Español

The title is "Le Bon Usage".

Hiber Radio: ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አንድ የተቃዋሚ መሪ ከሃገር ቤት ጠየቁ፣ ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኤርትራ እስር ቤት አምልጠዋል፣ በእስራኤል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ…

March 21, 2016

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 11ቀን 2008 ፕሮግራም

<...ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ እጅግ አደገኛ ነው።ለውጥ እንዲመጣ የሚሰራው ተቃዋሚ የግድ በጋራ መምከርና በአንድ ላይ መቆም ያለበት ወሳኝ ወቅት ነው። መንግስት ገድዬ አስሬ ሕዝቡን ጸጥ አደርጋለሁ የሚለው የሚቻል አይደለም። ሕዝቡ ከተባበረ መሳሪያ የያዘውም አልተኩስም የሚልበት ጊዜ ይመጣል…ተቃዋሚዎች በትላንትና ጉዳይ መጨቃጨቅ ወደሁዋላ መሄድ የለባቸውም ወደፊት የአገሪቱን ህልውና ለማቆየት ተነጣጥሎ ሳይሆን ሁሉም በጋራ አንድ ላይ መቆም አለበት ይሄ ካልሆነ ግን የጋራ አገር … >

አቶ ማሙሸት አማረ ሕጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳይ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

<…ወሰኔን የማያውቅ አለ? ወሰኔም አምቦ ገላ ገልገላም የቆዩ የሕዝብ ዜማዎች ናቸው እኔ እንደገና ዘፈንኳቸው። ኦሮሞ አንድን ነገር አለምክንያት አይናገርም ። አምቦ ሲመሻሽ ይላል …ሕዝብ ከሕዝብ ጋር ተጋጭቶ አያውቅም የሚያጋጩት ስርዓቶች ናቸው። እነሱ እርስ በእርስ ለማጋጨት የቤት ስራ ሰጥተውናል የነሱን የቤት ስራ ወደ ጎን …>>

ድምጻዊ ዳዊት መኮንን(አኑፌን ጂራ) ስለአዲሶቹ ዜማዎቹ እንዲያወጋን ካብዘነው ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ሙሉውን ያዳምጡት)

<...በወልቃይት ጠገዴ የአማራ ሕዝብ ላይ የሕወሃት አገዛዝ የከፈተው የዘር ማጥፋት ወንጀል ወደር የለውም የዛሬውም በጠለምት የተነሳው ተቃውሞ በሕጋዊ መንገድ የህዝቡን ጥያቄ ለማቅረብ ከተነሱ ኮሚቴዎች ውስጥ የወጣት ሉላይን ታፍኖ መወሰድን በመቃወም ነው እነሱ ከትግራይ አምጥተው ያሰፈሯቸው እና ያስታጠቋቸው ወደላይ ከሕዝቡ ፊት ተኩስ ከፈቱ...የትግራይ ነጻ አውጪ ለመሬት መስፋፋት ሲል በወልቃይት ላይ የሚያደርሰውን ግፍ ለማዳፈን ጥያቄውን አልቀበልም ብሎ ከዚህ ቀደም ከትግራይ አምጥቶ ካሰፈራቸው ስድት መቶ ሺህ ሰፋሪዎች በተጨማሪ ሰማ አምስት ሺህ አሁን አምጥተው ሪፈረንደም እናደርጋለን ይላሉ ይሄ ተቃባይነት የለውም ...>

አቶ ቻላቸው አባይ የወልቃይት ግፉአን ማህበር ተጠሪ በአሁኑ ወቅት በጠለምት የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ አስመልክቶ ላቀረብንላቸው ጥያቄ ከሰጡን ምላሽ( ሙሉውን ያዳምጡ)

በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የተወሰዱ የመብት ረገጣዎችን የዳሰሰ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ሲዳሰስ(ልዩ ጥንቅር)

የዲሞክራቲክ ኮንጎን ምስቅልቅል ለመቀየር ገንዘባቸውን እና ራዕያቸውን በመሰነቅ ከአሜሪካው የኮለራዶ ግዛት ወደ አገራቸው ለመግባት የቆረጡት ቱጃር መጻኢ ውጥን እና ምኞት ሲቃኝ (ልዩ የዜና ዳሰሳ)

( ልዩ ጥንቅር) ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋምና አገሪቱን እንዲታደጋት አንድ የተቃዋሚ መሪ ጠየቁ

በእስራኢል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ

“ቀለማችን ቢለወጥ ኖሮ ይህ ሁሉ በደል እና ግፍ አይደረሰብንም ነበር “የህግ አረቃቂዎች

ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኢርትራ እስር ቤት አምለጠዋል፣13 እስረኞችም በኢርትራ ማጎሪያ ቤት ይገኛሉ ትብሏል

የኢትዮጵያው አገዛዝ ይምጡልኝ ብሎ አልቀበላቸውም ብሎ የመለሳቸው አራት ኢትዮጵአውያን ስደተኞች በመጪው አርብ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

በሶማያ የሚገኝው የኢትዮጵያ ጦር የገንዘብ እጥረት እንዳይገጥመው ተሰግቷል፣አለማቀፉ ማህበረስብ ችግሩን እንዲቀረፍ ጥሪ ቀረቧል

ምእራባዊያን አገራት እና ለጋሾ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያለውን የሰበዊ መብት ረገጣ ችላ እንዳይሉ ተጠየቁ

ርሃቡን በቁጥጥር ስር እንዳረጋለን ያሉት አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ አለማቀፉ ማህበረሰብ ካልደረሰልን ሁኔታዎች ይከፋሉ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

<<ወሬ ብቻውን ፋይዳ የለውም>> አቶ ሃይለማሪያም ለአለማቀፉ ማህበረሰብ የላኩት ሰሞነኛ መልእክት

ፕሬዝዳንት ኦባማ አገራቸው ከወራት በፊት ከአሸባሪነት መዝገብ ስሟን ወዳወጣቻት ኩባ ከነቤተሰባቸው ተጉዋዙ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Previous Story

ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video

Next Story

ወደ ኤርትራ ለመዝለቅ የሞከሩ የህወሃት ወታደራዊ ደህንነት ሰላዮች ተረሸኑ

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win