ኢትዮጵያውያን በሊድስ (እንግሊዝ) የኢሕአዴግ ኤምባሲ የጠራውን ስብሰባ ሳይጀመር አጨናገፉ | Video March 13, 2016 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email (ዘ-ሐበሻ) በሃገረ እንግሊዝ ሊድስ ከተማ ውስጥ የኢህአዴግ ኤምባሲ የጠራው ስብሰባ ሳይጀመር በተቃውሞ መጨናገፉ ተሰማ:: በቭዲዮ ታግዞ ከ እንግሊዝ የተላከው መረጃ እንደሚያሳየው በስብሰባው ላይ ሕዝቡ ተቃውሞን በኢህ አዴግ ሰዎች ላይ ሲያሰማ ነበር:: በተፈጠረው ሁከትም በልማት ስም የተጠራው ስብሰባ ተጨናግፏል:: ቭዲዮውን ይመልከቱ:: Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ኦሮምያና “ልማታዊ ሙስናዎቿ” Next Story Hiber Radio: ኢትዮጵያ የአሰብ እና የምጽዋ ወደብን ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ማጓጓዣ እንድትጠቀም ጥሪ ቀረበላት፣ በኦጋዴን ውስጥ በኢሕአዲግ፣ በቻይና እና በጅቡቲ መካከል የተፈረመው ግዙፍ የነዳጅ ፕሮጀክት ከአካባቢው ተቆርቋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመውና ሌሎችም