ነፃ አስተያየቶች ይድረስ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጉልበት ላላችሁ ሁሉ | ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም March 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልጆች ሆነን ታላላቆቻችን ጉልበት አለን ብለው በደል ሲፈጽሙ ‹እግዚአብሔር በቀዳዳ ይየው!› እንል ነበር፤ ለመርገምም እየፈራን አንዲያው ድርጊቱ እንዲመዘገብልን ማሳሰባችን ይመስለኛል፤ አሁንም እንደዚያ ለማለት ይቃጣኛል፤ Read More
ዜና በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ተከስቷል March 10, 2016 by ዘ-ሐበሻ መንግስት በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በኢትዮጵያ ሶማሌ አንዳንድ ወረዳዎች ላይ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት መከሰቱን አረጋገጠ:: መረጃውን የኢቢሲ ያድምጡ:: Read More
ዜና የአሜሪካ አከራካሪና አስተዛዛቢ አቋም – በአጼ ሀይለስላሴ፣ በደርግና በወያኔ ዘመን | ከኤርትራ መገንጠል በፊትና በኋላ (ልዩ ዘገባ) March 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካ አከራካሪና አስተዛዛቢ አቋም – በአጼ ሀይለስላሴ፣ በደርግና በወያኔ ዘመን | ከኤርትራ መገንጠል በፊትና በኋላ ዲፕሎማሲዋና ድጋፉዋና ማዘናጊያዋ የቀድሞ ዲፖሎማቶቿ ምስክርነት ሲፈተሽ (ልዩ ዘገባ Read More
ዜና በኢትዮጵያ የመኪናው አምራች ድርጅት ሃገሪቱን ባመሳት የውጭ ምንዛሪ እጥረት የተነሳ በምርት ላይ ችግር እንዳጋጠመው አስታወቀ March 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ሪፖርተር) የቻይናው ሊፋን ግሩፕ ኩባንያ አካል የሆነው ሊፋን ሞተርስ፣ በአሁኑ ከቻይና እያስመጣ ከሚገጣጥማቸው ባሻገር ሙሉ ለሙሉ እዚሁ የሚመረቱ ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን ለመፍበረክ የነበረው ውጥን Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር በሕወሓት ቀጥተኛ አገዛዝ ስር March 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሚያ በወታደራዊ አገዛዝ ስር የሚለውን ቀድመው በወታደራዊ አገዛዝ ሰር የገቡትን የኦጋዴን የጋንቤላና የአፍር ክልልችን ጨምሮ በአሁኑ ጊዜ ኢትዬጵያ በወታደራዊ አገዛዝ ስር ወድቃለች ማለት ይቻላል። Read More
ዜና አድዋ የድል አምባ (ተፈራ ድንበሩ) March 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ አውሮፓ አርግዞ ለመውለድ ፋሽት ሲሰላ ዘመኑ ሲያምጥ የቆየበት 12 ዓመቱ በሰማኒያ ስምንት። ጣልያን ቢቀላውጥ ከምኒልክ ቤት እቴጌ ጣይቱ ፊት ነሥተውት ውሀ አጠጥተው አፈር Read More
ነፃ አስተያየቶች እውን ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ጥቁር አይደለንም ይላሉ? | ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ March 5, 2016 by ዘ-ሐበሻ ተወያዩበት Read More
ዜና በአዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ በቋሚ ሲኖዶሱ አማካኝነት ድንገተኛ ስብሰባ ተቀመጠ | በፓትሪያርኩና በማህበረ ቅዱሳን ዙሪያ ይመክራል March 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ እንደወረደ ድንገተኛ ልዩ ስብሰባው የተጠራው በቋሚ ሲኖዶሱ ነው በፓትርያርኩና በማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ ላይ ይወያያል በዐቢይ ጾም የጸሎተ ምሕላ ጉዳይም ውሳኔ ያሳልፋል ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ዛሬ የካቲት ፳፭ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጃዋር መሃመድ ቅኝቶች | ከክንፉ አሰፋ March 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። Read More
ዜና It lasted seventeen years March 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ Labore nonumes te vel, vis id errem tantas tempor. Solet quidam salutatus at quo. Tantas comprehensam te sea, usu sanctus similique ei. Viderer admodum Read More
ዜና በሚኒሶታ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ያደረጉት የተቃውሞ ሰልፍን የሚያሳይ ቪድዮ March 3, 2016 by ዘ-ሐበሻ በሚኒሶታ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ያደረጉት የተቃውሞ ሰልፍን የሚያሳይ ቪድዮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአድዋ ድል፦ የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ትውልድ የማንነት ፈተና – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ የካቲት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲ ነፃነት-ወዳድ ለሆነው የዓለም ጥቁር ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት “ከቡና ጠጡ” ወደ “መርዝ ጠጡ” ከታደሰ ብሩ March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ታክሲ ሾፌሮችና ባለንብረቶች ለሁለት ቀናት ያካሄዱት የሥራ ማቆም አድማ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ትምህርት ሊገኝበት የሚገባ ነው። ስታሊናዊ አፈና በሰፈነባት አዲስ አበባ ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች መልስ ለኃይሉ የሺወንድም፤ በወልቃይት ፀገዴ ባህልና ማንነት ጥያቄ እኔም ቅሬታ አለኝ! March 2, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከዚህ በታች ያለው ፅሑፍ የአቶ ኃይሉ የሺወንድም የመጀመሪያ 8 ገፅ ፅሑፍ እንደወጣ የተዘጋጀ ነበር። ሆኖም በጊዜ ዕጥረት ምክንያት ትየባውንና የፊደል ለቀማውን ሳልጨርሰው ሁለተኛውን “መልስ Read More