ዜና Hiber Radio: ጌታቸው ረዳ በአባይ ግድብ ዙሪያ የሰጡት ያልተገራ አስተያየት የካይሮ ባልስልጣናትን አስቆጣ * ከጋምቤላ የታፈኑት ህጻናት በደ/ሱዳን ለሽያጭ ሳይቀርቡ እንዳልቀረ ተሰግቷል May 30, 2016 by ዘ-ሐበሻ አቶ ግርማ በቀለ የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ሊቀመንበር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአገር ቤት ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ማሙሸት አማረ የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት Read More
ዜና ባለፈው 15 ቀናት ብቻ 2 ሴቶችና 5 ወንዶች የግንቦት 7 እና ኦነግ አባል ናችሁ ተብለው በአ.አ ኤርፖርት ታስረዋል May 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ የጆሐንስበርግ ዲያስፖራ በሽብርተኛነት ተወንጅሎ ተያዘ ከልዑል ዓለሜ ዛሬ ኮሽታዎች ሁሉ ያስበረግጡታል! ከምንም በላይ በሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያደረሰዉ ወንጀል ነግ በምን አይነት መልኩ እንደሚከፈለዉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 20 ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑ ነው? May 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ (በኤልሳቤጥ ግርማ ከኖርዌይ) በዚህ በያዝነው ወር በየዓመቱ ስለግንቦት 20 በተለያየ መልኩ ይሰበካል፣ ይገለጻል። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ታምራዊ ለውጥ እንዳስመሰገበ ሁሉ ወሩን ሙሉ ሲተረክ መስማት እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት ለምን ኢትዮጵያን ወደብ-አልባ ማድረግ መረጠ? | ከታምሩ ለታ May 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ያህል ሕዝብ ብዛት ይዞና የኢትዮጵያን ያህል ለባህር ቀርቦ ወደብ-አልባ ሀገር በአለማችን የለም::ብዙ ወደብ-አልባ ሀገሮች ለወደብ-አልባነት የበቁት ከባህር አጅግ ርቀው በመኘታቸው ነዉ:: እንደምሳሌ ያህል Read More
ዜና እውን እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም የዛሬ 25 አመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው/ ፕ/ቱ ተገደው ነበር? May 25, 2016 by ዘ-ሐበሻ “ሻለቃ ደመቀ ባንጃው አውሮፕላኑ ውስጥ እንደ ዶሮ ጠምዝዘው እንዳይገሉኝ ፈርቼ ነበር” ረዳት አብራሪው ያሬድ ተፈራ ከታምሩ ገዳ የቀደሞው የኢትዮጵያ ርእሰ ብሄር የነበሩት ሌተና ኮለኔል Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ሻምበል በላይነህ ስለ’ወልቃይት’ ነጠላ ዜማ ለቀቀ May 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ሃገርኛ እና ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ በቅርቡ “አማራ ነን… በግድ የተጫነብን የትግራይ ማንነት ይገፈፍልን” ሲሉ ለተነሱት የወልቃይት ሕዝቦች Read More
ዜና ኤርሚያስ አመልጋ በመጨረሻም “ለጊዜው” ተፈታ May 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአንዱ ክስ በዋስ ሲፈታ እንደገና በሌላው ሲታሰር የቆየው ነጋዴ ኤርሚያስ አመልጋ 3ኛው ክስ ከተመሰረተበት በሗላ ትናንት መፈታቱ ተሰማ:: ኤርሚያስ አመልጋ ለጊዜውም ቢሆን ትናንት Read More
ዜና Hiber Radio: አገዛዙ በአርባምንጭ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋይን ልጃችሁ ሞቷል ብሎ ካረዳ በኋላ መረጃው ሐሰት በመሆኑ ቤተሰብ ከለቅሶ ተነሳ – ወጣቶች እየታፈሱ ነው May 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 7 ቀን 2008 ፕሮግራም Read More
ስፖርት ፎርብስ የዓለማችንን 10 ሃብታም የዓለማችንን ክለቦች ይፋ አድርጓል May 12, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ፎርብስ የተባለው ታዋቂ የቢዝነስ መጽሔት የዓለማችንን 10 ሃብታም ክለቦች ዝርዝር አውጥቷል:: የስፔኖቹ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና አንደኛና ሁለተኛ ሲሆኑ ማን.ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ Read More
ዜና ባለፈው ምርጫ የኦፌኮ እጩ ተወዳዳሪ የነበረው ኢንጅነር በዳዳ ጋልቻ በህወሃት አጋዚ አንጋቾች በጥይት ተደብድቦ ተገደለ May 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ የደህሚት ድምጽ ራድዮ እንደዘገበው በዳዳ ጋልቻ የጉጂ ዞን አዶ ሻኪሶ ወረዳ መጋደር ቀበሌ ነዋሪ የነበረና በምህንድስና ትምህርት ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ስራ ማግኘት ስለተሳነው ሥራ ፈጥሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ – ‘ፌስዳቢ’ | ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት May 11, 2016 by ዘ-ሐበሻ እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን Read More
ዜና Hiber Radio: ደቡብ ሱዳን ለከበባ ገባሁ ያለው የኢትዮጵያ ጦር በግዛቴ ውስጥ የለም አለች | በአራቱ የኦሮሞ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል መወሰን ዙሪያ ቃለምልልስ ከአቶ አሚን ጁዲ ጋር May 9, 2016 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 30 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ! አራት ለኦሮሞ ሕዝብ ነጻነት የሚታገሉ ተቃዋሚ ድርጅቶች በቅርቡ በሚኒሶታ ላይ ባደረጉት ስምምነት በጋራ Read More
ኪነ ጥበብ ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን? May 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ኤርሚያስ ቶኩማ) ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ Read More
ዜና በቓፍታ ሑመራ ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች ታሰሩ May 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ (አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ እንደዘገበው) በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች በፀረ ሽፍታ ልዩ ሃይል ታድነው ታስረዋል። ከ2 በላይ ወጣቶች ታድነው የታሰሩት በቓፍታ ሑመራ Read More