ነፃ አስተያየቶች አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል| በእውቀቱ ስዩም April 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ አመት በአል ሲቃረብ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል፡፡ ከሁሉም በላይ፤ እንደ አፍላ ጉም የሚሳብ የሉባንጃ እጣን – ብረት ምጣድ ላይ የሚጤስ ቡና -የጥላሁን ገሠሠ ዘፈን -ብዙ Read More
ዜና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት April 29, 2016 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ? ሕዝባዊ ተቃውሞው ተገቢውን ውጤት እንዳያመጣ አድርጎታል? የትግሉ መሪዎችን ፣ Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያዊቷ በደቡብ ሱዳኑ ስደተኛ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች | ጋምቤላ ውጥረት እንደነገሰ ነው | እና ሌሎችም April 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል የሚሉት ነጭ ውሸት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብን ማታለል አካባቢውን አያውቁም ብሎ ማታለል ነው።ግድአውና አፈናው የተካሄደው ጃካዋ የሚባል ድንበር Read More
ዜና በርካታ መምህራን የስራ መልቀቂያ አቀረቡ ተባለ | የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች April 24, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 15 ቀን 2008 ዓ.ም Ø በጋምቤላ ንጹሃን ዜጎች ድንበር ተሻግረው በመጡ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እልቂት ከተፈጸመባቸው አንድ ሳምንት ባስቆጠረበትና በታጣቂዎቹ ታግተው የተወሰዱ ህጻናት ጉዳይ Read More
ዜና ኮ/ል ደረሰ ተክሌ፣ ኦባንግ ሜቶና ኦዶል ኡጁሉ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ ይናገራሉ | የሚደመጥ April 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኮ/ል ደረሰ ተክሌ፣ ኦባንግ ሜቶና ኦዶል ኡጁሉ በጋምቤላው ጭፍጨፋ ዙሪያ ይናገራሉ | የሚደመጥ Read More
ዜና የሊቢያ ሰማዕታት መታሰቢያ | መጽሐፍ ቅዱስና ቅዱስ ቁርአን በአይሲስ ስለተገደሉት ወገኖቻችን ምን ይላል? | ልዩ የድምጽ መሰናዶ April 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ የታምሩ ገዳ ጥንቅር በሊቢያ በረሃዎች እና የባሕር ዳርቻዎች ላይ የዛሬ ዓመት በአረመኔዎቹ አይሲስ ታጣቂዎች በግፍ ስለተገደሉት 30 የሚጠጉ ወገኖቻችን ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? Read More
ነፃ አስተያየቶች የጽጌ ሽሮ ነገር.. በፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም April 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ ኣንድ ግደይ ገብረኪዳን የተባለ የሴራ ታሪክ ተንታኝ ወጣት፤ ብዙ ጽፎ ጽፎ ደከመውና “የሰይጣን ማሕበርተኞቹ ‹‹እኛ ሰይጣንን እናመልካለን፣ በደስታም ወደ እሳቱ እየዘለልን እንገባለን›› ሲሉ እኛ Read More
ዜና Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄ/ል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ – (ልዩ ዘገባ በጋምቤላና በወቅታዊው የሃገራችን ጉዳይ) April 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም … በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው። ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናትየሚያውቁት ነው። ጠረፍ Read More
ዜና ጥቂት ነጥቦች ለቪዥን ኢትዮጵያ መድረክ ስለ ተዘጋጀው የዶ/ር መረራ ጽሁፍ ይገረም አለሙ April 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ ቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ጽሁፍ እንዲያቀርቡ ከሀገር ቤት የተጋበዙት ብቸኛ ሰው ዶ/ር መረራ ጉዲና በጉባኤው ላይ እንዲገኙ ባልፈለገው ወያኔ ክልከላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔና ትግሬ | መስፍን ወልደ ማርያም April 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 2008 አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎዶሎ ሃሳብ (በአዲሱ ሀይሉ) April 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ (በአዲሱ ሀይሉ_ [email protected]) Facebook page- znewpower ወጣትነቴን መከታ አድርጌ ሰብዓዊነትን ገደል ከትቼ ነበር ወደ ሆዷ ውስጥ የዘለቅሁት:: የእናትነትን ክብር ዝቅ አድርጌ፣ እህትነትን ንቄ፣ አዛውንትነትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥቂት ነገሮች ( ሄኖክ የሺጥላ ) April 13, 2016 by ዘ-ሐበሻ ስለ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ስም የሚታገሉ ፥ ከኦሮሞ ጋ መነጋገር ግድ የማይላቸው ፥ ከትግሬ ጋ ኣብረው ለመስራት የሚደፍሩ ፥ አማራ ሲባል የሚቆረቁራቸው ብዙ እንደሆኑ በደንብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእሳት ዲሞክራሲ ፣ የአበባ ሰብአዊነ እና የሰው ነፃነት እንደ ብረቱ ቅላት ነው – ይድነቃቸው ሰለሞን April 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ በገላጣው ዘመን/ ያየ ከጨፈነ በማይተልቅበት አንድ በሆኑበት/ ግልጡ እና ድብቁ ሰሙ ገፅ አይደለም ሸክም ነው ለወርቁ፡፡ (ግጥም፣ በእውቀቱ ስዩም፤ 2001፣127) ‹‹ሰው›› ለመኖር ሲታትር፣ ለማሰላሰል Read More
ዜና Hiber Radio: ጽዋ ለመጠጣት የተሰባሰቡ ሰዎች ኦነግ ያደራጃችሁ ናችሁ ተብለው ተከሰሱ – ኦነግ ምላሽ ሰጠ * ረሃቡ 2.2 ሚ. ሕጻናትን እያጠቃ ነው April 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 2 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በድርቁ ከሰቆጣ ተሰደው በደብረ ብርሃን የሚገኙትን በአምስት መኪና ጭነው ብዙዎቹን ወደመጡበት መልሰዋቸዋል። ድርቁ ጎድቷቸዋል ወገኖቻችንን ተጎሳቁለው Read More