ነፃ አስተያየቶች “ሳልሰማ ከሰደበኝ የነገረኝ አሳመመኝ” – ተስፋዬ ገ/አብና የሶሻል ሚዲያዎቻችን ነገር February 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ይችን ሁለትና ሶስት ወራት የማስተር ፕላኑን ግርግር ተገን በማድረግ ኤርትራዊዉ የሻብያ ሰላይ ተስፋየ ገ/አብ መርዛማ ሀሳቦችን ዳግም ሊያዘንብብን ሲወራጭ እያየን ነው።እነ ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻና Read More
ኪነ ጥበብ Temesgen Gebregziabher (Temu) – ትበል ዘና – New Ethiopian Music 2016 (ትበል ዘና ) February 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የአመራር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አካሄደ የወቅቱን ሁኔታ ገምግሞ የጋራ ትግሉንለማጠናከር ተጨማሪ መመሪያ ሰጠ February 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 7 ቀን፣ 2008 (ፌበርዋሪ 15፣ 2016) የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) የአመራር ምክር ቤት ቅዳሜ ጥር Read More
ዜና Hiber Radio: ኬኔያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች | በጋምቤላ የጎሳ ግጭት ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መሪ በሀሰት ስማቸው እንደተነሳ ገለፁ | የኦሮሚያ ሰሌዳ የለጠፉ ላይ አገዛዙ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የጣለውን እገዳ በተጠናከረ ተቃውሞ ለመለወጥ ተገደደ | በኢጣሊያው የ ላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ February 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 6 ቀን 2008 ፕሮግራም አቶ ያሬድ ሐ/ማርያም ኢትዮጵያውያን የሰብዓዊ መብቶች ማህበር ዳይሬክተር ከቤልጂየም ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ (የመጀመሪያውን ክፍል ያዳምጡት) አቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሻለቃ ኃይሌ አፍሪካን እንደሰቀላት አውርዶ ፈጠፈጣት? February 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያድዋ ስንኞች – ከበዕውቀቱ ስዩም | የቅዱስ ቫላንታይንን በአል ምክንያት በማድረግ ስለ አድዋ ጦርነት እንጽፋለን February 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞ ሰዎች የቃልና የዜማን ኃይል አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ሁሌም ወደ ጦርሜዳ ከመሄዳቸው በፊት አዝማሪ እና አረሆ ይመለምላሉ፡፡ ባድዋ ጦርነት ብዙ አዝማሪዎች ማሲንቆ ታጥቀው ዘምተዋል፡፡ Read More
ዜና እውን ጥላሁን ገሠሠን በስለት ለመወጋት ያበቃው የ’ሆድ ይፍጀው’ ምስጢር ይህ ይሆን? February 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልዑል ዓለሜ የተባሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታይ ጥላሁን ገሰሰ እስከ እለተ ሞቱ ድረስ አፍኖት የሞተው ምስጢር ‘ሆድ ይፍጀው” ጉዳይ ይህ ነው በሚል አንድ ጽሁፍ አድርሰውናል:: ጥላሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች ለልጅ የሳቁለት፣ ለውሻ የሮጡለት፣ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት – ይገረም አለሙ February 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአበው ተረት ለልጅ የሳቁለት ለውሻ የሮጡለት ነው የሚለው፡፡ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት የሚል ቢጨመርበት ተስማሚ ይመስለኛል፡፡ ልጅ ከሳቁለት ሁሉ ቦታ እየገባ ነገር ያበላሻል፤ ውሻ ከሮጡለት ጥሎ Read More
ዜና በምስራቅ ጎጃም ደብረ ወርቅ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ February 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቀጣዩ እንደወረደ የቀረበው ዘገባ የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ነው:: ‹‹የትምህርት ጥራት ይጠበቅ!›› ተማሪዎች በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የደብረ ወርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል” አሉ . . . ወይ ብሔረ-ጽጌ! – አከለው የሻነው ደሴ February 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ ብሔረ-ጽጌ መናፈሻ ጎራ ብዬ ነበር። ከቤት ለምን ወጣሁ መሰላችሁ ሕዝባችን ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው ሰዎች ነፃነት ይልቅ የራሱን ትንሽ ጉዳይ፣ Read More
ዜና ፊት ለፊት: ሳዲቅ አይመድ ይጠይቃል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይመልሳሉ | Video February 7, 2016 by ዘ-ሐበሻ ፊት ለፊት: ሳዲቅ አህመድ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምን ከአሜሪካ ተነስተዉ በርሃ ገቡ? የፕሮፌሰሩ ኤርትራ መግባት በአርበኞች ዘንድ ያመጣዉ ለዉጥ አለ? Read More