” የሚለው የውውይት መድረክ Read More
ዜና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ | ‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ February 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ 18 አመት እስር ተፈርዶበት በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የላላው ጭቃ – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ February 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ፣ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት አሁንም ቀኑን እንቆጥራለን። ሌሊቱንም እንዲሁ። አሁንም የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርን ተግባር እንዘረዝራለን። አሁንም ሰዎች በገዛ ሀገራቸው Read More
ኪነ ጥበብ “አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ” – በዕውቀቱ ስዩም February 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ “አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም Read More
ዜና ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጡ | ስለአንዳርጋቸው ጽጌ፣ ስለኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ፣ ስለሚያደርጉት ጥንቃቄ ተናገሩ February 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጡ | ስለአንዳርጋቸው ጽጌ፣ ስለኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ፣ ስለሚያደርጉት ጥንቃቄ ተናገሩ Read More
ዜና የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን በኮሎምቦስ ኦሃዮ (ሰሜን አሜሪካ) February 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥር 14 ቀን 2008 ዓ.ም. / January 23, 2016 በኮሎምቦስ ኦሃዮ የምንገኝ የወልቃይት ጠገዴ ማህበረሰብ በአገራችን በኢትዮጵያ በተለይም በወልቃይት ጠገዴ ወቅታዊ ሁኔታ ለመዳሰስ ቅዳሜ Read More
ዜና መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ፦ እስከ አንድነት ለመድረስ የሚያስችል ውጤታማ ትብብር ለማድረግ መከተል ስለሚገባን አካሄድ – ሞረሽ ወገኔ January 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ በያሉበት ሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት፣ ሐሙስ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም.(Thursday January 28, 2016) Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት:- ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ – መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ January 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. (Thursday January 28, 2016) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ በያሉበት Read More
ዜና ኢሳት:-ጋምቤላ ክልል በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር ወደቀች። January 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጋምቤላ ክልል በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር ወደቀች። የጋምቤላ ወህኒ ቤት ጥቃት ተፈጸመበት። በርካታ ሰዎች ተገደሉ። የክልሉ የጸጥታ ቁጥጥር በፌደራል መንግስቱ እየተመራ ነው። Read More
ዜና የአጋዚ ሰራዊት ኢትዮጵያውያኑን በሱሉልታ ሲያሰቃይ የሚያሳይ እጅግ አሰቃቂና አስነዋሪ ቪድዮ January 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ የአጋዚ ሰራዊት ኢትዮጵያውያኑን በሱሉልታ ሲያሰቃይ የሚያሳይ እጅግ አሰቃቂና አስነዋሪ ቪድዮ ለቆታል:: ይመልከቱት:: ላላዩት በማሳየት የዚህን አረመኔ ሥርዓት ድርጊት ያጋልጡ:: Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና በነጆ የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብና ቁጣውን የሚያሳይ ቪዲዮ January 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በተለያዩ ቦታዎች በቀጠለበት ሁኔታ አሁንም የአጋዚ ሰራዊት ሰላማዊ ታጋዮችን መግደሉን ቀጥሏል:: ቀጣዩ ቪዲዮ የሚያሳየው በነጆ ከተማ በወያኔ ሠራዊት የተገደለው Read More
ነፃ አስተያየቶች አቡነ ማትያስ መህበረ ቅዱሳንን አፈርሰዋለው ሲሉ የማፍረሻውን ትዕዛዝ ማን ሰጣቸው? ቅዱስ ሲኖዶስ? ወይንስ….? | ከተማ ዋቅጅራ January 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ያልፈረሰን ማፍረስ ያልተነቃነቀን ማነቀነቅ በአንድነት ለዘመናት ተዋደው እና ተፋቅረው የኖሩትን ህዝብ መበተን የኢትዮጵያኖች የእለት ተእለት ዜና ከሆነ ስንብቷል። ዛሬም በአንድነት እና በጥንካሬአቸው ለቤተ ክርስትያን Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንገስ በሕገወጥ መንገድ ወደ ጎንደር ሲጓዝ የነበሩ 45 ክላሽንኮፍ የጦር መሳሪያዎችን ደብረሊባኖስ ላይ ያዝኩ አለ January 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ዜናውን የዘገባው የሕወሓት መንግስት የሚቆጣጠረው ራድዮ ፋና ነው:: ራድዮ ፋና እንዳለው ወደ ጎንደር በሕገወጥ መንገድ በቶዮታ ፒካፕ መኪና ሲጓዝ የነበሩ 45 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያዎችን Read More