ስፖርት·ዜና ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video March 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video Read More
ዜና በኦሮሚያ በየቦታው የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ ነው – ግብር ሰብሳቢዎች “ህዝቡን ፈራን” አሉ March 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአጋዚ ጦር አባላት እየተገደሉ እየተገኙ እንደሚገኙ ከተለያዩ ሥፍራዎች ለዘ-ሐበሻ የሚደርሱ መረጃዎች አመለከቱ:: ታክስ ሰብሳቢዎችም እንዲሁ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) March 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ | ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም March 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 2008 (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ Read More
ዜና ሸንጎ መግለጫ አወጣ | “ሀላፊነት እወስዳለሁ ማለትና ይቅርታ በተግባር መተርጎም አለበት” March 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org [email protected] መጋቢት 7፣ 2008፣ ማርች 14፣ 2016 ጠቅላይ ሚኒስቴር Read More
ነፃ አስተያየቶች “ይቅርታ” ወይም “ሰላም” | ከተስፋዬ ገ/አብ March 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ያደረጉት ቃለመጠይቅ አነጋጋሪ ነበር። ከኦሮሞ ህዝብ አመፅ ጋር በተያያዘ የሰነበተውን ችግር ሌላ አካል ላይ ማላከክ እንደማይገባ መናገራቸው ከኢህአዴግ ጠባይ አንፃር ያልተለመደ Read More
ዜና ሕወሓት እንደጥርስ መፋቂያ አንድ ጊዜ ተጠቅሞ የጣላቸውን የቀድሞ ወታደሮቹን እየሰበሰበ ነው March 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ (አቶ አሰገደ ገብረሥላሴ እንደዘገቡት) የህወሓት ነበር ታጋዮች ለመጭው ቅዳሜ መጋቢት10/07/08 ዓ ም በህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ሥብሠባ ተጠርተዋል የዚህ ሥብሠባ ኣለማ ኣልታወቀም:: የታጋይ ነበር ሥብሠባ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ “ራዕይ” ውጤት | ጸሐፊ (በትግርኛ) ኃየሎም አሉላ | ትርጉም ይነጋል በላቸው March 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ መለስ ሆይ ባለህበት ደስ ይበልህ፣ የዘራኸው ሁሉ በቅሎ እሸቱ ጎመራልህ፡፡ መኸሩ ሊሰበሰብ ተለቅልቋል ዐውድማው፣ ራዕይህን ዕውን ሊያደርግ ዘብህ ቆሟል በየጎራው፡፡ ደስ ይበልህ መለስ … Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግስትን በዓለም የፍትህ አደባባይ የረታቸው የወሲብ ተጠቂዋ ወይንሸት ዘበነ እና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሲዳሰስ | ልዩ ጥንቅር March 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግስትን በዓለም አቀፍ የፍትህ አደባባይ የረታቸው እና ትምህርት የሰጠችው የወሲብ ተጠቂዋ ወይንሸት ዘበነ እና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሲዳሰስ ( ልዩ ጥንቅር) Read More
ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በወያኔ ጦር ቁጥጥር ስር ወደቁ ወያኔ በኮንሶ ሕዝብ ላይ ወታደራዊ ሽብር እያካሄደ ነው March 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በወያኔ ጦር ቁጥጥር ስር ወደቁ ወያኔ በኮንሶ ሕዝብ ላይ ወታደራዊ ሽብር እያካሄደ ነው በናዝሬት የአዳማ ዩኒቨርስቲ አመጽ እንደገና ተቀሰቀሰ፤ የወያኔ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ የአሰብ እና የምጽዋ ወደብን ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ማጓጓዣ እንድትጠቀም ጥሪ ቀረበላት፣ በኦጋዴን ውስጥ በኢሕአዲግ፣ በቻይና እና በጅቡቲ መካከል የተፈረመው ግዙፍ የነዳጅ ፕሮጀክት ከአካባቢው ተቆርቋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመውና ሌሎችም March 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ መጋቢት 4 ቀን 2008 ፕሮግራም ዶ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር በአቶ ሀይለማሪያም በኦሮሚያ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ለፓርላማ ላቀረቡት አስተያየት ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን በሊድስ (እንግሊዝ) የኢሕአዴግ ኤምባሲ የጠራውን ስብሰባ ሳይጀመር አጨናገፉ | Video March 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሃገረ እንግሊዝ ሊድስ ከተማ ውስጥ የኢህአዴግ ኤምባሲ የጠራው ስብሰባ ሳይጀመር በተቃውሞ መጨናገፉ ተሰማ:: በቭዲዮ ታግዞ ከ እንግሊዝ የተላከው መረጃ እንደሚያሳየው በስብሰባው ላይ ሕዝቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሮምያና “ልማታዊ ሙስናዎቿ” March 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከሚክያስ ግዛው እኔ እንኳን ወያኔ በፈጠራቸው ዘረኛ የክልል ስሞች አካባቢዎችን መጥራት አልፈልግም ነበር። በዘር፣ ነገድ፣ ጎሳና ጎጥ የሚወሰን የማንነት ግንባታ (identity empowerment) አፍራሽ ይመስለኛል። ብቻ ይሁን Read More
ዜና የአዲስ አበባው ኑር መስጊድ ተቃውሞ በሳዲቅ አህመድ ዕይታ | ልዩ የቪዲዮ ትንታኔ March 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ ወረቀት በማዉለብለብ ይደረግ የነበረዉን ተቃዉሞ ፖሊሶች በመደናገጣቸዉና ተኩስ በመክፈታቸዉ ወደ ድምጽ መቀየሩን እማኞች ለቢቢኤን ገልጸዋል።ፖሊሶች የያዙትን ወጣት ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎች በሐይል ማስለቀቃቸዉ ታዉቋል።ሰላማዊ ሰልፍ Read More