ነፃ አስተያየቶች “ፂላ ካልሆንክ አትሠራም” – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (አዲስ አበባ) March 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ትግሬ የሆንሽ እያንዳንድሽ ጥርስሽን ነክሰሽ አንብቢና እውነቱን ተረጂ “ውሸታም፣ ዘረኛ… ምናምን” እያልሽ ራስሽን አታሞኚ- ራስን ማሞኘት ዱሮ ቀረ፤ እውነቱን ማገፈትና እመሸበት ማደር ነው Read More
ዜና ውጭ አገር ሊሄዱ ሲሉ በስህተት ተይዘው ታስረው የነበሩት ሹም ተለቀቁ March 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ – ስህተቱ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ነው ተብሏል የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የግንባታ ዘርፍ ማስተባበሪያ ምክትል ሥራ አስኪያጅ፣ በስህተት Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ! (በዲያቆን ዳንሄል ክብረት) March 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት Read More
ዜና ጎንደር ለሪፈር አንልክም የተባለች ወልቃይቴ ህይወቷ አለፈ March 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሙሉቀን ተስፋው የወልቃይት ነዋሪ የሆነችው የ30 ዓመቷ ወላድ እናት በኹመራ ሆስፒታል በ19/07/08 የቀዶ ጥገና ህክምና ተደርጎላት በሰላም ከተገላገለች በኋላ ተጨማሪ ህክምና የሚያስፈልጋት በመሆኑ የሆስፒታሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ባለስልጥኖች ከራሳቸው ባሻገር ለየትኛም ጎሳ ዘላቂ ጥቅም አልቆሙም March 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ክብሬ ወንድማችን አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጥቂት ቀናት በፊት የትግራይ ነጻ አውጪ ብሎ እራሱን የሚጠራውን ድርጅት ምንነት የተመርኮዘ ጽሁፍ ኢካደፍ ላይ አውጥቶ ነበር። የጽሁፉ Read More
ዜና ዞን ዘጠኞች ዳግሞ ወደ ፍርድ ቤት (Zone 9 Update) March 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 17/2006 በድንገት ከያሉበት ተይዘው የታሰሩት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች በሐምሌ 08/2006 የተፃፈ ክስ ሐምሌ 11/2006 ‹ስለ ፀረ-ሽብርተኝነት የወጣውን አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀፅ Read More
ዜና ሕብር ራድዮ ሙሉ ፕሮግራም: የእንግሊዝ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማሳፈን በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ አውጥቷል የሚል ወቀሳ ቀረበበት.. እና ሌሎችም March 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 18 ቀን 2008 ፕሮግራም <…መንግስት ራሱ ገዳይ ሆኖ በራሱ መዋቅር ውስጥ ያለ ከዚህ ቀደም ባለው ሪከርድ የመንግስትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመሸፋፈን Read More
ዜና የሽብርተኛ ትርጉም – መስፍን ወልደ ማርያም March 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 2008 የሚማር የለም እንጂ የሚማር ቢኖር የሽብርተኛነትን ትርጉም ሰሞኑን በቤልጂክ እያየንና እየሰማን ነው፤ በኢትዮጵያ ያሉ የእውቀት ምልክቶችን በዶላር እየገዙ ስማቸው ላይ የለጠፉ ጉልበተኞች Read More
ዜና “መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአገራቸው ናፍቆትና ፍቅር አሁንም በልባቸው የነደደ ነው፤ አለ።” – ገነት አየለ March 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት አየለ “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ Read More
ዜና “የመንግሥቱ ኃ/ማርያም የትምህርትና ዕውቀት ውስንነት እንዳለ ሆኖ፤ የተፈጥሮ ብሩህ አዕምሮውን ግን ለመካድ አይቻልም።” – ፕ/ር ገብሩ ታረቀ March 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ “የመንግሥቱ ኃ/ማርያም የትምህርትና ዕውቀት ውስንነት እንዳለ ሆኖ፤ የተፈጥሮ ብሩህ አዕምሮውን ግን ለመካድ አይቻልም።” – ፕ/ር ገብሩ ታረቀ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍቅራችን የት ገባ? – ከተማ ዋቅጅራ March 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ በአሜሪካ አገር በተደረገው የአለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ኢትዮጵያ አመርቂ ድልን በልጆቿ ተቀናጅታለች።ጥቂት ተወዳዳሪ በማሰለፍ ብዙ መዳሊያን ከሚያገኙት አገራት ውስጥ ግንባር ቀደሙ እኛ ነን ብል የተሳሳትኩአይመስለኝም። Read More
ዜና ወደ ኤርትራ ለመዝለቅ የሞከሩ የህወሃት ወታደራዊ ደህንነት ሰላዮች ተረሸኑ March 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ በልኡል አለም በኤርትራ እና በዙሪያዋ ለስለላ ስራ እንዲሁም ለቅኝት የዉጊያ ስምሪት እንዲጠቅሙ ተብለዉ የተሰማሩ የህወሃት ወታደራዊ መረጃ አባላቶች እየታደኑ መታፈናቸዉን የሚያረጋግጡ መረጃዎች አፈትልከዉ ወጥተዋል። Read More
ዜና Hiber Radio: ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አንድ የተቃዋሚ መሪ ከሃገር ቤት ጠየቁ፣ ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኤርትራ እስር ቤት አምልጠዋል፣ በእስራኤል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ… March 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 11ቀን 2008 ፕሮግራም አቶ ማሙሸት አማረ ሕጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳይ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) > ድምጻዊ Read More