ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ወያኔያዊ የክተት ዘመቻ (ነፃነት ዘለቀ) March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሁሉም የሀገራችን ግዛቶች ውስጥ በወያኔ ቅልብ ጦር የጭካኔ እርምጃ ሕይወታቸውን ያጡና አሁንም ድረስ እያጡ ያሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ተቀብሎ ከፃድቃን አጠገብ እንዲያስቀምጥልን መልካም ፈቃዱ Read More
ዜና በአፕል እና በFBI መካከል ሰሞኑን የተከሰተው የመረጃ ብርበራ ጥያቄ እና ውጤቱ ሲዳሰስ | Audio March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=3LeHYaDTHhM&feature=youtu.be በግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት አፕል እና በአሜሪካው የፌዴራል ምርመራ ተቋም ( FBI) መካከል ሰሞኑን የተከሰተው የመረጃ ብርበራ ጥያቄ እና ውጤቱ ሲዳሰስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአድዋ ድል ብቻ ሳይሆን ከክፉ ቀን ድልም እንማር!! – ከ ይሁኔ አየለ March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ድህነት ዋናው የምግብ ዋስትና አለመኖር ምክንያት ቢሆንም ብቸኛ ግን አይደለም፡፡ ሌላም ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ፡፡ አፍቅሮተ-ቁስ (Materialis) አንዱ ነው፡፡ አፍቅሮተ-ቁስ የሥነ-አዕምሮና የምግብ አጠቃቀም አጥኝዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዲ/ን ኒቆዲሞስ፦ በውቀቱ ስዩም፣ ጓደኛው ተመስገንን “ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት አልመከረም! ውሸት ነው! March 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ አሊ ጓንጉል [email protected] ዲ/ን ኒቆዲሞስ፣ በውቀቱ ጓደኛው ተመስገንን “..ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት መክሯል የሚሉትን ከየትኛው ገጽ ላይ እንዳገኘኸው አላውቅም። “አንሶላ”፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማልኮም ኤክስ: የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት | አጠር ያለ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ March 1, 2016 by ዘ-ሐበሻ እዉቁ የነጻነት ታጋይ ማልኮም ኤክስ የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት በማለት ያደረገዉ ታሪካዊ ንግግር በአያሌ ምሁራን አድናቆት የተቸረዉ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ከንግግሩ ሊማሩበት የሚችሉት ነገር ካለ Read More
ዜና Breaking: በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ ዙሪያውን በእሳት እየነደደ ነው February 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካሞፓስ ዛሬ ማምሻውን የ እሳት ቃጠሎ ተነስቶ በወሊሶ ካምፓስ በ እሳት እየነደደ መሆኑ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አስታወቀ:: እንደመረጃው ከሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የክተት ዘመቻ February 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ነፃነት ዘለቀ በሁሉም የሀገራችን ግዛቶች ውስጥ በወያኔ ቅልብ ጦር የጭካኔ እርምጃ ሕይወታቸውን ያጡና አሁንም ድረስ እያጡ ያሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ተቀብሎ ከፃድቃን አጠገብ እንዲያስቀምጥልን Read More
ዜና Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት February 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ! <…ወያኔ እየፈጸመ ያለው ግልጽ የዘር ማጥፋት ነው። ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ… | በዕውቀቱ ስዩም February 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከዲሲ እስከ ሮድ ደሴት በባቡር የሰባት ሰዓት መንገድ ያስጉዛል ፡፡ ባጭሩ ከጤፍ እንጀራ የሰባት ሠዓት መንገድ ርቄ ነው የምኖረው፡፡ በሠፈራችን የሩቅ ምስራቅ ብጫ ሰዎች Read More
ዜና ዓረና-መድረክ በመቀሌ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ February 27, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከአምዶም ገብረሥላሴ ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ Read More
ዜና አረና 21 ጥያቄዎችን ይዞ የፊታችን እሁድ ጠዋት በመቀሌ ሮማናዊት አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ February 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ክልል ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አረና ለትግራይ የፊታችን እሁድ ፌብሩዋሪ 28, 2016 በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ:: የክልሉ መንግስት እስካሁን ሰላማዊ ሰልፉን ስለመከልከሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የካቲት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነጻነቱ የታገለበትና መስዋዕት የከፈለበት ታሪካዊ ወር – ሸንጎ February 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ.ም. የካቲት በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የያዘ ወር ነው።ጣሊያን አገራችንን በወረረበት ጊዜ ዜጎች በአንድ ቀን ጀንበር በየካቲት 12 Read More
ዜና የኦባማን እምባ ለእነዚህ በኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ የተነሳ በአጋዚ ሰራዊት ለተገደሉት ሕጻናት እንዋሰው | ቪዲዮ February 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=5c57Y0feb-o የኦባን እምባ ለእነዚህ በኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ የተነሳ በአጋዚ ሰራዊት ለተገደሉት ሕጻናት እንዋሰው | ቪዲዮ Read More